የቅዱስ ገብርኤል ማኅበር St. Gabriel Association

የቅዱስ ገብርኤል ማኅበር St. Gabriel Association St. Gabriel Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Association Gabriel Association of the Ethiopian Orthodox Church.

12/11/2024

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን

ኆኅተ ሰማይ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወቅድስት አርሴማ የኢ.ኦ.ተ. አንድነት ገዳም በካሊፎርኒያ አባል፣ ቤተሰብ ይሁኑ –› https://saintjtbam.org/index/ ገዳሙን ይጎብኙ።

የሰሜን አሜሪካ ካሊፎርኒያ፣ኔቫዳ እና አሪዞና ሃገረ ስብከት

10/11/2024

ኆኅተ ሰማይ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወቅድስት አርሴማ የኢ.ኦ.ተ. አንድነት ገዳም በካሊፎርኒያ አባል፣ ቤተሰብ ይሁኑ –› https://saintjtbam.org/index/ ገዳሙን ይጎብኙ።

31/08/2024

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

ከብጹዕ አቡነ ቴዎፍሎስ የሰሜን ካሊፎርኒያ የኔቫዳ እና የአሪዞና አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የተላለፈ መልዕክት

እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ የንግስ በዓል አደረሳችሁ!
25/07/2024

እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ የንግስ በዓል አደረሳችሁ!

20/07/2024

ኆኅተ ሰማይ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወቅድስት አርሴማ አንድነት የኢ.ኦ.ተ. ገዳም በካሊፎርኒያ - ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ

የገዳሙ አባል ለመሆን ወይም አባልነትዎን ለማደስ ሊንኩን ትጫኑ=» https://saintjtbam.org/index/

ኆኅተ ሰማይ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወቅድስት አርሴማ አንድነት የኢ.ኦ.ተ. ገዳም በካሊፎርኒያአባል ለመሆን ወይም አባልነትዎን ለማደስ ሊንኩን ትጫኑ=» https://saintjtbam.o...
18/07/2024

ኆኅተ ሰማይ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወቅድስት አርሴማ አንድነት የኢ.ኦ.ተ. ገዳም በካሊፎርኒያ
አባል ለመሆን ወይም አባልነትዎን ለማደስ ሊንኩን ትጫኑ=» https://saintjtbam.org/index/

እንኳን አደረሰን!‹‹እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ›› (ሉቃ.፩፥፲፱)የሊቀ መልአኩ የቅዱስ ገብርኤል በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን።
29/12/2023

እንኳን አደረሰን!
‹‹እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ›› (ሉቃ.፩፥፲፱)

የሊቀ መልአኩ የቅዱስ ገብርኤል በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን።

ፈረንሳይ ለጋሲዮን ወይብላ ማርያም!እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክበረ በዓል አደረሳችሁ!
28/06/2023

ፈረንሳይ ለጋሲዮን ወይብላ ማርያም!

እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክበረ በዓል አደረሳችሁ!

ዘንዶውን አሸንፏል፤ስሙንም በክብር ፅፏል።እንኳን ለራማዉ ንጉስ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክበረ-በዓል አደረሳችሁ!
19/06/2023

ዘንዶውን አሸንፏል፤
ስሙንም በክብር ፅፏል።

እንኳን ለራማዉ ንጉስ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክበረ-በዓል አደረሳችሁ!

30/05/2023

የደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ማርያም ዓመታዊ በዓልና የገዳሙ አዲስ ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ምርቃት በድምቀት ተከብሮ ውሏል።

የአማላጃችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን!

የደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ማርያም ዓመታዊ በዓልና የገዳሙ አዲስ ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ምርቃት ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት  በተገኙበት በድምቀት ተከናውኗል። እግዚአብሔር ይመስገን!
29/05/2023

የደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ማርያም ዓመታዊ በዓልና የገዳሙ አዲስ ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ምርቃት ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በድምቀት ተከናውኗል።

እግዚአብሔር ይመስገን!

Address

Addis Ababa
<<NOT-APPLICABLE>>

Telephone

+12026189927

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የቅዱስ ገብርኤል ማኅበር St. Gabriel Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to የቅዱስ ገብርኤል ማኅበር St. Gabriel Association:

Share

Our Story

zikkir.org - Ethiopian Orthodox Tewahedo Church is the largest video sharing site of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.It includes Official videos Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Mezmur, sermons,preaching, history of the church, stories of martyrs and saints.