Ethio dish and Receiver Technology

Ethio dish and Receiver Technology ይህ ፔጅ የተከፈተው ትኩስ ትኩስ የዲሽ መረጃዎችን ለማካፈል ሲሁን ያልገባቹን ደሞ በዚህ አድራሻ መጠየቅ ይ ቻላል

Call 0932301244
Address Hawassa

ጀርመናዊው አማካኝ ወደ ቀድሞ ቤቱ የሚመለሰው በነፃ ዝውውር ሲሆን እስከ 2025 ድረሰ የሚያቆየውን የ 1 አመት ኮንትራት ይፈራረማል .... በውሉ ላይም ለተጨማሪ 1 አመት ውሉን የሚያራዝምበ...
21/08/2024

ጀርመናዊው አማካኝ ወደ ቀድሞ ቤቱ የሚመለሰው በነፃ ዝውውር ሲሆን እስከ 2025 ድረሰ የሚያቆየውን የ 1 አመት ኮንትራት ይፈራረማል .... በውሉ ላይም ለተጨማሪ 1 አመት ውሉን የሚያራዝምበት አማራጭ ተካቷል።

ብዙ ጊዜ የ PFA የአመቱ ምርጥ 11 ውስጥ የተካተቱ ተጫዋቾች 📸Only big club players 😊
21/08/2024

ብዙ ጊዜ የ PFA የአመቱ ምርጥ 11 ውስጥ የተካተቱ ተጫዋቾች 📸

Only big club players 😊

ጉንዶጋን ወደ ሲቲ ለመመለስ ተስማማ ! ማንችስተር ሲቲ ጀርመናዊውን የመሐል ሜዳ ተጨዋች ኢልካይ ጉንዶጋን በድጋሜ ለቡድኑ ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸውን ዘ አትሌቲክስ በዘገባው አስነብቧል...
21/08/2024

ጉንዶጋን ወደ ሲቲ ለመመለስ ተስማማ !

ማንችስተር ሲቲ ጀርመናዊውን የመሐል ሜዳ ተጨዋች ኢልካይ ጉንዶጋን በድጋሜ ለቡድኑ ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸውን ዘ አትሌቲክስ በዘገባው አስነብቧል።

ኢልካይ ጉንዶጋን በባርሴሎና ያለው ኮንትራት እንደሚቋረጥ እና ማንችስተር ሲቲን በነፃ ዝውውር እንደሚቀላቀል ተገልጿል።

ተጨዋቹ በቀድሞ ክለቡ ማንችስተር ሲቲ ቤት ለአንድ ተጨማሪ አመት የማራዘም አማራጭ ባካተተ የአንድ አመት ውል እንደሚፈርም ተነግሯል።

✅ዳርዊን ኑኔዝ✅ሉዊስ ዲያዝ✅ቨርጂል ቫንዳይክ✅ኮዲ ጋክፖ✅ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ✅ጆ ጎሜዝየእረፍት ጊዜያቸውን ጨርሰው ዛሬ ወደ ሊቨርፑል የልምምድ ማዕከል ተመልሰዋል።
04/08/2024

✅ዳርዊን ኑኔዝ
✅ሉዊስ ዲያዝ
✅ቨርጂል ቫንዳይክ
✅ኮዲ ጋክፖ
✅ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ
✅ጆ ጎሜዝ

የእረፍት ጊዜያቸውን ጨርሰው ዛሬ ወደ ሊቨርፑል የልምምድ ማዕከል ተመልሰዋል።

በተከዜ ወንዝ በጀልባ ተሳፍረው ሲጓዙ የነበሩ 12 ሰዎች በድንገተኛ ጎርፍ ህይወታቸው አለፈ   | በዋግ ኽምራ ብሔረ-ሰብ አስተዳደር ከሰሃላ ሰዬምት ወረዳ ወደ ዝቋላ ወረዳ በተከዜ ወንዝ በጀ...
04/08/2024

በተከዜ ወንዝ በጀልባ ተሳፍረው ሲጓዙ የነበሩ 12 ሰዎች በድንገተኛ ጎርፍ ህይወታቸው አለፈ

| በዋግ ኽምራ ብሔረ-ሰብ አስተዳደር ከሰሃላ ሰዬምት ወረዳ ወደ ዝቋላ ወረዳ በተከዜ ወንዝ በጀልባ ሲጎዙ የነበሩ 12 ሰዎች በድንገተኛ ጎርፍ ሕይወታቸው አልፏል፡፡

ትናትንት ባጋጠመው አደጋ መነሻቸውን ሰሃላ ሰዬምት ወረዳ መሸሃ ከተማ እና ሰላዝጌ ቀበሌ አድርገው ወደ ዝቋላ ወረዳ ሀገረ- ሰላም ቀበሌ ዘመቁ ደብር ቀብር ለመድረስ ሲጓዙ የነበሩ 26 ሰዎች በጀልባ ተሳፍረው ተከዜ ወንዝን አቋርጠው በመጓዝ ላይ እያሉ ድንገት በተፈጠረ ጎርፍ የ12 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገልጿል፡፡

የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ተቀዳሚ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ኃይሉ ግርማይ፤ እስካሁን ባለው መረጃ በአደጋው የ12 ሰዎች ህይወት ማለፉን ገልፀው፤ 7 ሰዎች ደግሞ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸው ህክምና እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ተናግረዋል።

በጀልባው ተሳፍረው ከነበሩት ውስጥ 7 ሰዎች ደግሞ በዋና ራሳቸውን ማዳናቸውንም አቶ ኃይሉ አስረድተዋል።

ተከዜ ወንዝ የበርካታ ወንዝ ገባሮችን የሚቀበል በመሆኑ የውሃ መጠኑ ከፍተኛ ሊሆን ስለሚችል ማህበረሰቡ ግድቡ እስኪጠናቀቅ እንቅስቃሴውን በጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት አቶ ኃይሉ መግለጻቸውን ከዋግ ኽምራ ብሔረ-ሰብ አስተዳደር ከሙዩኒኬሽን መምሪያ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

የጀልባ ባለቤቶች ከአቅም በላይ በመጫን ሊደርስ ከሚችለው ጉዳት ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባም አሳስበዋል።

ዋና አስተዳዳሪው በሰሃላ ወረዳ ተከዜ ወንዝ በጎርፍ አደጋ በደረሰው የሰዎች ህይወት ማለፍ የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ገልፀው፤ ለሟች ቤተሰቦች እና ለመላው የብሔረሰብ አስተዳደሩ ህዝብ መፅናናትን ተመኝተዋል።

ኤሪክ ቴንሀግ: "ከቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎች ስለ ቡድንህ ብዙ ትማራለህ ፤ አሁን ከድካማችን ማገገም አለብን ከዛ ለቀጣዩ ጨዋታ ዝግጅት እንጀምራለን ትልቅ ጨዋታ ይጠብቀናል።"
04/08/2024

ኤሪክ ቴንሀግ:

"ከቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎች ስለ ቡድንህ ብዙ ትማራለህ ፤ አሁን ከድካማችን ማገገም አለብን ከዛ ለቀጣዩ ጨዋታ ዝግጅት እንጀምራለን ትልቅ ጨዋታ ይጠብቀናል።"

🚨 የጁሊያን አልቫሬዝ ወኪል ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ለመወያየት በቀጣይ ሳምንት ወደ አውሮፓ ይመጣል ፤ ማንቸስተር ሲቲ አልቫሬዝ መልቀቅ የሚፈልግ ከሆነ ሊፈቅዱለት ይችላሉ ነገርግን ተገቢ የሚሉ...
04/08/2024

🚨 የጁሊያን አልቫሬዝ ወኪል ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ለመወያየት በቀጣይ ሳምንት ወደ አውሮፓ ይመጣል ፤ ማንቸስተር ሲቲ አልቫሬዝ መልቀቅ የሚፈልግ ከሆነ ሊፈቅዱለት ይችላሉ ነገርግን ተገቢ የሚሉን ገንዘብ ካገኙ ነው በ €45/50 ሚሊዮን ዩሮ አይደለም። [Fabrizio Romano]

የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የ2017 ዓ.ም የፋይናንስ ቀመር ይፋ ሆነ።የክለቦች የክፍያ ስርዓት አስተዳደር መመሪያን ተግባራዊ ለማድረግ በመመሪያ ሰነዱ አንቀፅ 5 እንደተጠቀሰው በአክሲዮን ማኅበሩ...
04/08/2024

የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የ2017 ዓ.ም የፋይናንስ ቀመር ይፋ ሆነ።

የክለቦች የክፍያ ስርዓት አስተዳደር መመሪያን ተግባራዊ ለማድረግ በመመሪያ ሰነዱ አንቀፅ 5 እንደተጠቀሰው በአክሲዮን ማኅበሩ ጠቅላላ ጉባዔ አመታዊ ጥቅል ክፍያ መጠን ይፀድቃል። የ2017 ዓ.ም የውድድር ዘመን አመታዊ ጥቅል ክፍያም በዚሁ መሰረት 57,750,000(ሃምሳ ሰባት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) ሆኖ ፀድቋል። መመሪያው ከመውጣቱ በፊት ያሉ የተጫዋቾችና አሰልጣኝ ቡድን አባላት ውሎች ስለሚከበሩ ለክለቦች ውል ባላቸውና ውል በሌላቸው ተጫዋቾች ልክ ተሰልቶ ቀሪ መጠቀም የሚችሉት የክፍያ ጣሪያ ከዝውውር መስኮቱ በፊት ተገልፆላቸዋል።

በስፖርት ቤተሰቡ ጥያቄ መሰረት ግልፅ አሰራርን ከማስፈን አንፃር እንዲሁም በዳይሬክተሮች ቦርድ ውሳኔ አክሲዮን ማህበሩ የክለቦችን የዘንድሮ የክፍያ ጣሪያ አያይዟል። በመሆኑም ማንኛውም ክለብ የተገለጸውን ጥቅል የክፍያ ጣሪያ የሚተላለፍ ስለመሆኑ የሚያሳይ ጠቋሚ ማስረጃ ሲገኝ በመመሪያው አንቀፅ 9 መሰረት የበጀት አመቱን የክፍያ ጣሪያ በላይ እስከ ብር 5,000,000.00(አምስት ሚሊዮን)መተላለፉ ከተረጋገጠ 21 ነጥብ ይቀነስበታል ከብር 5,000,000.00 በላይ ከተሰጠው የክፍያ ጣሪያ በላይ መተላለፉ ከተረጋገጠ ከሊጉ ይሰናበታል፣ በተጨማሪም ከአክሲዮን ማኅበሩ ያለው አክሲዮን ተሰርዞ በተሳታፊነት የሚፈጸሙ ክፍያ መብቱን ለማኅበሩ ጽ/ቤት ገቢ ይሆናል።

" ኪሊያን ምባፔ እኛን አያስፈራንም " ሌዋንዶውስኪ የባርሴሎናው የፊት መስመር አጥቂ ሮበርት ሌዋንዶውስኪ የፈረሳዊው ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ ሪያል ማድሪድን መቀላቀል እንደማያስፈራቸው ተናግሯል...
22/05/2024

" ኪሊያን ምባፔ እኛን አያስፈራንም " ሌዋንዶውስኪ

የባርሴሎናው የፊት መስመር አጥቂ ሮበርት ሌዋንዶውስኪ የፈረሳዊው ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ ሪያል ማድሪድን መቀላቀል እንደማያስፈራቸው ተናግሯል።

" ኪሊያን ምባፔ እኛን አያስፈራንም " ሲል የተደመጠው ሌዋንዶውስኪ እሱ አስደናቂ ተጨዋች ነው ማድሪድን ከተቀላቀለ ጠንካራ ይሆናሉ ነገርግን እኛ በጋራ ከሰራን እንደ ቡድን እነሱን ማሸነፍ እንችላለን ብሏል።

" ሪያል ማድሪድ በዚህ አመት በሊጉ ጥሩ ሳይጫወት ብዙ ጨዋታዎችን ማሸነፍ ችሏል እኛ በቀጣይ ማሻሻል ያለብን አንዱ ነገር ነው ፣ እኔ ቢያንስ ለሁለት ተጨማሪ አመታት በትልቅ ደረጃ መጫወት እችላለሁ።" ሌዋንዶውስኪ

NOTCOIN መሸጥ የምትፈልጉ አዋሩኝ
17/05/2024

NOTCOIN መሸጥ የምትፈልጉ አዋሩኝ

➖ፓስፖርት ኦላይን መመዝገብ ለምትፈልጉ ፦ 1. አዲስ ፓስፖርት ለመሙላት፦ - የልደት ካርድ እና - ግዜው ያላለፈ የቀበሌ መታወቂያ2. ፓስፖርት ለማሳደስ፦- የፓስፖርት የመጀመሪያው ገጽ ፎቶ ...
16/05/2024

➖ፓስፖርት ኦላይን መመዝገብ ለምትፈልጉ ፦

1. አዲስ ፓስፖርት ለመሙላት፦
- የልደት ካርድ እና
- ግዜው ያላለፈ የቀበሌ መታወቂያ

2. ፓስፖርት ለማሳደስ፦
- የፓስፖርት የመጀመሪያው ገጽ ፎቶ እና
- አንድ ጉርድ ፎቶ

3. የጠፋ ወይም የተሰረቀ ፓስፖርት፦
- መጥፋቱን የሚያረጋግጥ የፖሊስ ጣቢያ ወረቀት፣
- ፓስፖርት ኮፒ/ የፓስፖርት መረጃ፣
- ጉርድ ፎቶ እና
- ግዜው ያላለፈ የቀበሌመታወቂያ

4. የተበላሸ/ የተቀደደ ፓስፖርት፦
- የፓስፖርቱ የመጀመሪያ ገጽ ፎቶ፣
- አንድ ጉርድ ፎቶ እና
- መታወቂያ

ማሳሰቢያ፦ የየትኛውም አይነት አገልግሎት ቀጠሮ ማስያዝ የምትፈልጉ ክፍያ ቅድሚያ ነው።
ቀጠሮ ለማስያዝ ከታች ባለው ሊንክ ያናግሩን
0938680030
📥

✅Share and Join✅

07/05/2024

በዩናይትድ አብዮት የሚያስነሳው መጥፎው ሽንፈት። | Manchester United | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio dish and Receiver Technology posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio dish and Receiver Technology:

Share

Category