Addisout.Com

Addisout.Com Provides Various Entertainment on music, short sketches & comedy Provide Information on Ethiopia Entertainment, Business,Politics and Travel

መልካም ዜና እና ጅማሮ ነውግን ...ብዙ ስራ የሚጠይቅ ብዙ ምርመራ መደርግ ያለበት፣ ተበዳዬች የሚካሱበት ምሳሌ ዝም ብለው ሰውን ከሚኖርበት ቦታ አንስተው ጭራሽ ባህሉን ወደማያቅበት ሃገር እ...
21/08/2025

መልካም ዜና እና ጅማሮ ነውግን ...
ብዙ ስራ የሚጠይቅ
ብዙ ምርመራ መደርግ ያለበት፣ ተበዳዬች የሚካሱበት
ምሳሌ ዝም ብለው ሰውን ከሚኖርበት ቦታ አንስተው ጭራሽ ባህሉን ወደማያቅበት ሃገር እያስፈራሩ መቀየር፣ የስንቱ ትዳር ሂዎት ተበጥብጧል።
as Meseret Media Reports...

የባንክ ሰራተኞች በግዴታ ደንበኛ እንዲያመጡ የሚያስገድዱበትን አሰራር እንደሚመረምር ብሔራዊ ባንክ ለሚድያችን አስታወቀ !

"እውነት ለመናገር ጉዳዩን አናውቀውም ወይም አልሰማንም ማለት አልችልም፣ ነገር ግን በተባለው መጠን ሰራተኞች እየተንገላቱ እና ከስራቸው እስከመባረር ጭምር እየደረሱ ከሆነ እናየዋለን።"
ጉርሻ page
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)

#ዜናመሠረት የባንክ ሰራተኞች በግዴታ ደንበኛ እንዲያመጡ የሚያስገድዱበትን አሰራር እንደሚመረምር ብሔራዊ ባንክ ለሚድያችን አስታወቀ

"እውነት ለመናገር ጉዳዩን አናውቀውም ወይም አልሰማንም ማለት አልችልም፣ ነገር ግን በተባለው መጠን ሰራተኞች እየተንገላቱ እና ከስራቸው እስከመባረር ጭምር እየደረሱ ከሆነ እናየዋለን።"

ለሁሉም ክፍት ሆኖ የቀረበውን መረጃ ያንብቡ:
https://tinyurl.com/5hy4vzu2

የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://tinyurl.com/2s3b4yj9

የባንክ ሰራተኞች ስቃይ ብዙዎችን ወደ ድብርት ተስፋ መቁረጥ የስኳር ግፊት እንዲሁም ጭንቀት ላይ እየጣላቸው ነው። መፍት ሄይሻሉ...ጉርሻ page
21/08/2025

የባንክ ሰራተኞች ስቃይ ብዙዎችን ወደ ድብርት ተስፋ መቁረጥ የስኳር ግፊት እንዲሁም ጭንቀት ላይ እየጣላቸው ነው። መፍት ሄይሻሉ...
ጉርሻ page

(መሠረት ሚድያ)- አሁን አሁን አሳሳቢ እየሆነ፣ ብዙ ሰዎች ያላስተዋሉት እንዲሁም የሚዲያ ሽፋን ያልተሰጠው ነገር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየከፋ የመጣው የባንክ ሰራተኞች በደል ነው።

አንዱአለም ጎሳ ዛሬ ተፈቷል ! የጉድ ሃገር...
10/06/2025

አንዱአለም ጎሳ ዛሬ ተፈቷል ! የጉድ ሃገር...

ፓሪስ ይገባዋል...👏🏿👏🏿! ጭርሽ ፋይናል አይመስልምCongrats PSG...Well deserved Victory
01/06/2025

ፓሪስ ይገባዋል...👏🏿👏🏿! ጭርሽ ፋይናል አይመስልም
Congrats PSG...Well deserved Victory


------ኖሮው እያደረቀን የሬሳ ማድረቂያ አይገባንም-----በወተት ውስጥ የሬሳ ማድረቂያ.... በወተትና መሰል ምርቶች ላይ የአስከሬንማድረቂያ(Formaldehyde) የሚጠቀሙ ነጋዴዎች እንዳ...
27/05/2025

------ኖሮው እያደረቀን የሬሳ ማድረቂያ አይገባንም-----

በወተት ውስጥ የሬሳ ማድረቂያ....
በወተትና መሰል ምርቶች ላይ የአስከሬን
ማድረቂያ(Formaldehyde) የሚጠቀሙ ነጋዴዎች እንዳሉ ተገለጸ - ሸገር ሬዲዮ !


❤️❤️የሳቃችን ምንጭ አቡ ሱራፌል ብስራት ተሞሽሯል!❤️❤️  እንኳን ደስ ያለህ  ዘጠነኛው ሺ Surafel Bisrat
25/05/2025

❤️❤️የሳቃችን ምንጭ አቡ ሱራፌል ብስራት ተሞሽሯል!❤️❤️
እንኳን ደስ ያለህ
ዘጠነኛው ሺ Surafel Bisrat

ደሃ እና ጥቁር ጉዳን ከያዘህ አይለቅህም Really Yonatan Aklilu? የሚዳው መኪና፣ የሚኖርበት ቤት ሱፉ, የልጆቹ ልብስ, የሚስቱ ዊግ እያንዳንዱ ዛሬ አለኝ የሚለው ነገሩ ከደሃ እጅ...
24/05/2025

ደሃ እና ጥቁር ጉዳን ከያዘህ አይለቅህም Really Yonatan Aklilu?

የሚዳው መኪና፣ የሚኖርበት ቤት ሱፉ, የልጆቹ ልብስ, የሚስቱ ዊግ እያንዳንዱ ዛሬ አለኝ የሚለው ነገሩ ከደሃ እጅ ከተሰበሰበ ወይም ከተነጠቀ ብር እንደሆነ ዘንግቶት... This shall Pass

የ11 ዓመቷ ህፃን በዓምላክ ግርማ ገዳዮች የሞት ፍርድ ተፈረደባቸው፡፡
23/05/2025

የ11 ዓመቷ ህፃን በዓምላክ ግርማ ገዳዮች የሞት ፍርድ ተፈረደባቸው፡፡

ጠሚ አብይ ወደ ጠፍር ሊጓ ዙ ነው የሚለው የመሰረት ሚድያ ዜና እውነት ነው ወይስ ...🛰🚀 🛰
23/05/2025

ጠሚ አብይ ወደ ጠፍር ሊጓ ዙ ነው የሚለው የመሰረት ሚድያ ዜና እውነት ነው ወይስ ...🛰🚀 🛰



የባንክ ሹፌሮቹ ከህዝቡ 4 ሚልየን ብር የሚያወጣ የባንክ አካውንት እንዲያስከፍቱ እስከ ሰኔ አጋማሽ ድረስ ቀነ ገደብ ተሰጣቸው! Meseret Media _________________________...
20/05/2025

የባንክ ሹፌሮቹ ከህዝቡ 4 ሚልየን ብር የሚያወጣ የባንክ አካውንት እንዲያስከፍቱ እስከ ሰኔ አጋማሽ ድረስ ቀነ ገደብ ተሰጣቸው! Meseret Media
_________________________________________________________________
በዚህ አስተያየት ላይ....

"የግል ባንኮች ሰራተኞች ላይ ከዲስትሪክት ጀምሮ በየቀኑ እየተደወለ አንዳንዴም ወደ ቅርንጫፎች እየመጡ ሰራተኞቹ ማድረግ የማይችሉትን ትዕዛዝ በመሥጠት ያን ካላደረጉ ደግሞ ከደሞዛቸው ጀምሮ ብዙ ቅጣቶች እንደሚጠብቃቸው እያስፈራሩ ብቻም ሳይሆን እያደረጉትም ይገኛሉ" የሚል አስተያየት በፀሀፊው አቶ ፍቃዱ ኤርሱሞ ተንፀባርቋል።
_____________________________________________________________________

መሠረት ሚድያ Reports

በርካታ የግል ባንኮች ሰራተኞቻቸውን በአስገዳጅነት ህብረተሰቡን የባንክ አካውንት እንዲያስከፍቱ ተልዕኮ እየተሰጡ መሆናቸውን የሚገልፅ አንድ አስተያየት በትናንትናው እለት ማስነበባችን ይታወሳል።

ዛሬ የምናስነብባችሁ ደግሞ ባንኮች ውስጥ በሹፌርነት ተቀጥረው የሚሰሩ ሰራተኞች እያንዳንዳቸው በድምሩ 4 ሚልየን ብር የሚሆን የባንክ አካውንት እንዲያስከፍቱ ስለታዘዙ ሹፌሮች ነው።

ጉዳዩ እንዲህ ነው፣

አዋሽ ባንክ Awash Bank እንደሌሎቹ ባንኮች ሁሉ ገንዘብ ለማሰባሰብ ሰራተኞቹን በከተማው ከማሰማራቱ ውጪ ሹፌሮቹም እያንዳንዳቸው 4 ሚልየን ብር deposit አስደርጉ መባላቸውን ሰማን።

"ሹፌሩ መኪናውን በአግባቡ መንዳት ትቶ ስለ ገንዘብ ማሰባሰብ ሲያስብ እና ሲጨነቅ ነው የሚውለው" ያሉን አንድ የተቋሙ ሰራተኛ ሁሉም ሹፌሮች እስከ ሰኔ አጋማሽ ግባቸውን እንዲመቱ (4 ሚልየን ብር ከህዝቡ deposit እንዲያስደርጉ) መታዘዛቸውን ተናግረዋል።

መሠረት ሚድያ የተመለከው አንድ የባንኩ ሰራተኞች የመልዕክት መለዋወጫ ግሩፕ ላይ የተፃፈ መረጃ ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሲሆን "እያንዳንዱ የባንኩ አሽከርካሪ መኪና መንዳት ብቻ ሳይሆን ሀብት በማሰባሰብ ዘመዶቹን እና ጓደኞቹን ቡክ በማስከፈት አዳዲስ ደንበኞችን ማምጣት አለበት" ይላል።

መልዕክቱ አክሎም "አንድ አሽከርካሪ 4 ሚልዮን ብር ቢያመጣ የታለመውን እቅድ በቀላሉ ከግብ እናደርሳለን፣ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኔ አጋማሽ ድረስ በተሰጣችሁ እቅድ መሰረት እያንዳንዳችሁ ለጉዳዩ ትኩረት በመስጠት እንድትተባበሩ" ይላል።

ደህና ኑሮ ይኖራሉ የሚባሉትን ጨምሮ በርካታ የህብረተሰብ ክፍል ኑሮው ከእጅ ወደ አፍ በሆነበት በዚህ ወቅት አንድ ሹፌር በምን መልኩ 4 ሚልዮን ብር የሚያወጣ ቡክ ማስከፈት እንደሚችል ለበርካቶች ጭንቀትን ብቻ ሳይሆን አስደማሚ ሆኗል።

በዚህ ዙርያ ከባንኩ መረጃ ከደረሰን እናቀርባለን።

መረጃን ከመሠረት!

(መሠረት ሚድያ)- በርካታ የግል ባንኮች ሰራተኞቻቸውን በአስገዳጅነት ህብረተሰቡን የባንክ አካውንት እንዲያስከፍቱ ተልዕኮ እየተሰጡ መሆናቸውን የሚገልፅ አንድ አስተያየት በትናንትና....

ከንቲባ አዳነች አበቤ በአሜሪካ ሽር ብትን ሲሉ ታይተዋል። የሰራ ሰው እረፍት ያስፈልገዋል።እስቲ ፍቅራችሁን ግልጡላት...
15/05/2025

ከንቲባ አዳነች አበቤ በአሜሪካ ሽር ብትን ሲሉ ታይተዋል። የሰራ ሰው እረፍት ያስፈልገዋል።
እስቲ ፍቅራችሁን ግልጡላት...

ጌታቸው ረዳ እንዴት አደርክ!?😁😁😁 ቃለ መጠይቁን እንዴት አያችሁት?
13/05/2025

ጌታቸው ረዳ እንዴት አደርክ!?😁😁😁

ቃለ መጠይቁን እንዴት አያችሁት?

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addisout.Com posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Addisout.Com:

Share