27/08/2016
ፓወርቩ በክፍያ የሚታዩ ቻናሎች ሰዎች በነፃ ሳይከፍሉ እንዳያዩየቲቪ ካምፓኒዎች ቻናሎቻቸውን ከሚዘጉበት Biss key irdto ,,ከሚባሉት መንገዶች አንዱ ነው ወይም በአጭሩ encryption system (የመቆለፊያ ዘዴ ነው መጀመርያ የተሠራውም ሳይንቲፊክ አትላንታ የተባለ የአሜሪካን ካምፓኒ ነው በእዚህ ፓውርቩ ኮድ መጀመርያ መጠቀም የጀመሩት ታዋቂዎቹ Bloomberg Television, Discovery Channel AFRTS, ABS-CBN GMA Network, እና American Forces Network የሚባሉ ናቸው:: power vu ሪሲቨር ስንል ደግሞ በዚህ መንገድ የተዘጉትን ቻናሎች በነፃ ያለካርድ የሚከፍት ነው ስለዚህ power vu የረሲቨር ስም ሳይሆን encryption system (የመቆለፊያ ዘዴ) ነው🌻በ Power vu የተዘጉ ቻናሎችን ለመጠቀም ቢያንስ አንድ ትልቁ ዲሽ (180 cm dish) እና C band lnb ያስፈልጋል እርሶ አሁን ናይል ሳት ተጠቃሚ ከሆኑ ከሁለት ሰሀን በላይ ሊኖሮት ግድ ነው ምክንያቱም ናይል ሳት ያለበት አቅጣጫው ተቃራኒ ስለሆነ ናይል ሳቱ ለብቻው ትንሹ ዲሽ ሲያስፈልገው ለ POWER VU ቻናሎች ደሞ ሁለተኛ ትልቅ ዲሽ እና C BAND LNB ያስፈልጎታል ማለት ነው🌻Auto role ምን ማለት ?አብዛኛውን ጊዜ ሪሲቨሮች ፖስት ስናደርግ auto role ያደርጋል auto role አያደርግም እያልን እንለቃለን እንደሚታወቀው አብዛኛው Power Vu ቻናሎች በየሳምንት አሊያም በየ ወር ኮድ(key) ይቀይራሉ ታዲያ key ሲቀይሩ ግዴታ እኛ key መሙላት አለብን ግን ሪሲቨሩ Auto role ካደረገ በየሳምንቱ key ሲቀየር እራሱ ሪሲቨሩ key አስገብቶ ይከፍተዋል እኛ key መፈለግ የለብንም በ ሰከንዶች ፍጥነት እራሱ ሲየር ይቀይራል ስለዚህ @[0:1: auto role ሚያደርጉሪሲቨሮች ምርጥ ናቸው🌻ባሁን ሳት Power Vu ቻናል ለመጠቀም አሪፍ ሚባለው ሪሲቨር የቱ ነው?ባሁን ሳት Power Vu ለመጠቀም በአንደኝነት G SKY V6 ሚያክል ሪሲቨር የለም በሁለተኝነት FREESAT V8 ናቸው እነዚህ ሪሲቨር ምርጥ የተባሉበት ምክንያት BRAND ናቸው የራሳቸው ዌብሳይት አላቸው አዳዲስ ነገር ሲኖር ሶፍትዌሮችን ቶሎ ቶሎ ይለቃሉ በዚህ ሁለቱም ሞዴሎች አንደኛ ናቸውG SKY V6 3500 ብር እየተሸጠ ይገኛል አይ ብሩ በዛብኝ አካላቹ ደግሞ ይህሪሲቨር ሚሰራውን ሚሰራ በቅናሽ ዋጋ ከፈለጋቹም LIFESTAR 2020, 3030,4040 ሞደል አሪፍ ሪሲቨር ናቸው ሶስቱም ሞዴሎች ከ ሳይዝ በስተቀር ምንም ሚለያዩበት ነገር የለም Animale planet ውጪ ሌሎችን key Auto role ያደርጋል LIFESATR እኔ ወድጄዋለሁ BRAND አለመሆኑ ነው ይህ ደግሞ አዲስ ነገር ቢመጣ ሶፍትዌር ለማግኘት ከባድ ነው ምክንያቱም LIFE SATR ወይም CORONET ብለው ሚሸጥበትን ዋጋ ኢንተርኔት ላይ ብትፈልጉ ምንም አይመጣላቹም ልክ እንደነ supermax ibox eurosatr የራሱ Official ዌብሳት ሊኖራቸው ይገባል ግን G SKY የመግዛት አቅም ከሌላቹ lifestar ቢገዙም አሪፍ እቃ ነው በደምብ አርገን ሞክረነዋል CORONET ገዝታቹ የነበሩ መፍትሄ ልንገራቹ ሪሲቨሩን ያስመጡት ሰዎች አናግረናቸው ነበር አዲስ ሶፍትዌር እንለቃለን ብለዋል እንደዚሁም ሌላኛው አማራጭ CORONET ላይ ብር ጨምራቹ መቀየር ነው እሱን መርካቶ ጎንደር በረንዳ አከባቢ ያማክሯቸው እንደዛ ሲያደርጉ ስላየን ነው ያው ኮሮኔት SPORT 24 ስለማይከፍት ነው🌻አንድ ላይ መሰራት ሚችሉትNss12@57e ከ intelsat20@68 e እንዚህ አንድ ላይ ሲሰሩ Sony ወይም 3900 H 22222 ኳሊቲያቸው ደካማ ስለሆነ አንድ ላይ አይገቡም ሌሎች ግን ይገባሉApstar@76e ከ intelsat@68e አንድ ላይ ይሰራል ሙሉ ቻናል ይገባልMesat ለብቻው ነው ሚሰራውእነዚህን ሁሉ አንድ ላይ መስራት አይቻልምከታች ካለው ፅሁፍ ጋር እያያቹ ምትፈልጉት ሳተላይት መምረጥ ይችላሉNss12@57e ላይ ሚገቡ ቻናሎች★MSNBC★Fox News Channel★CNBC US★BBC earth★E! Entertainment★Sky Sports News UK★Sports 24★Prime US★Prime TellyApstar@76e ላይ ሚገቡ ቻናሎች★BBC Knowledge HD Asia★CBeeBies Asia★BBC Entertainment★BBC Lifestyle★Diva HD★Diva 2 Hd★Syfy HD,★E! HD★Universal HD★Philippines Hd★GMA Pinoy TV Europe★GMA Life TV★Disney Channel Group★Disney XD★Disney Channel★Disney Junior★Animax★Axn★Sony ChannelIntelsat902@68eላይ ሚገቡ ቻናሎች★NHK Premium★Aath TV★Sony Six,★Sony ESPN★Sony Pix★Sony SAB★Sony Max★Sony Max 2,★SET★HBO★Discovery Channel★ID★Discovery Science★Discovery Turbo★TLC India★Discovery Kids★Sky News★CNBC Africa★Australia Plus TV★SIS DigitalMesat@ 91e ላይ ሚገቡ ሚገቡ ቻናሎች★History HD★History 2 HD★TGC★FYI HD★Crime Investigation HD(CI)★Lifetime HDእነዚህ ቻናሎ ውስጥ ሶስት ምርጥ የኳስ ቻናሎች አሉትHD SPORT 24 ሚያሳየው ጨዋታዎች ፕሪሚዬርሊግ ፣ ሻምፒዮን ሊግ ፣ካፒታልዋን እና ኢሮፓ ሊግ በቀጥታ ያሳያል በተጨማሪ LIVE NBA bascket ball፣formula one፣ ground tenis ያሳያልSONY ESPN እና SONY SIX ሙሉ ላሊጋ ፣ ጣሊያን ሰሪያ እና ትወዳጁንFA CUP ሙሉ ምንም አይነት ጨዋታ ሳያልፋቸው በ እንግሊዘኛ በሁለት ቻናል ያሳያሉ #NotePower vu እኛ ሀገር በ 90 cm dish አይሰራምpower vu ግድ ትልቅ ዲሽ ይፈልጋል@[0:1: Powervu አብዛኛው 98% ቻናል በ @[1: C band lnb ነው ሚሰራውአብዛኛው ሰው ግራ ስለተጋባ ግልፅ ለማድረግ ነው ፅሁፉን ሰፋ ያደረግነውስላነበባቹልን ከልብ እናመሰግናለን ያልገባቹን ጠይቁን ቶሎ ቶሎ ለመመለስ እንሞክራለን👍ላይክ ማለታቹ አዳዲስ ነገር ቶሎ ቶሎ ፖስት እንድናደርግ ይረዳናል ላይክ ያርጉልን😉ከተመቻቹም ለሚወዱት ጓደኛዎት ሼር ያድርጉልንማሰራት ለምትፈልጉ ሰዎች ሚያስፈልገውን እቃ ይዘን መተን እንሰራሎታንበዚህ አጋጣሚ ኦሪጂናል ዲጂታል ፋይንደር ሪሲቨሮች ሲፈልጉ በቅናሽ ያሉበት0913 -71-77-540925 -17-18-17