
19/07/2025
የወንድማችንን መኪና እናፋልገዉ
በዛሬዉ እለት ከቀኑ 6 ሰአት ላይ አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 13 ቱሊዲምቱ አለም ባንክ አካባቢ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የወንድማችን A87605 ቪትስ ላይት ጎልደን ከለር መኪና ከቆመበት ቦታ በሌቦች ተሰርቋል::
መኪናዉን ያያችሁ ወይም ያለበትን የምታውቁ ከታች ባለዉ ስልክ ቁጥር እንድታሳዉቁን በአክብሮት እንገልፃለን:-
📲0911101522 አህመድ ከማል