Abiy Ahmed Ali Fans

Abiy Ahmed Ali Fans Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abiy Ahmed Ali Fans, Digital creator, 4 Kilo, Addis Ababa.

13/03/2024

ሰውየው‼️

22/02/2024

ብሄርተኞች ለሀገር ብሄሬ ነው ላሉትም አካል ሚጠቅም ስራ አይሰሩም



17/02/2024
የዓድዋ ድል መታሰቢያ  ከመገንባቱ በፊት የነበረ ቦታ ምን እንደሚመስልየዓድዋ ድል መታሰቢያ ከተገነባበበት በኋላ ያለውን ለውጥ እዩትማ! 🥰💪ልዩነቱ ግልፅ ነው!
11/02/2024

የዓድዋ ድል መታሰቢያ ከመገንባቱ በፊት የነበረ ቦታ ምን እንደሚመስል

የዓድዋ ድል መታሰቢያ ከተገነባበበት በኋላ ያለውን ለውጥ እዩትማ! 🥰💪

ልዩነቱ ግልፅ ነው!

የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዛሬው እለት ይመረቃል!ዱባይ አይደለም አዲስ አበባ ነው
11/02/2024

የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዛሬው እለት ይመረቃል!
ዱባይ አይደለም አዲስ አበባ ነው

06/02/2024

House of Peoples Representatives of FDRE

31/01/2024
ከጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኔ በሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረጋችን አመሰግናቸዋለሁ።ተጠናክረው የቀጠሉት ግንኙነቶቻችን በሁለቱ ሀገሮቻችን እያደገ ለመጣ...
30/01/2024

ከጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኔ በሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረጋችን አመሰግናቸዋለሁ።
ተጠናክረው የቀጠሉት ግንኙነቶቻችን በሁለቱ ሀገሮቻችን እያደገ ለመጣው ትብብር ዋቢ ናቸው።

ፀሀይ ተመልሳለች‼️ዛሬ የጣልያን መንግሥት "ፀሐይ"ን ለኢትዮጵያ መንግሥት ያስረከቡበት የታሪካዊ ሁነት ቀን ሆኗል። "ፀሐይ" በ1935 ዓ.ም ሄር ሉድዊግ ዌበር የተባለው ጀርመናዊ ኢንጂነር እ...
30/01/2024

ፀሀይ ተመልሳለች‼️

ዛሬ የጣልያን መንግሥት "ፀሐይ"ን ለኢትዮጵያ መንግሥት ያስረከቡበት የታሪካዊ ሁነት ቀን ሆኗል። "ፀሐይ" በ1935 ዓ.ም ሄር ሉድዊግ ዌበር የተባለው ጀርመናዊ ኢንጂነር እና የንጉሱ ፓይለት በወቅቱ ከነበሩ ኢትዮጵያዊያን ጋር በመሆን በኢትዮጵያ የተሰራ የመጀመሪያው አውሮፕላን ነው። ስያሜውም የቀዳማዊ ኃይለስላሴን ልጅ ልዕልት ፀሐይን ለማሰብ የተሰጠ ነበር።

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ላለፈው አንድ አመት ጊዜ ከጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኔ ጋር አውሮፕላኑ ወደ ኢትዮጵያ ስለሚመለስበት ሁኔታ ትልቅ ጥረት እና ሰፊ ንግግር ሲያደርጉ ቆይተዋል።

ፀሐይ ባለሁለት መቀመጫ እና ሁለትዮሻዊ መቆጣጠሪያ ያለው ብሎም የባለከፍተኛ ኃይል ሞተር ባለቤት ተደርጎ የተሰራ አውሮፕላን ነበር። "ፀሐይ" ኮምፓስ፣ የአብራሪ መቆጣጠሪያዎች፣ ሁለት ያለ ፍሬን ማቆሚያ የተገጠሙ የማረፊያ ሽክርክሪቶች የነበሩትም ነበር። ሞተሩ ባለሰባት ሲሊንደር ዋልተር ቪነስ ሲሆን የውሃ ማቀዝቀዣ ስርዓት የነበረው የ115 የፈረስ ጉልበት ባለቤትም ነበር።

"ፀሐይ" ከሁለተኛው የአለም ጦርነት በፊት በኢትዮጵያ የተሰራ ብቸኛ አውሮፕላን ነው። ፀሐይ በውስን ሃብት እና ስፍራ በጊዜው የነበሩትን አናፂዎች እውቀት እና የእጅ ጥበብ በመጠቀም የተሰራ አውሮፕላን ሲሆን የ1930ዎቹ የአቪየሽን ጥረት ማሳያ ሆኖ የተረፈን አውሮፕላን ነው።

29/01/2024

በአፍሪካ ትልቁን ፕሮጀክት እያደረገ ያለው #ኢትዮጵያ ውስጥ ነው‼️

 #ኢትዮጵያ
29/01/2024

#ኢትዮጵያ

Address

4 Kilo
Addis Ababa

Telephone

+251962211012

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abiy Ahmed Ali Fans posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abiy Ahmed Ali Fans:

Share