Ginchi Times

Ginchi Times This is the official page of Ginchi Times

Key for success https://t.me/gurshatipsበዚህ ቻናል የሚለቀቀው በቴሌግራም ላይ ስክሪን በመንካት ብቻ ገንዘብ 💰 🤑 💸 💲 🪙 ለመስራት የሚያስችሉ ሊንኮች ብቻ ናቸው ልብ...
08/06/2024

Key for success https://t.me/gurshatips
በዚህ ቻናል የሚለቀቀው በቴሌግራም ላይ ስክሪን በመንካት ብቻ ገንዘብ 💰 🤑 💸 💲 🪙 ለመስራት የሚያስችሉ ሊንኮች ብቻ ናቸው
ልብ ይበሉ ስራዎቹ:-
1,ምንም አይከፈልባቸውም
2,ማንም መሳተፍና ገንዘብ ማግኘት ይችላል
3,ለመሳተፍ የሚያስፈልገው ስማርት ስልክና ቴሌግራም ብቻ ነው
መልካም እድል
https://t.me/gurshatips
https://t.me/gurshatips

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_419471944🎁 +2.5k Shares as a first-time giftUsing your Phantom wallet on the Sol...
26/05/2024

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_419471944
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift

Using your Phantom wallet on the Solana Block chain you can collect tapswap and be able to tap and collect some good coins

soon it will be crazy
this is ending on 30th this month after four days

 #ድምፅእንስጣቸው የሀገራችንን ስም ላስጠሩ እነዚህ ሪከርድ ሰባሪ ጀግኒቶች ፌስቡክ ላይ ድምፅ በመስጠት ለሽልማት እናብቃቸው! የአለም አትሌቲክስ ተቋም የዘንድሮን ምርጥ አትሌት ምርጫ ይፋ ማ...
17/10/2023

#ድምፅእንስጣቸው የሀገራችንን ስም ላስጠሩ እነዚህ ሪከርድ ሰባሪ ጀግኒቶች ፌስቡክ ላይ ድምፅ በመስጠት ለሽልማት እናብቃቸው!

የአለም አትሌቲክስ ተቋም የዘንድሮን ምርጥ አትሌት ምርጫ ይፋ ማድረጉን ተከትሎ የኬንያው ቴሌኮም ኩባንያ ሳፋሪኮምን ጨምሮ በርካታ የኬንያ ሚድያዎች እና ተቋማት ለአትሌቶቻቸው ድምፅ እንዲሰጥ (ፌስቡክ ላይ ከፍ ያለ Like ማግኘት አንዱ መስፈርት ነው) ጥረት እያረጉ ይገኛሉ።

ለምሳሌ ፌዝ ኪፕዬጎን 69,000 ላይክ አግኝታ እየመራች ሲሆን ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች ጉዳፍ ፀጋይ 18,000፣ እንዲሁም አትሌት ትግስት አሰፋ 15,000 ላይክ አግኝተው እየተመሩ ነው።

ትግስት ለመስበር እጅግ ያስቸግራል ተብሎለት የነበረውን የአለም የሴቶች ማራቶን የዛሬ ሶስት ሳምንት በበርሊን ከተማ 2:11:53 በመግባት ሰብራለች፣ ጉዳፍ ደግሞ ከኢትዮጵያ እርቆ የነበረውን የ5 ሺህ ሜትር የዓለም ሪከርድ ወደ ኢትዮጵያ የዛሬ ወር ገደማ መልሳለች።

ታድያ እነዚህን ጀግኒት አትሌቶቻችንን ድምፅ እንስጣቸው እና አሸናፊ እናድርጋቸው! Let's do this!

አትሌት ትግስት አሰፋ:
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=704883355001372&id=100064391421386&mibextid=Nif5oz

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=704879948335046&id=100064391421386&mibextid=Nif5oz

ሰበርርርርርርየ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን ተማሪዎች ከዛሬ ለሊት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል።ተፈታኞች ከዛሬ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም  #ከሌሊቱ 5፡30 ጀምሮ ፡-• በዌብ ሳይ...
26/01/2023

ሰበርርርርርር
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን ተማሪዎች ከዛሬ ለሊት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል።

ተፈታኞች ከዛሬ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም #ከሌሊቱ 5፡30 ጀምሮ ፡-

• በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ወይም
• በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም
• በቴሌግራም ላይ https://t.me/eaesbot
ማየት የሚችሉ መሆኑን ተገልጿል።

ማሳሰቢያ፡-

• ማንኛውም ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች በአካል መምጣት ሳያስፈልግ እስከ ጥር 26/2015 ዓ.ም ድረስ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ላይ Compliant የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማቅረብ ይችላሉ ተብሏል።

• ተማሪዎች የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አድራሻ ላይ ብቻ እንዲጠቀሙ #ከተመሳሳይ እና ለማሰራጫት ከሚሞክሩ አካላት እራሳቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት ተላልፏል።
https://t.me/gurshatips
ምንጭ ፦ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=559508126215259&id=100064682287722&mibextid=Nif5oz

13/11/2022
13/11/2022

እስከዛሬ ኮሜዲያን እሸቱ ላይ ቀርበው ካየኋቸው ልጆች መሀል እንደነሱ ደስተኛ አልገጠመኝም ፤ ደስታ አይለያችሁ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ።

09/09/2022

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሥራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ይህንን ማስፈንጠሪያ (Link) https://forms.gle/Fau4um5UWXf9vxETA በመጠቀም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

Thank you
01/09/2022

Thank you

የዶ/ር ኢዮብ ማሞ ምክር ለባለትዳሮች1.  ሁለታችሁም በተመሳሳይ ጊዜ የንዴትን ስሜት አትግለጡ፡፡2.  በቤታችሁ ድንገተኛ እሳት ተነስቶ አንዱ ሌላውን ለማንቃት ካልሆነ በስተቀር አንዱ በሌላው...
21/08/2022

የዶ/ር ኢዮብ ማሞ ምክር ለባለትዳሮች

1. ሁለታችሁም በተመሳሳይ ጊዜ የንዴትን ስሜት አትግለጡ፡፡

2. በቤታችሁ ድንገተኛ እሳት ተነስቶ አንዱ ሌላውን ለማንቃት ካልሆነ በስተቀር አንዱ በሌላው ላይ አይጩህ፡፡

3. ጭቅጭቅ እንዲፈጠር የሁለት ሰዎችን ተሳትፎ እንደሚፈልግ አስታውሱ፡፡ አንዱ ሲረጋጋ ጭቅጭቁ ይረግባልና አጋራችሁ ሲጨቃጨቅ እናንተ ተረጋጉ፡፡

4. አንደኛችሁ የሌላኛውን ፍላጎት ለማሟላት የተቻላችሁን አድርጉ፡፡

5. በሌሎች ሰዎች ምልከታ መልካም ሆናችሁ ለመታየት ስትሉ አጋራችሁን አጋልጣችሁ አትስጡ፤ በቅድሚ እነሱ መልካም ሆነው እንዲታዩ የምትችሉትን አድርጉ፡፡

6. አጋራችሁን በአንድ ሃሳብ መሞገት እንዳለባችሁ ስታምኑበት በታላቅ ትህትናና ፍቅር አድርጉት፡፡

7. ያለፈ፣ የቆየና የተዘጋን ስህተት እንደገና ጎትታችሁ አታምጡ፡፡

8. አጋራችሁን ችላ ከምትሉ በዙሪያችሁ ያለውን ሰውና ሁኔታ ችላ ብትሉና ለአጋራችሁ ቅድሚያ ብትሰጡ ይሻላል፡፡

9. ለአጋራችሁ ቢያንስ አንዲት የምስጋና ወይም የአድናቆት ቃልን ሳታወጡ አንዲትም ቀን አትለፍ፡፡

10. ሁለታችሁም ከነበራችሁ የቀን ውሎ ስትገናኙ ፍቅር የተሞላበትን ሰላምታ መለዋወጣችንና እንደገና ስለተገናኛችሁ ደስተኛ መሆናችሁን መግለጽን ተለማመዱ፡፡

11. ስህተትን ስትሰሩ ስህተታችሁን በግልጽ በማመን ይቅርታን ጠይቁ፡፡

12. በፍጹም በብስጭትና ባለመግባባት ወደ መኝታ አትሂዱ፡፡

Address

Sheger
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ginchi Times posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ginchi Times:

Share