በጎ ለኢትዮጵያ Bego Le-Ethiopia

በጎ ለኢትዮጵያ Bego Le-Ethiopia An Altruistic & Entertainment Media Show from Ethiopia to the rest of the world. Designed & Presented by Mo Habib.(On THE FUN FEAST AFRICA SHOW WITH MO HABIB )

03/05/2025
ከረጅም የጥሞና ጊዜ በኋላ በአዲስ ምዕራፍ በማራኪ አቀራረብ በቅርብ ቀን ወደ እናንተ ሊመጣ ነዉ።After long rest time with a new chapter, new style of prese...
14/02/2025

ከረጅም የጥሞና ጊዜ በኋላ በአዲስ ምዕራፍ በማራኪ አቀራረብ በቅርብ ቀን ወደ እናንተ ሊመጣ ነዉ።
After long rest time with a new chapter, new style of presentation in the near future.

I love working with young energy because I am young too.These two are brilliant young volunteers who really are making a...
16/03/2023

I love working with young energy because I am young too.
These two are brilliant young volunteers who really are making a difference and sharing their story at Bego Le-Ethiopia Radio Show broadcasted in collaboration with Ethio FM 107.8.

የልጅነት አዕምሮየን በእዉቀት ላነፀችሁት መምህሮቼ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ። ዛሬ ይህን ያልኩት በሁለተኛ ደረጃ ት/ርት ቤቴ ወቅት ካስተማሩኝ መምህሮቼ አንዱ ተስፋዬ በዛብህ (ዶ/ር) ጋር...
12/01/2023

የልጅነት አዕምሮየን በእዉቀት ላነፀችሁት መምህሮቼ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ። ዛሬ ይህን ያልኩት በሁለተኛ ደረጃ ት/ርት ቤቴ ወቅት ካስተማሩኝ መምህሮቼ አንዱ ተስፋዬ በዛብህ (ዶ/ር) ጋር በስራ አጋጣሚ ስለተገናኘን ነዉ።
በዚሁ አጋጣሚ በዉስጤ የእዉቀት ብርሃን ለዘራችሁት እና ሁሌም የማትረሱ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ መምህሮቼ መካከል ማመስገን እፈልጋለሁ ።
እትዬ መሬማ፣ እትዬ ዙሪያሽ፣ እትዬ ዙፋን....መምህር ወዳጆ፣ መምህር ጋሻዉ ፣ መምህር ወርቁ ፣መምህር አለሙ፣ መምህር ምህረት፣መምህር ስለሺ፣ መምህር አድማሱ .....መቼም አረሳችሁም።አንረሳችሁም።
በዋናነት ግን እዚህ ስማችሁን ጠቅሼ የማልጨርሰዉ ሁላችሁም እንቁዎች ነበራችሁ። እንዲሁም የእኔም ወላጅ አባት መምህር ሙሃመድ አሊ።
እናንተ በጀግንነት በታማኝነት በንፁህ ልቦና ሀገራችሁን አገልግላችኋል እንወዳችኋለን ዉለታችሁን እነሆ በፍቅራችን እንከፍላችኋለን።💞
ረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ።
እወዳችኋለሁ።

“ተማሪ ሀውለት ስንዴው ትባላለች።******ሀውለት በአዲስ አበባ ከተማ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ምዕራፍ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ11ኛ ክፍል ተማሪ ናት።ሀዉለት ወላጅ አባቷ በቅርቡ ነበር በሞት የተለ...
07/01/2023

“ተማሪ ሀውለት ስንዴው ትባላለች።
******

ሀውለት በአዲስ አበባ ከተማ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ምዕራፍ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ11ኛ ክፍል ተማሪ ናት።

ሀዉለት ወላጅ አባቷ በቅርቡ ነበር በሞት የተለያት። ይህ ክስተት በሀዉለት ዉስጥ ሰዉን የማገልገል ስሜት እንዲፈጠርባት አድርጓል።

ሀዉለት በአሁኑ ጊዜ በጥገኝነት ከምትኖርበት ቤት ለምሳ የሚቋጠርላትን ምግብ መንገድ ላይ ለተቸገሩ ሰዎች በማጉረሰ ላይ እያለች የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምሥል ሰሞኑን በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ መነጋገሪያ ሆነ ነበር።

“የተቸገሩትን እና የወደቁን ማንሳት የወደፊት ሕልሜ ነው” የምትለው ሀውለት፣ ወደፊትም ለተቸገሩ ሰዎች ያላትን ሁሉ መለገሷን እንደማታቆም ተናግራለች።

ምንጭ ኢቢሲ

ፍስሃ የራሱ ህይወት እና ቤተሰብ ያለዉ ነዉ።የሁለት ልጆች አባትም ነዉ።ፍስሃ እንዲህ ይላል። ምንም እንኳ በኑሮዬ ከቤት ኪራይ ያልተላቀቅኩ የመንግስት ሰራተኛ ብሆንም  ንፁህ አዕምሮ እና ስብ...
15/12/2022

ፍስሃ የራሱ ህይወት እና ቤተሰብ ያለዉ ነዉ።የሁለት ልጆች አባትም ነዉ።
ፍስሃ እንዲህ ይላል። ምንም እንኳ በኑሮዬ ከቤት ኪራይ ያልተላቀቅኩ የመንግስት ሰራተኛ ብሆንም ንፁህ አዕምሮ እና ስብዕና በፈጠሪ እንደተቸረኝ አምናለሁ ይላል።
ፍስሃ
በአሁኑ ጊዜ የተቸገሩ ድምፆችን ማስተናገድ የህይወቱ አንድ አካል አድርጎ ተቀብሎታል።

ከተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች በልዩ ልዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉ የሃገር ዉስጥ ስደተኞች ወደ ከተለያዩ የሃገራችን ክፍል ተፈናቅለዉ ወደ አዲስ አበባ በመጡ ጊዜ አይዟችሁ ብሎ ከችግራቸዉ ጋር የተቸገረ፣ጓደኞቹን እና ባለሃብቶችን በማስተባበር የሚቀመስ ምግብ በማዘጋጀት፣መጠለያ እና ልብስ በማሰባሰብ በርካታ የበጎ ፈቃድ ስራዎችን ለ ዓመታት አከናዉኗል። ለምሳሌ በዚህ ፎቶ ላይ የሚታየዉ ምስል እንደሚያሳየዉ ቀኑ የ 2015 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል ሲሆን ፍስሃ
ጓደኞቹን አሰባስቦ ቀዬያቸዉን ጥለዉ ለተሰደዱ ለነዚህ የሃገራቸዉ ስደተኞች ንዲህ ሰንጋ በማረድ በዓሉን በደስታ እንዲያሳልፉ አድርጓል።

አይዟችሁ ይህ የእናንተ መጨረሻ አይደለም ይላቸዋል።እንደ ቤተሰብ ይደግፋቸዋል ሌሎችም እጃቸዉን እንዲዘረጉ ጧት ማታ ገመጎትጎት አይቦዝንም።

የሃገራቸዉ ስደተኞች አዲስ ሀብት ንብረታቸዉን ጥለዉ የተሰደዱ ብፁዓን ከተማዉን እስኪለምዱት የተለያዩ የቀን ስራዎችን መስራት እንዲጀምሩ እንዲሁም ልጆቻቸው ት/ት ቤት መማር እንዲቀጥሉ በማድረግ ከስራ ጓድኞቹ ፣ከቤተሰቦቹ ጋር በመሆን ጥረት አድርጓል።

በዚህ ጥረቱም ፍስሃ ሰባት ቤተሰብ አባዎራ በድምሩ 38 የቤተሰብ አባላት ያሏቸዉን የሃገራቸዉ ተፈናቃዮች አግዟል ጥረቱም ቀጥሏል።
ፍስሃ እንደሚለዉም ከ2014 ዓም መጨረሻ ጀምሮ ባለኝ አቅም እያሰብኳቸው ነው ።በጣም የማረሳዉ ግን አንዱ በጣም ስለቸገዉ ለብቻው ቴክስት አደረገልኝ-ቃል በቃል የጻፈልኝ---እንዲህ ይላል "የቀን ስራ አጣሁ ወንድሜ ሆይ ... ተፍናቃይ ነኘ ለልጆቼ ጥራጥሬ ባቄላ ሁለት ኪሎ ግዛልኘ አለኝ" እኔም በጊዜዉ አለቀስኩ ከዚህ በላይ ምን የሚያም ነገር አለ።" ይላል።
ፍስሃ እንደሚለዉም "አሁንም ፈጣሪ ከረዳኝ እነዚህን ሰዎች በዘላቂነት እራሳቸውን ችለው ወይም ወደ ለመዱት መደበኛ ህይወታቸዉ ተመልሰዉ መኖር ሲችሉ ማየት አፈልጋለሁ።"

 #ሶፊያ ጁሃር የሚንበር ቴሌቪዥን የቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢ (ሆስት) ነች።በስራ ጉዳይ ፕሮግራም ቀረፃ ለማከናወን ወደ ሀመር ካመራች በኋላ ስራዋን ከዉና ተመልሳ ነበር። ነገር ግን በድጋሜ...
09/12/2022

#ሶፊያ ጁሃር የሚንበር ቴሌቪዥን የቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢ (ሆስት) ነች።

በስራ ጉዳይ ፕሮግራም ቀረፃ ለማከናወን ወደ ሀመር ካመራች በኋላ ስራዋን ከዉና ተመልሳ ነበር። ነገር ግን በድጋሜ ወደ ሀመር ተመልሳ እንድትጓዝ ያደረጋት የበጎነት የልብ ጥግ ምን ይሆን።

ሶፊያ ይሄንን ጉዳይ እንደሚከተለዉ ነበር በፌስ ቡክ ገጿ ላይ ያሰፈረችዉ።

"ከልቤና ከልቦቻችሁ ቀርተው ከነበሩት ከሐመሯ እናት (አሌ ማማ ) ጋር ዳግም ተገናኝተናል!🥰🥰🥰

አንዳንድ ስሜቶች አሉ በቃላት ጥምረት የማይገለፁ!
🥰🥰🥰🥰🥰🥰

በዚህ ሳምንት የኔ መንገድ ፕሮግራም ወደ ሐመር መዝለቅ ግድ ሆኖብን ዘልቀናል።

መልሶ የሚያስኬድ ምን ነገር ገጥሞን ይሆን?
ቅዳሜ ምሽት ከ3:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን።

አመሰግናለሁ 🙏
ቪዲዮዉን ሊንኩን ተጭናችሁ ተመልከቱ።
https://www.facebook.com/Tofikyusufofficial/videos/3320812104858731/?flite=scwspnss&mibextid=3ttCkEeNLPl53huk

 #ቮለንትዮጵያ Volunthiopa is marking December 5,International Volunteer Day 2022, being cellebrated under a theme "Solidarit...
04/12/2022

#ቮለንትዮጵያ Volunthiopa is marking December 5,
International Volunteer Day 2022, being cellebrated under a theme "Solidarity through volunteering. "
For the future of our planet, we must act together and we must act now.

💞 💞 💞 💞 💞 💞
የዘንድሮዉ አለማቀፍ የበጎ ፈቃደኝነት ቀን
በጎ ፈቃደኝነት ለላቀ ትብብር በሚል መሪ ቃል
ነገ ሰኞ ይከበራል።
የሚገለጥልን ከሆነ ከበጎ ፈቃደኝነት በላይ የሚያስተባብር ነገር የለም።

💞 ክቡራን የቮለንትዮጵያ Volunthiopia ቤተሰቦች

ነገ የሚከበረዉን ዓለማቀፍ የበጎ ፈቃደኝነት ቀን በማስመልከት በቴሌግራም ቻናላችን በርካታ የበጎ ፈቃደነት ምስሎችን እያጋራን እነገኛለን።
https://t.me/Volun_thiopia

ካጋራናችሁ ምስሎች መካከል በጣም የወደዳችሁትን አንድ ፎቶ ከነ ምክንያቱ ላኩልን ሽልማቶችም አሉን።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251920514084

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when በጎ ለኢትዮጵያ Bego Le-Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to በጎ ለኢትዮጵያ Bego Le-Ethiopia:

Share