ሰበር ዜናዎች

ሰበር ዜናዎች በዚህ ገጽ የተለያዩ ዜናዎችና ትንታኔዎች እንድሁም ሚስጥራዊ ሰነዶች ይቀርቡበታል።

❤
07/07/2025

07/07/2025

Williams with a tribute to Jota ❤️

ፍትህ ለአንዷለም❗️******************     ...ፍትህ ለቀነኒ ማለት ፍትህ ለአንዷለም እንደማለት ነው ምክንያቱም ባለቤቷ ነው❗️     … ጥያቄችን ቀነኒን እንዲህ እንደ እባብ ደ...
07/07/2025

ፍትህ ለአንዷለም❗️
******************
...ፍትህ ለቀነኒ ማለት ፍትህ ለአንዷለም እንደማለት ነው ምክንያቱም ባለቤቷ ነው❗️
… ጥያቄችን ቀነኒን እንዲህ እንደ እባብ ደጋግሞ ለረጅም ጊዜያት የደበደባት ማን ነው❓
አንተ ባለቤቷ ካልነገርከን ማን ይንገረን❓❓
…እኔ በበኩሌ አንተ ባለቤቷ ደበደብካት ወይም ደግሞ ገደ** lkat እያልኩ አይደለም...
...እያልኩ ያለውት ፍትህ ለቀነኒ ለማለት ከእኔ በፊት መቅደም ያለብህ አንተ ባለቤቷ ነህ ...
...እጅ ንፁ ከሆነ ና አንተም ውጣ እና ፍትህ ለባለቤቴ በል....❗️❗️

That is all!

06/07/2025
21/05/2025

I got 400 reactions and comments on one of my posts last week! Thanks everyone for your support! 🎉

15/05/2025

Getnet Almaw Tiruneh - ጌትነት አልማው ጥሩነህ ኮሜንት ክፈትና ሀሳብ እንለዋወጥ😀

15/05/2025

እገታው ነውንጂ እገታ ባይኖር፣
አይ አገር አይ አገር አይ አገር ጎንደር።
😭😭😭
Ashagre Getachew
ጎንደሬዎችን ጥራልኝማ😁

15/05/2025

ሌብነትና ዘረፋን በተመለከተ ከአራቱም የአማራ ግዛቶች ጎንደር ላይ እጅግ የከፋ ነው። የእናት መቀነት ይፈታል፣የጋብቻ የቃልኪዳን ቀለበት ይወሰዳል። ከጣት ላይ በቀላሉ አልወጣ ሲል የእጅ ጣት ተቆርጦ አልተወሰደም?

ገደብዬ 44፣ ቁልቋል በርና ጣራገዳም እንዲሁም አለምሳጋ ያሉ ደም መጣ ጭ ዘራፊዎች ከየት የመጡ ናቸው?

Gran Chico
Ayalew Menber - አያሌው መንበር
Thomas Jejaw Molla
@ነቃጥበብ በየነ

"ዘመነ ካሴ ካልነገሰ የአማራ ትግል ገደል መግባት ይችላል ። እኛ ጎጃሜዎች የራሳችንን ክልል እንመሰርታለን "አር በኛ ማርሸት ጠሀዩ
15/05/2025

"ዘመነ ካሴ ካልነገሰ የአማራ ትግል ገደል መግባት ይችላል ። እኛ ጎጃሜዎች የራሳችንን ክልል እንመሰርታለን "

አር በኛ ማርሸት ጠሀዩ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሰበር ዜናዎች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ሰበር ዜናዎች:

Share