
17/07/2025
ዛሬ (ሐሙስ) ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም. … “ወይ አዲስ አበባ” የሬድዮ ዝግጅት በሸገር FM 102.1 ላይ … ከ8:00 እስከ 10:00 ሰዓት ድረስ መሰናዶዎቹን ያቀርባል።
☞ ዛሬም "ሰፈራችን" በተሰኘው መሰናዶአችን የምናመራው ወደ "አምስት ኪሎ - ቅድስተ ማርያም" ነው - አርመን ሰፈር። ሁለተኛው ክፍል ቅንብራችንን ትሰማላችሁ!
☞ “ጉዞ፣ ከሄኖክ ጋር”፣… “ጉዞ ከተጓዡ ጋዜጠኛ ሔኖክ ስዩም ጋር” በተሰኘው ፕሮግራማችን፤ ሔኒ ዛሬ "የሙዚቃ ቱሪዝም"ን ትኩረቱ ያደረገ መሰናዶ አለው።
☞ ከወዲያና ወዲህ ያሰባሰብናቸው የከተማ ወሬዎችም አሉን።
ለአስተያየቶቻችሁ በ011 -1- 27 5454 ደውሉልን።
አጫጭር መልዕክቶቻችሁንም :- በ8101 እና በ0939-939393 አኑሩልን!