Yefiqirbet-የፍቅር ቤት

Yefiqirbet-የፍቅር ቤት የፍቅር ቤት
በኤፍ ኤም 97.1
On Sundays 03:00 PM - 05:00 PM

መልካም አዲስ አመት ከፍቅር ቤትና መጽሔተ ጥበብ ዝግጅት ክፍል - ኤፍ ኤም አዲስ 97.1               እንኳን አደረሳችሁ!!!   - ዛሬም ከቀኑ 7:00 - 8:00 የበዓል ልዩ ፕሮ...
10/09/2024

መልካም አዲስ አመት ከፍቅር ቤትና መጽሔተ ጥበብ ዝግጅት ክፍል - ኤፍ ኤም አዲስ 97.1
እንኳን አደረሳችሁ!!!
- ዛሬም ከቀኑ 7:00 - 8:00 የበዓል ልዩ ፕሮግራማችንን ተከታተሉ!!!

11/08/2024

የተከበራችሁ የፕሮግራማችን ቤተኞች
የፍቅር ቤት ከነሐሴ 5 2016 ጀምሮ ዘወትር እሁድ ከ9:00-11:00 ይተላለፋል። በኤፍ ኤም አዲስ 97.1

የፍቅር ቤት ዛሬ ሐምሌ 28 ቀን 2016 ዓ/ም በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ከቀኑ 10:00 - 12:00 ሰዓት********************** - በአንድ ጥናት ኢትዮጵያውን 52 በመቶዎቻችን ...
04/08/2024

የፍቅር ቤት ዛሬ ሐምሌ 28 ቀን 2016 ዓ/ም
በኤፍ ኤም አዲስ 97.1
ከቀኑ 10:00 - 12:00 ሰዓት
**********************
- በአንድ ጥናት ኢትዮጵያውን 52 በመቶዎቻችን በመቀንጭር ተጠቅተናል። ይሄ ማለት፣
- ለመማር መቸገር
- ረጅም ሰዓት መስራት አለመቻል
-የክስተትን አዙሪት ተገንዝቦ ጥንቃቄ አለማድረግ
- ነገሮችን ያለትንተናና ማገናዘብ አለመቀበል
ሌሎችም...
ከ"ሀገር በአንድ ሺህ ቀን" መጽሐፍ
* ዛሬ በ"ሀገር በአንድ ሺህ ቀን" መጽሐፍ ዙሪያ እንቆያለን።
እንግዶቻችን ጸሐፊዋ ፍሬአለም ሺባባው
የኑትሪሽን ባለሞያው ዶ/ር ይሁኔ አየለና
በአአዩ ሳይኮሎጂ ዲ/ት የቅ/ህ ክፍል ሃላፊ ዶ/ር ፋንታሁን አድማስ ናቸው። በቀጥታ ከስቱዲዮና በስልክ ያወሩናል።

የፍቅር ቤት የሬዲዮ ፕሮግራም ዛሬግንቦት 25 ቀን 2016 ዓ/ምበኤፍ ኤም አዲስ 97.1ቀን ከ10:00 - 12:00 ሰዓት*************    እንኳን ለ24ኛ ዓመት ኤፍ ኤም ምስረታ አደ...
02/06/2024

የፍቅር ቤት የሬዲዮ ፕሮግራም ዛሬ
ግንቦት 25 ቀን 2016 ዓ/ም
በኤፍ ኤም አዲስ 97.1
ቀን ከ10:00 - 12:00 ሰዓት
*************
እንኳን ለ24ኛ ዓመት ኤፍ ኤም ምስረታ አደረሰን!
- የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት መንግስቱ ኃ/ማሪያም ባለፈው ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ/ም በዚምባብዌ ሀራሬ 83ኛ የልደት በዓላቸውን አክብረዋል። ጋዜጠኛ ገነት አየለ አብራቸው ነበረች። ዛሬ አንዳንድ መረጃዎችን ታካፍለናለች።
- አንጋፋው የጥበብ ሰው ጸሐፈ-ተውኔት አያልነህ ሙላቱም ዛሬ ስቱዲዮ አለ። በጥበብና በማህበረሰብ አስተዋጽኦው ዙሪያ እንነጋገራለን። ጋሽ አያልነህ በተለያዩ ጊዜያት በስራዎቹ የተለያዩ መንግስታት ቁንጥጫ አርፎበታል።እንጫወታለን።

*** ቤተኞቹ ከቅጣው ንጉሴ ጋር ይቆያሉ
** ከ10 ሰዓት ጀምሮ ወደ ፍቅር ቤታችሁ ግቡ።
-----___-----__________----__----__----__

የፍቅር ቤት ዛሬ ግንቦት 18 ቀን 2016 ዓ/ምበኤፍ ኤም አዲስ 97.1ከቀኑ 10:00 - 12:00 ሰዓት***************በእናት መጽሐፍ ዙሪያ እንቆያለን። ከደራሲው ከዶ/ር ይሁኔ አየ...
26/05/2024

የፍቅር ቤት ዛሬ ግንቦት 18 ቀን 2016 ዓ/ም
በኤፍ ኤም አዲስ 97.1
ከቀኑ 10:00 - 12:00 ሰዓት
***************
በእናት መጽሐፍ ዙሪያ እንቆያለን። ከደራሲው ከዶ/ር ይሁኔ አየለ ጋር የቀጥታ ስቱዲዮ ቆይታ አለን።
ሌሎችም አዝናኝና መረጃ ሰጪ ጥንቅሮች አሉንና እንዳያመልጣችሁ - በፍቅር እንጠብቃችኋለን!!!

- ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም ትንሳኤ! - ለመላው ኢትዮጵያን እንኳን ለ83ኛው ዓመት የድል በዓል አደረሰን!!! * የፍቅር ቤት ሬዲዮ ፕሮግራም ዛሬ    ሚያዝያ 27 ቀን 201...
05/05/2024

- ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም ትንሳኤ!
- ለመላው ኢትዮጵያን እንኳን ለ83ኛው ዓመት የድል በዓል አደረሰን!!!
* የፍቅር ቤት ሬዲዮ ፕሮግራም ዛሬ
ሚያዝያ 27 ቀን 2016 ዓ/ም
በልዩ ሁኔታ ምሽት ከ12:00 - 2:00
በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ከአውድ ዓመት የመዝናኛ ፕሮግራሞቹ ጋር ይጠብቃችኋል
- አዲስ አበባ በዚህ ዕለት ሚያዚያ 27 ቀን 1928 ዓ/ም የጣሊያን ወታደሮች በወረራ ገቡ። ከ 5 ዓመት በኋላ በዚሁ ዕለት በ1933 ዓ/ም ንጉሰ ነገስት ቀዳማዊ አጼ ኃ/ስላሴ በድል አድራጊነት አዲስ አበባ ገብተው በቤተ መንግስታቸው የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ ሰቀሉ። ዛሬ ደግሞ የትንሳኤልን በዓልም እያከበርን ነው።
የዛሬው ፕሮግራም ትኩረት በነዚህና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ነው።
- ቅጣው ንጉሴና ብሩክ መኮንን ይጠብቋችኋል።

28/04/2024

ለክቡራን የፍቅር ቤት አድማጮች
ዘወትር በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 የሚቀርበው ፕሮግራም ዛሬ በአርሰናልና ቶተንሀም ጫወታ ምክንያት የማይቀርብ መሆኑን ከይቅርታ ጋር እንገልጻለን!!!

እንዴት ከረማችሁ የፍቅር ቤት ሬዲዮ ፕሮግራም ተከታታዮች?    ዛሬ እሁድ ነው። ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ ለ2 ሰዓታት ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ላይ እንገናኝ!       ************///...
21/04/2024

እንዴት ከረማችሁ የፍቅር ቤት ሬዲዮ ፕሮግራም ተከታታዮች?
ዛሬ እሁድ ነው። ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ ለ2 ሰዓታት ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ላይ እንገናኝ!
************/////*************
- 20 የሚጠጉ መጽሐፍት ደራሲው አለማየሁ ገላጋይ ዛሬ እንግዳችን ነው። ከሰሞኑ ጓደኞቹ 56ኛ ዓመት ልደቱን አስመልክተው ልደቱን አክብረው በሱ ዙሪያ የተጻፈውን "መልክአ አለማየሁ መጽሐፍ አስመርቀዋል። በዚህ ጀምረን በስነጽሑፍ ህይወቱ ዙሪያ ከቅጣው ንጉሴ ጋር ሰፊ ቆይታ አለው። አያምልጣችሁ!!!

- መካከለኛው ምስራቅ የእስራኤልና ኢራቄ ግጭት የስጋት ጥላ ዘርግቶበታል። በዚህ ዙሪያም መረጃ አለን። ወደ ፍቅር ቤታችሁ እንዳትቀሩ!!!

07/04/2024

የተከበራችሁ የፍቅር ቤት የሬዲዮ ፕሮግራም አድማጮች:- ዘወትር እሁድ ከ10-12 ሰዓት የሚቀርበው ፕሮግራም በፕሪሚየር ሊግ የሊቨርፑል እና ማንቸስተር ዩናይትድ ጫወታ ምክንያት ለዛሬ እንደማይኖር ከይቅርታ ጋር እንገልጻለን!
ለኳስ አፍቃሪያንና ለየክለቦቹ ደጋፊዎች መልካም ጫወታና መልካም ዕድል እንመኛለን!!

31/12/2023

ውድ የፍቅር ቤት የሬዲዮ ፕሮግራም አድማጮቻችን ዛሬ በአርሰናልና ፉልሀም ጨዋታ ምክንያት ፕሮግራም የሌለ መሆኑን እንገልጻለን። ለቡድኖቹ ደጋፊዎች መልካም ዕድል!

19/11/2023

አያምልጣችሁ!

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911608887

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yefiqirbet-የፍቅር ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Yefiqirbet-የፍቅር ቤት:

Share

Category