Efoyta Media & Communication

Efoyta Media & Communication Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Efoyta Media & Communication, Media/News Company, Around Mexico Addis Ababa, Addis Ababa.

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1444ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ
20/04/2023

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1444ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል አደረሳችሁ
ኢድ ሙባረክ

"ቅብዐ ሜሮንን ከተፈቀደለት ሰው ውጪ ማንም እንዳይዘው፣ ከተፈቀደው አገልግሎት ውጪም ሥራ ላይ እንዳይውል ክብረ ቅዱስ ሜሮንን በጥብቅ ማስተማር  የቤተ ክርስቲያንን ቀኖና ማስከበር ይኖርብናል...
07/11/2022

"ቅብዐ ሜሮንን ከተፈቀደለት ሰው ውጪ ማንም እንዳይዘው፣ ከተፈቀደው አገልግሎት ውጪም ሥራ ላይ እንዳይውል ክብረ ቅዱስ ሜሮንን በጥብቅ ማስተማር የቤተ ክርስቲያንን ቀኖና ማስከበር ይኖርብናል።"

ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ ሊቀ ጳጳስ የቅብዐ ሜሮን ዝግጅት ኮሚቴ አባል

©ኢኦተቤ ቴቪ ጥቅምት ፳፯/፳፻፲፭ ዓ/ም

ለሰባት ቀናት ሥርዓተ ጸሎቱ ሲከናወን የነበረው ፍልሐተ ቅብዐ ሜሮን በዛሬው ዕለት በጸሎተ ቅዳሴ መጠናቀቁን ተከትሎ መልእክት ያስተላለፉት የሜሮን ዝግጅት ኮሚቴው አባል ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ በትግራይ ክልል የደቡባዊ ዞን ማይጨው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅርስና ቱሪዝም መምሪያ እንዲሁም አዲስ የተቋቋመው የማኅበራት ምዝገባና ቁጥጥር መምሪያ የበላይ ሊቀ ጳጳስ ቅብዐ ሜሮን ማዘጋጀት ለቅዱስ ሲኖዶስ ምን ማለት እንደሆነ ሲያብራሩ
"የቅብዓ ሜሮን ዝግጅትና ቡራኬ በቅዱስ ሲኖዶስ ብቻ መከናወኑ ለቅዱስ ሲኖዶስ የልዕልናው መገለጫና የአንድነቱ ማሳያ እንዲሁም በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ሐዋርያዊ ተልእኮውን ለመፈጸሙ ሁነኛ ማስረጃ ነው" በማለት ገልጸዋል።

ብፁዕነታቸው ቀጥለውም ለሰባት ተከታታይ ቀናት ወይም ለአንድ ሱባኤ የማዘጋጀት ጥንታዊ ሥርዓት ላይ የሚታየው የፍልሐቱን ትርጉም ሲገልጹ ሜሮኑ በርደተ መንፈስ ቅዱስ የሚባረክና የሚቀደስ እሳቱም በጽርሐ ጽዮን በተከፋፈለው የእሳት ላንቃዎች አምሳል የወረደ የመንፈስ ቅዱስ ምሳሌ ነው ይላሉ።

የቅብዐ ሜሮን ጥንተ ነገር ከብሉይ ኪዳን እስከ ሐዲስ ኪዳን ፣ከሐዋርያት ቀኖና እስከ ሊቃውነት ጉባኤ ፣ ከመጽሐፍ ቅዱስ እስከ ድርሳናት ተመዝግቦ የሚገኝና በቅዱስ ትውፊት ዛሬ ላለችው ቤተ ክርስቲያን በክብር የደረሰ መሆኑ በአስታውሰዋል።

ስለሆነም ይላሉ ብፁዕነታቸው አሁን የተዘጋጀው ቅብዐ ሜሮን ከላይ በጠቀስነው መልክ በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ውሳኔ መሠረት የተሰናዳ መሆኑ ታውቆ የመንፈስ ቅዱስ ቃል ኪዳን የሆነውን ቅብዐ ሜሮን እንዲሁም በየደረጃቸው ቅብዐ ቅዱስና ቅብዐ ቀንዲልን ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ውጭ መጠቀምም፣ መሸጥና መግዛት ሲሞናዊነት ወይም በመንፈስ ቅዱስ ላይ የሚሠራ በደል ነው ከዚህ ተግባር ሁላችን ልንቆጠብ ይገባልም ብለዋል።

ብፁዕነታቸው አክለውም ከዚህ አንጻር የሚስተዋሉ ችግሮችም ካሉ ለማረምና ወደፊትም በጥንቃቄ ለመጓዝ ያስችል ዘንድ ከሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ ያሉ ውሉደ ክህነት ክብረ ቅብዓ ሜሮንን ለማስጠበቅ ከተፈቀደለት ሰው ውጪ ማንም እንዳይዘው፣ ከተፈቀደው አገልግሎትም ውጭም ሥራ ላይ እንዳይውል ስለምሥጢሩ በጥብቅ ማስተማርና የቤተ ክርስቲያንን ቀኖና ማስከበር ይኖርብናል በማለት በአጽንኦት መልክታቸውን አስተላልፈዋል።

መ/ር ኃይሉ በላይ

© EOTC TV
++++++++++++++++++++++++++++++++
የወቅታዊ መረጃ ከትክክለኛው ከቅድስት ቤተክርስቲያን ልሳን ለማግኘት ተከታዮን የዩቲዩብ የፌስ ቡክ ቴሌግራም እና ኢንስታግራም ሊንኮች በመጫን ሰብስክራይብ እና ላይክ ያድርጉ፡፡ ሌሎችም ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በማድረግ መንፈሳዊ ኃላፊነትዎን ይወጡ፡፡
የዩቲዮብ ገጻችን
http://www.youtube.com/c/eotctv
የፌስ ቡክ ገጻችንን
https://www.facebook.com/eotctvchannel
የቴሌግራም ገጻችን
https://t.me/eotctvchannel

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የመገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት ዋና ዓላማየቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ትምህርተ ሃይማኖት፣ ሥርዓተ አምልኮት (ቀኖናት)፣ ታሪ....

እጅግ አሳዛኝተወዳጁ  ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ አርፏል። ድምጻዊው ባደረበት ህመም ምክንያት ማረፉን የቅርብ ወዳጆቹ ለኢፕድ ገልጸዋል።ድምፆዊ ማዲጎ አፈወርቅ እንደማንኛውም ድምፆዊ ዘመን የሚሻ...
27/09/2022

እጅግ አሳዛኝ

ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ አርፏል።

ድምጻዊው ባደረበት ህመም ምክንያት ማረፉን የቅርብ ወዳጆቹ ለኢፕድ ገልጸዋል።

ድምፆዊ ማዲጎ አፈወርቅ እንደማንኛውም ድምፆዊ ዘመን የሚሻገር ስራ ባለቤት ነው።

ኢትዮጵያ በተፈተነችበት ወቅት እያመመው ግንባር ድረስ በመሔድና ማሰልጠኛም ምልምሎችን በማነቃቃት የራሱ የሆነ ታሪክ የሰራ አርቲስት ነበር።

ኢፕድ

በእንግሊዛዊቷ ንግስት ኤልሳቤት ሞት ምክንያት የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሙሉ በሙሉ ተሰርዘው ለሌላ ጊዜ ማስተላለፉን አሁን ታውቋል። ስምንተኛ ሳምንት ላይ ሊካሄዱ የታ...
09/09/2022

በእንግሊዛዊቷ ንግስት ኤልሳቤት ሞት ምክንያት የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሙሉ በሙሉ ተሰርዘው ለሌላ ጊዜ ማስተላለፉን አሁን ታውቋል።
ስምንተኛ ሳምንት ላይ ሊካሄዱ የታቀዱት ጨዋታዎች የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በመባል ይካሄዳሉ የሚል ውሳኔም ተላልፏል፡፡

አንድ መቶ አስር (110) አዳዲስ የአንበሳ አውቶቢሶች የአዲስ አበባን ጎዳና ተቀላቀሉ ከ16.5 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ በሆነ ዋጋ ከ3 ወር በኃላ 250 አዳዲስ አውቶቢሶች ወደ አገልግሎ...
09/09/2022

አንድ መቶ አስር (110) አዳዲስ የአንበሳ አውቶቢሶች የአዲስ አበባን ጎዳና ተቀላቀሉ
 ከ16.5 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ በሆነ ዋጋ
 ከ3 ወር በኃላ 250 አዳዲስ አውቶቢሶች ወደ አገልግሎት እንደሚገቡ ተጠቁሟል፡፡

05/09/2022

10ኛው የዓመቱ በጎ ሰው ሽልማት ዛሬ ነሐሴ 29 ቀን 2014 በኢንተር-ሌግዤሪ ሆቴል ዛሬ ተከናውኗል።

ልዩተሸላሚ

የ2014 የ10ኛው የበጎ ሰው ልዩ ተሸላሚ ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ (የክብር ዶክተር) ሆናለች።

1. ዶክተር ኢንጅነር ውብሸት ዠቅያለ የ10ኛው የበጎ ሰው ሽልማት በመምህርነት ዘርፍ አሸናፊ ሆነዋል። በዚህ ዘርፍ መ/ር ወልደሃና ወልደዮሐንስ እንዲሁም ፕ/ር አንድርያስ እሸቴ እጩዎች የነበሩ ሲሆን መ/ር ወልደሃና ወልደዮሐንስ በመድረኩ የእውቅና ሰርተፍኬት ተበርክቶላቸዋል።

2. ክብራ ከበደ በበጎአድራጎት ዘርፍ የ2014 የበጎ ሰው ሽልማት ተሸላሚ ሆነዋል። በዚህ ዘርፍ ወጣት ሚኪያስ ለሰሰ እና ወጣት ሄኖክ ፈቃዱ እጩዎች የነበሩ ሲሆን የእውቅና ሰርተፍኬት ተበርክቶላቸዋል።

3. ሼሕ መሐመድ አወል ሐምዛ በቅርስና_ባህል_ዘርፍ የ2014 የበጎ ሰው ሽልማት ተሸላሚ ሆነዋል። በቅርስና ባህል ዘርፍ እጩዎች የነበሩት የእድሜ ባለፀጋው መ/ር ዜና ማርቆስ እንዳለው እና ወጣት አቡ ገብሬ በመድረኩ የእውቅና ሰርተፍኬት ተበርክቶላቸዋል።

4. ዓለምፀሐይ በቀለ በኪነጥበብ ዘርፍ (የፊልም ዳይሬክቲንግ) የ2014 የበጎ ሰው ተሸላሚ ሆናለች። በዚህ ዘርፍ እጩዎች የነበሩት ሄኖክ አየለ እና አብርሃም ገዛሀኝ የእውቅና ሰርተፍኬት ተበርክቶላቸዋል።

5. ዶ/ር ርብቃ ጌታቸው ኃይሌ በዲያስፖራ ዘርፍ የበጎ ሰው ሽልማት ተሸላሚ ሆነዋል። በዘርፉ ሱፐር ሞዴል አና ጌታነህ እና ዶ/ር መንበረ አክሊሉ የእውቅና ሰርተፍኬት ተበርክቶላቸዋል።

6. የአምባሳደር ብራንድ መሥራች ሰይድ መሐመድ በንግድና_ሥራ_ፈጠራ ዘርፍ ተሸላሚ ሆነዋል። በተጨማሪም፤ በዚሁ ንግድና ስራ ፈጠራ ዘርፍ እጩዎች የነበሩት፤ ጠንክር ቴሪ እና ዶ / ር ፍሰሀ እሸቱ የእውቅና ሰርተፍኬት ተበርክቶላቸዋል።

7. ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለውለታና በአቭዬሽን ዘርፍ በርካታ ውጤታማ ሥራዎችን የሠሩት ግርማ ዋቄ መንግሥታዊ_ኃላፊነትን_በብቃት_በመወጣት ዘርፍ የ2014 የበጎ ሰው ሽልማት ተሸላሚ ሆነዋል።

8. ኤምሬተስ ፕሮፌሰር ረዳ ተ/ሃይማኖት በሳይንስ ዘርፍ ተሸላሚ ሆነዋል። በዚሁ ዘርፍ እጩ የነበሩት ዶ/ር ምትኬ ሞላ እና ፕ/ር በላይ ወልደየስ የእውቅና ሰርተፍኬት ተበርክቶላቸዋል።

9. ጋዜጠኛ ሰሎሞን ገብረሥላሴ በጋዜጠኝነት ዘርፍ የ10ኛው የበጎ ሰው ሽልማት ተሸላሚ ሆነዋል። በዘርፉ ጋዜጠኛ ግርማ ፍሰሀ እና ጋዜጠኛ ሠይፉ ፋንታሁን እጩ የነበሩ ሲሆን፤ ጋዜጠኛ ግርማ በመድረኩ ተገኝቶ የእውቅና ሰርተፍኬት ተበርክቶለታል።

ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ  | ጎ ግሪን አፍሪካ ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት ጀመረ                                                     ግሪን ቴክ ...
19/07/2022

ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

| ጎ ግሪን አፍሪካ ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት ጀመረ

ግሪን ቴክ አፍሪካ አፍሪካውያን በእምቅ የኢነርጂ ሃይል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማስቻል በምስራቅ߹ በምእራብ እና በደቡብ አፍሪካ ሀገራት ተቋሙን በመክፈት በኤሌክትሪክ ሀይል የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች፤ በታዳሽ ሃይል እና በአዳዲስ የኢነርጂ ምንጮች ላይ ተሰማርቶ የሚገኝ ኩባንያ ነው።

ዛሬ የጎግሪን ነጻ አገልግሎት ማስጀመርያ መርሀ ግብር ላይ የግሪን ቴክ አፍሪካ የማርኬቲንግ እና ኮሙንኬሽን ዳይሬክተር አቶ ቴዎድሮስ ታደሰ ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት ግሪን ቴክ አፍሪካ ከምሥራቅ አፍሪካ ሃገራቶች አንዷበሆነችው ኢትዮጵያ ኩባንያውን በመክፈት ስራውን ከጀመረ የሁለት አመት ጊዜ አስቆጥሯል።

ግሪን ቴክ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኩባንያው ግሪን ቴክኖሎጂስ ኢትዮጵያ እንደሚባል ገልጸዋል።

አያይዘውም "ግሪን ቴክኖሎጂስ ኢትዮጵያ በታዳሽ ሃይል እና በአዳዲስ የኢነርጂ አማራጮች ላይ የሚሰራ ኩባንያ ሲሆን ሀገራችን ለነዳጅ እና ለመለዋወጫ የምታወጣውን የውጪ ምንዛሬ በማስቀረት ለሌሎች የልማት ስራዎች እንዲውሉ በማስቻል ለሃገራችን መልከአ ምድር ተስማሚ እና ምቹ የሆኑ የከተማ እና የሃገር አቋራጭ ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ያቀርባል፤ በቅርቡ ወደ ስራ የሚገባውንሙሉ በሙሉ በኤለክትሪክ ሃይል የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካ በመገንባት ላይ ይገኛል" ሲሉ ተናግረዋል።

ግሪን ቴክኖሎጂስ ኢትዮጵያ ለሚያቀርባቸው ሙሉ በሙሉ በኤሊክትሪክ ሃይል ለሚሰሩ ተሽከርካሪዎቹ ሙሉ መለዋወጫዎችን ያቀረበ ሲሆን ዘመናዊ በወቅቱ ቴክኖሎጂ የተደራጀ የጥገና ማእከላትን አቋቁሞ ወደ ስራ ገብቷል።

ግሪን ቴክኖሎጂስ ኢትዮጵያ ብቃት ያላቸውን የጥገና ባለሞያዎችን ለማፍራት እና ለዜጎች የስራ እድልን ለመፍጠር እተለያዩ የቴክኒክ እና ሞያ ተቋማት ጋር በአጋርነት በመስራት ተማሪዎቻቸውን በጥገና ማእከላችን ስልጠና በመሰጠት ላይ እንገኛለን ብለዋል።

በተጨማሪም ግሪን ቴክኖሎጂስ ኢትዮጵያ ተጠቃሚዎች በአመቻቸው ቦታ ተሸከርካሪዎቻቸውን ቻርጅ ለማድረግ እንዲያመቻቸው የቻርጂንግ ጣቢያ መሰረተ ለማት የሚገነባ ሲሆን በአሁኑ ሰአት በመዲናችን የተለያዩ አካባቢዎች 40 በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ቻርጅ ለማድረግ የሚያስችሉ ጣብያዎችን ገንበቷል።

በቀጣይም የመካከለኛ እና የፈጣን የቻርጂንግ ማእከላትን ለመገንባት ዝግጅቱን አጠናቅቋል።

ግሪን ቴክኖሎጂስ ኢትዮጵያ ለግሪን ትራንስፖርት ሰርቪስ በኤሌክትክ ሃይል የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን በማቅረብ ለትራንስፖርት ዘርፍ የበኩሉን አስተዋጽኦ እያደረገ ያለ ተቋም ነው ሲሉ ተናግረዋል።

ግሪን ትራንስፖርት ሰርቪስ ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ለትራንስፖርት ዘርፍ በማሰማራት የሚሰራ ተቋም ሲሆን በመተግበርያ እና በጥሪ ማእከል የሚከናወን የሜትር ታክሲ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን የትራንስፖርት አገልግሎቱም “ጎ ግሪን አፍሪካ “ተበሎ ይጠራል በማለት የተናገሩት የግሪን ቴክ ማርኬቲንግ እና ኮምንኬሽን ዳይሬክተሩ ግሪን ትራንስፖርት ሰርቪስ የማህበረሰባችንን የትራንስፖርት ችግር ለመቅረፍ የተለያዩ ይዘት ያላቸውን ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ ሃይልየሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ለትራንስፖርት አገልግሎት አቅርቧል ብለዋል።

ግሪን ትራንስፖርት ሰርቪስ ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች የትራንስፖርት እንግልትን ትኩረት በመስጠት ከትራንስፖርት አና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለአንድ ወር የሚቆይ 60 የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በማሰማራት የ “ጎ ግሪን” የታክሲ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አብስረዋል ።

ጎግሪን ታክሲዎች ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ሲሆኑ የነጻ የታክሲ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆን የሚፈልጉ የመዲናችን ነዋሪዎች “ጎ ግሪን አፍሪካ” የሚለውን መተግበሪያ ስልካቸው ላይ በመጫንእና በመጠቀም አገልግሎቱን ማገኘት ይችላሉ ብለዋል።

የጎ ግሪን ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት መሰመሮች

መስመር

1. ከስታድየም በደምበል ወደ ቦሌ መስመር

2. ከመገናኛ አያት አደባባይ
መስመር

3. ከፒያሳ ብሄራዊ ሜክሲኮ
መስመር

4. ከፒያሳ አራት ኪሎ መገናኛ
መስመር

5. ከአደይ አበባ ወደ ስቴድየም መስመር

6. ከስታድየም ልደታ ጦር ሃይሎች ናቸው።

የጎ ግሪን ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት ከጠዋት አንድ ሰአት እስከ ምሽት አንድ ሰአት ድረስ አገልግሎት ይሰጣሉ።

** የጎ ግሪን የትራንስፖርት አገልግሎትን ለመጠቀም የሚፈልጉ ተጓዦች ጎ ግሪን አፍሪካ መተግበርያን ስልካቸው ላይ በመጫን መጠቀም አለባቸው ሲሉ አስታውቀዋል።

ዋርካ ሬዲዮ 104.1 የሙከራ ስርጭቱን ጀምሯል!***********************ታላቅ ደስታ ነው። ታላቅም ዜና ነው። ምክንያቱም 105 የሚዲያ ባለሙያዎች በጋራ ሆነው፣ አክሲዮን መስርተው...
15/07/2022

ዋርካ ሬዲዮ 104.1
የሙከራ ስርጭቱን ጀምሯል!

***********************

ታላቅ ደስታ ነው። ታላቅም ዜና ነው። ምክንያቱም 105 የሚዲያ ባለሙያዎች በጋራ ሆነው፣ አክሲዮን መስርተው ያቋቋሙት ሬዲዮ ጣቢያ ነው። የሙያተኞች ሬዲዮ ጣቢያ።

ዋርካ መጠለያ ነው። ዋርካ ሸንጎ መቀመጫ ነው። ዋርካ እርቀ ሰላም ማከናወኛ ስፍራ ነው። ዋርካ በጋራ ሰከን ብለው የሚነጋገሩበት ቦታ ነው። ዋርካ ብዙ መገለጫ አምዶች አሉት። እናም ፣ ዋርካ ሬዲዮ የኢትዮጵያዊያን የጋራ መጠለያ ሆኖ እንዲያገለግል ሙያተኞቹ ብርቱ ትግል ይጠበቅባቸዋል።

ይህን የሙያተኞችን ሕልም ዕውን እንዲሆን በርትታችሁ የሰራችሁ ሁሉ ፈጣሪ ውለታችሁን ይመልስ ዘንድ እመኛለሁ።

© Tibebu Belete

10/12/2021

How Ethiopia is fighting an African War against the Neo-Colonialism
— December 9, 2021 comments off

Currently, Ethiopians and friends of Ethiopia, both at home and abroad are loudly condemning the ill- advised and unjust interference of the US and some Western countries in the Ethiopian domestic affairs. The scope of the campaign is expanding indefinitely in Ethiopia and spreading to various African countries. Accordingly, the # No More Movement which can be the most trending campaign is spreading across the continent. This paper scrutinizes how Ethiopia is fighting the external intervention and this particular case can be widely taken as the African war against the emerging threat of Neo- colonialism in Africa.

Track records of the Western led meddling in Africa

Following the establishment of the unipolar political arrangement, the Western world mainly led by the US has intervened in various countries under the aim of expanding the liberal international order through like-minded regimes. This project was imposed either through direct military intervention or humanitarian assistance. Though African countries have been liberated from colonial rule, they are still being heavily influenced by the emerging form of neo- colonialism. This influence is attributed to the creation of a patron government, control of economic resources and political pressure. As a result, many countries have lost their full-fledged independence. The West, led by the US, has played a destructive role in meddling in the internal affairs of various African countries. Although the pretext is the promotion of democracy, humanitarian aid and so on, there are clear indications that the main goal is to promote the sole interest of creating client regimes in Africa.

The first failed attempt of the US in Africa was occurred in Somalia. In October 1993, the US forces faced dreadful confrontation from the Somalia warlords and 18 US soldiers were killed in the capital Mogadishu. The military intervention didn’t achieve its mission and exacerbated the security situation even worse than before. The country failed in the hands of various clan leaders and the situation created the increasing proliferation of Islamic militant groups in the country as well as in the Horn of African region. Since the time of the US withdrawal in 1995, Somalia continued to be safe haven for fundamentalist groups and center of proxy war in the region.

Moreover, the ex- colonial powers mainly French and British exerted larger pressure and interference in different African countries. This heavy dominance created deep resentment in most of the Western and central part of Africa. Particularly, citizens in this part of Africa are beginning to say that they are still under pressure from ex- colonial powers and their right should be respected. Besides, there have been long- established protests to gain economic independence and the rights to use natural resources.

The third illustration is during the Arab Spring, the Western led intervention mainly via the forces of NATO was intervened in overthrowing the Gaddafi led government in Libya. However, this direct military intervention turned the country into stateless situation. The former US President Barack Obama has confessed that the failure of preparing for the aftermath of the ousting of Libyan leader Gaddafi was the worst mistake of his presidency.

Therefore, all the above illustrations indicated that the Western led intervention has adverse impacts in African context. The situation created lesser accountability of the governments to their people, creation of larger dependency on aid and economic exploitation. As a result, a new movement against neo- colonialism was launched around the continent. Therefore, it is a historic moment to discuss the issue among the African elites and establish how the current movement in Ethiopia can reflect the emerging African demands in fighting the Western led meddling in the Africa.

Ethiopia’s position in the fight against aggression and external interference

Ethiopia is a symbol of African unity. This statement has historical and political justifications. The major historical evidence for this is the Ethiopia’s heroic victory over White supremacists and colonialists in the 19th century. As a result, Ethiopia is seen as a unifying symbol in the struggle of black people for freedom and equality. It is a clear fact that black movement activists and political leaders such as Marx Garvey, Nelson Mandela, Kwame Nkrumah and others have repeatedly affirmed the legacy of Ethiopia in the fight against colonialism. This incredible historical incident served as the moral capacity to unify other black people.

In the current global setting, Ethiopians are reviving the struggle against a new form of colonialism which expressed by the Western led intervention in terms of imposing a client governments states in various countries. This struggle that Ethiopia has been waging is taking on a new spirit and inspiration.

As a second populous country in Africa, the hub of various continental and international organizations, its historical significance, for most of the Super powers and emerging powers Ethiopia is considered as the ideal gateway to Africa. Besides, as a host of the African Union (AU), Ethiopia comparatively has a diplomatic channel to portray the African interests. It is due to these reasons that Ethiopians boldly rejected the increasing interference of the Western powers and rallying against the ill- disposed intervention. Therefore, in many parts of the world, in addition to Ethiopians many Africans, and to some extent other Westerners who support the cause of the struggle, have publicly condemned the misguided policies of the West.

Illustrations of the foreign interference in Ethiopia

Nowadays, the nature and dynamics of colonial interests remerged as the geo- political interests to control African resources and political dominance. In order to achieve this goal, the Western governments seek to impose client states. Since the outbreak of the conflict in Ethiopia, the US and some of the Western countries are following in misguided and biased policy direction. The fundamental failure of the West concerning the ongoing conflict is deliberate misconception of the root of the problem and the inability to grasp why Ethiopia is in a conflict. This is a war against the terrorist group within Ethiopia, not a war between two legitimate entities. The earlier failed attempts of Western countries led by the US particularly in Iraq, Libya, Afghanistan and Syria have failed due to lack of understanding the root cause and basic realities of each country.

In the same fashion, Ethiopia became wrongly portrayed by the Western world and became target of the misguided policy of interference. Accordingly, the US imposed repeated economic sanctions. The unilateral imposition of sanctions on Ethiopia is unjustified for a number of reasons.

Above all, treating the legitimate government of Ethiopia with the rebel group, disregard of the basic responsibility of the Federal Democratic Government of Ethiopia to safeguard national unity and security of its own people from aggression, its unilateral nature, its direct target to the people, rather than supporting the peace making process it impedes any peace initiatives, and ultimately, the sanction used as a threat rather than compromised diplomacy. As part of economic sanctions the US government decided to stop the AGOWA which privileged developing countries to get benefit from tariff free export trade with US. Though, the US government said its target is to influence the political leadership, the public became the major target of the economic sanctions in opposition to the statement of targeting leaders of the government and opposition group. Such economic sanctions directly affect hundreds of thousands of citizens, but the US has imposed it based on miscalculated policy directions.

The other sanction as part of targeting the political leadership is travel restrictions imposed on September 2021 against the former and current leadership of Ethiopian government as well as the TPLF leaders. However, imposing travel restrictions on a legally imposed government hampered the legitimacy of the government rather than facilitating the peace process.

Though the world is at the time when there are various global security agendas, but the UN Security Council has discussed Ethiopian internal affairs more than 11 times within a year. Instead of ending the conflict, the talks focused on giving international content and even greater recognition to the terrorist group. There were also calls for sanctions against the legitimate and sovereign government. Prior to the Security Council meeting, global media outlets such as CNN reported on the fabrication of the news, and later some member states took a position based on biased media reports.

Misguided media campaigns as instrument of regime change in Ethiopia

Since the outbreak of the conflict, various international medias are playing detrimental role either in the form spreading fake news, misinforming the global community, serving the interest of the rebel groups or they are deliberately focused on defamation of the Ethiopian legitimate government. The following illustrations showed that the misguided media narratives showed how Ethiopia is misperceived in the international community and fighting the African war besides the ongoing domestic conflict.

The intentionally approach of some of the giant media was showing sympathy to the rebel groups. The typical illustration is the Reuters displayed the picture of child soldiers of the TPLF to show determination in the conflict. Moreover, the most inhumane war crime committed by the rebel groups have been deliberately denied media coverage. Instead of reporting the plain facts, there has been a lot of pressure to make repeated allegations against the government based on false information. In this regard, Sudanese born CNN journalist, Nima Elbagir received information directly from TPLF sources without cross checking them and even acting as a mouthpiece of the rebel group.

Under the aim of weakening the country’s economic resources the CNN focused on tarnishing the image of Ethiopian Airlines, which is becoming a hallmark of Africa.

The other deliberate media campaign against Ethiopia is the integrated message for expats to leave the country. Particularly, the US embassy in Addis Ababa repetitively warned its citizens to leave Ethiopia despite most of them are reluctant to leave. In addition, the British, French, and other countries agitate their citizens to follow the instruction. While these countries spread such kinds of warnings, Russian, Chinese, Indian and most of the countries do not follow the similar fashion. The conspiracy behind the campaign of leaving Addis Ababa under the false narrative of the international media is to create further threat and create pressure against the legitimate government. These countries were threating to evacuate their citizens, knowing that the Federal government forces were liberating several cities from the terrorist group. Besides, Media outlets such as France 24 also deliberately reported that the OLF was about to enter Addis Ababa while most of the rebel forces were defeated by the Federal led forces in Amhara and Afar regions.

Moreover, one of the intentional stories of the giant media was magnifying the advancement of the rebel groups while intentionally ignoring the governments’ move towards defeating their move. Western media have repeatedly covered the small advancement of the rebel groups while they intentionally neglect the victories of the government forces, when a large number of people, both inside and in the diaspora, protest the foreign intervention, they either ignore it or misreported the demonstrations. Media outlets such as Reuters provided live coverage of the meeting of some individuals in the Diaspora who were trying to overthrow the government.

In addition to the giant media, some of the social media outlets also played a negative role in this conflict. Twitter company seeks to suppress the voices of the # No More Movement and regrettably decided to block some well-known accounts of the leaders. This clearly indicates that the West can go so far as to suppress the voices instead of respecting the freedom of expression. In addition, companies such as YouTube, which have a strong following in Ethiopia and focus on national unity and are fighting the TPLF terrorist group, have also been shut down. Under the guise of fighting hate speech, Facebook company distorted government officials wording tough there message is legally based on the law enforcement operation and they used the misinterpreted words for further media reporting. Ironically, these companies have deliberately ignored the most dangerous rhetoric used by the leaders of the terrorist group. Generally, these all misguided media approaches have focused on arm-twisting the legitimate government and imposed on their interests.

How will today’s Ethiopia be tomorrow’s Africa?

The above mentioned ill- advised approach of the Western intervention can be an African case in various ways. This is a proxy war against the people who have moral cause in protecting themselves from aggression. Besides, today’s Ethiopian’s struggle is the need for establishing a regime that can represent their own will and aspirations.

They are fighting the neo- colonial interests to safeguard their national unity and integrity. Thus, today’s Ethiopia could be tomorrow’s African reality. Following the # No More campaign emerged from Ethiopia; other African countries mainly from the Western Africa such as Niger, Mali, Guinea and other are marching against the foreign interference.

Besides, various social media influencers have begun to share the voices of Ethiopia and taking their part in the anti- interference campaign. Such kinds of alliances would enhance the pan- African sentiments and the culture of mutual interdependence for the African shared interest. In Niger the French dominance is high and killed 2 people and injured 18. Niger as the fourth largest producer of uranium, most of the Uranium companies are owned by the French companies. Tough French is the dominant investor in this industry; the people faced severe problems such as the 89 percent of the Niger do not have access of electricity. In the name of democracy and provision of humanitarian aid the US and some of the Western allies focused on a regime change agenda in various countries in the continent.

Furthermore, in many African countries, there are compelling reasons to fight the newly emerging neo- colonial interests in a collective manner. Now more than ever, it is time for Africans to unite against the misguided Western intervention. Standing on the truths of Ethiopia today is also a matter of fighting the interference that may come tomorrow in each African country.

There are many implications for African countries to join the anti- Neo- colonialism struggle. The main advantage is that the emerging demands are being heard collectively to form common agendas. It strengthens mutual cooperation; it helps Africa to see its own interests in the face of the current global power struggle. Besides, it will help the global powers to adjust their misconceptions about Africa and the developing economies.

The need for creating African narratives and enhancing shared interests

Since the colonial independence period, Africa has not developed its own institutional leverage to represent shared interests. There is no viable instrument to foster the African reality at the global stage. To represent the African perspective, the continent needs its own institutional arrangement. The Western dominated media mainly narrate the conflicting narratives rather than telling the African all- sided realities. Therefore, to foster the collectivist approach, Africa needs its own institutional leverage.

What to do?

To strengthen the struggle against neo- colonialism, the African Union should stand together with the people of Ethiopia and support the voices of the oppressed people. The African elites should join the movement. The hybrid warfare against Ethiopia today has repercussions in different parts of the continent in the future. The pressure on Ethiopia today has already been felt in many countries before. Some countries have been changed to rubble by foreign intervention. Now is the critical time for all African elites and political leaders to stand together to prevent this new form of colonialism from happening again. Therefore, continental institutions such as the AU and other sub- regional institutions should work together in a spirit of cooperation and paly and coordinated role in solving African problems in an African spirit. The role and importance of such institutions will be meaningless if they do not focus on representing African voices.

Generally, the unjustified pressure on Ethiopia is a clear indication of Neo- colonial interests in Africa. The failed meddling records in Iraq, Syria, Yemen, Libya and Afghanistan could not be repeated in the Ethiopia case. It is a mystery that Ethiopia’s legitimate and constitutional struggle to bring rebel groups into the political arena has invited foreign intervention. With the help of the spirit of internal national unity that has just begun, Ethiopia will continue to be a resilient African model for the West after the country subdue and bring the militants to justice. It will also be taught that a government in Ethiopia can never be externally imposed and that a legitimate government should only be formed on the basis of the free will of Ethiopians. Above all, it will be a historic moment when Ethiopian’s anti- neo- colonialism struggle will be witnessed again.

Editor’s Note: Biruk Kedir is a PhD Candidate at School of International Relations, University of International Business and Economics.

BY BIRUK KEDIR

Source THE ETHIOPIAN HERALD DECEMBER 9/2021

እንደ ማለዳ ጸሐይ የፈካ ህይወት እንዲኖርህ ከፈለክ …." ጥላቻ የህይወት ስብራትን ይፈጥራል፤ የማይጠገን ቁስልን ይፈጥራል፤ ጋንግሪን ሆኖ አካባቢን ይበክላል (እስካልተቆረጠ ድረስ)፤ ፍቅር ...
09/07/2021

እንደ ማለዳ ጸሐይ የፈካ ህይወት እንዲኖርህ ከፈለክ ….
" ጥላቻ የህይወት ስብራትን ይፈጥራል፤ የማይጠገን ቁስልን ይፈጥራል፤ ጋንግሪን ሆኖ አካባቢን ይበክላል (እስካልተቆረጠ ድረስ)፤
ፍቅር ግን ጣፋጭ ህይወትን ይለግሳል፤ የተራራቀ፣ የማይመሳሰልን አካል (ተፈጥሮን) አንድ ያደርጋል፤
ጥላቻ በድህነት፣ በበሽታ፣ በክፋት የመኖርን እድል ይለግሳል፤ ህይወትን ያጨልማል፣ በሂደት እራስን ይገላል፤
ፍቅር ግን በመትረፍረፍ ውስጥ እንድንኖር፤ በቅንነት እንድንበለጽግ፤ ህይወታችን ሁሌም አንጸባራቂ እንዲሆን ያደርጋል፤
ዘመናችን በሙሉ እንደ ማለዳ ጸሐይ የፈካ ህይወት እንዲኖረን ምንም ሳናይ የሠው ዘርንና ተፈጥሮን እንዲሁ እንውደድ ፤ ማንንም አንጥላ፤ ይህን ካደረግን በዘመናችን እንደኛ ዓይነት ደስተኛ ሠው አይገኝም፡፡
ኤልያስ 02/11/2013
መልካም ምሽት

የህዳሴው ግድብ ጉዳይ ከዚህ በኋላ ወደ ተመድ የጸጥታው ምክር ቤት የሚሄድበት እድል የለም ሲሉ አምባሳደር ዲና ገለጹ*****************(ኢ ፕ ድ)የህዳሴው ግድብ ጉዳይ ከዚህ በኋላ ወ...
09/07/2021

የህዳሴው ግድብ ጉዳይ ከዚህ በኋላ ወደ ተመድ የጸጥታው ምክር ቤት የሚሄድበት እድል የለም ሲሉ አምባሳደር ዲና ገለጹ
*****************
(ኢ ፕ ድ)
የህዳሴው ግድብ ጉዳይ ከዚህ በኋላ ወደ ጸጥታው ምክር ሄዶ አጀንዳ ሊሆን የሚችልበት መንገድ ተዘግቷል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና በሳምንታዊ መግለጫቸው እንዳስታወቁት፤ ትናንት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በህዳሴው ግድብ ጉዳይ ተወያይቷል። በውይይቱም የግድቡ ጉዳይ በአፍሪካ ህብረት በኩል መሄድ ያለበት የልማት አጀንዳ መሆኑ ተገልጿል።
15ቱም የጸጥታው ምክር ቤት አባላት የተለያየ ሀሳብ ቢኖራቸውም ሁሉም በሚባል ደረጃ የግድቡ ጉዳይ የልማት እንጂ የጸጥታ ጉዳይ አለመሆኑን ተስማምተዋል። ይህም ለኢትዮጵያው ትልቅ የዲፕሎማሲ ድል ነው ሲሉ አስታውቀዋል።
አምባሳደር ዲና በመግለጫቸው ከጸጥታው ምክር ቤት አባል ሀገራት ተወካዮች ጋር የዲፕሎማሲ ውይይቶች መከናወኑ አስደሳች ውጤት አስገኝቷል። በምክር ቤቱ ስብሰባ ወቅት ሰልፍ ያደረጉት ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የኢትዮጵያን አቋም አንጸባርቀዋው፤ ለዚህ ድጋፋቸው ምስጋና ይገባቸዋል ብለዋል።
ምንጭ፡- Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/ (በጌትነት ተስፋማርያም)

Address

Around Mexico Addis Ababa
Addis Ababa
ETHIOPIA

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 00:30

Telephone

+251913735803

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Efoyta Media & Communication posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share