tazebachew sirak ታዘባቸዉ ሲራክ

tazebachew sirak ታዘባቸዉ ሲራክ ሰላም ለሰዉ ልጅ

በዳንሻ ከተማ ማዘጋጃ ቤት መጋቢት እሁድ 7/2017ዓ.ም 4:00 አመሠግናለሁ።
14/03/2025

በዳንሻ ከተማ ማዘጋጃ ቤት መጋቢት እሁድ 7/2017ዓ.ም 4:00
አመሠግናለሁ።

12/03/2025

ከአድዋዎች ዉጭ ትግራይ ክልል ስልጣን መያዝ ክልክል ነዉ ይላል #ህወሃት

12/03/2025
ለወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ነዋሪዎች በሙሉ ካላችሁበት ጉዳዩ፦ የብሔራዊ መታወቂያ ወይም የፋይዳ መለያ ካርድ ይመለከታልእንደሚታወቀው በባለፉት ሦስት አስርት ዓመታት መጠነ-ሰፊ ግፍና በደል ...
12/03/2025

ለወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ነዋሪዎች በሙሉ
ካላችሁበት

ጉዳዩ፦ የብሔራዊ መታወቂያ ወይም የፋይዳ መለያ ካርድ ይመለከታል
እንደሚታወቀው በባለፉት ሦስት አስርት ዓመታት መጠነ-ሰፊ ግፍና በደል ሲደርስበት እምቢኝ አሻፈረኝ ብሎ ከከፋኝ ትግል እስከ የወልቃይት ጠገዴ አማራ የማንነትና ወሰን ኮሚቴ ዴሞክራሲያዊ ትግል ድረስ እልህ አስጨራሽ ትግል መካሄዱ የአደባባይ ሚስጢር መሆኑ ይታወቃል፡፡

ስለሆነም እብሪተኛው ህወሃት/ትህነግ/ በማን-አህሎኝነት ተነሳስቶ በጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊታችን ላይ በሰነዘረው የጦርነት ትንኮሳ መንግስታችን በወሰደው የህግ ማስከበር ዘመቻ ምክንያት የእውነትና የፍትህ ጥያቄ የነበራቸው ህዝቦች ከጨቋኙና ተስፋፊው ወያኔ-ትህነግ ወደኋላ ላይመለሱ ነፃ ወጡ፡፡

ከነፃነት ማግስት መንግስታችን የህዝቡን የእውነትና የፍትህ ጥያቄ መሆኑን እውቅና ሰጥቶ ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አስተዳደር ብለን የምንጠራው አከባቢ ቅድመ 2013 ዓ.ም በትግራይ ክልል ወቅት ሲተዳደር የነበረ በመሆኑ የአከባቢዉ ነዋሪ ህዝብ እኛ የትግራይ ማንነትም፣ስነ-ልቦናም፣ ታሪክም የለንም፤ እኛ የጎንደር አማራዎች ነን!!! በማለት የማንነትና የወሰን ጥያቄ በማንሣት ብርቱ ትግል አድርገን አሁን ከትግራይ ክልል አስተዳደር ጭቆና ነፃ መውጣታችን ይታወቃል፡፡

ይሁን እንጂ በህገ-መንግስቱ መሰረት የኢ.ፌ.ድ.ሪ ፌዴሬሽን ም/ቤት በግልጽ ህጋዊ እዉቅና ያልሰጠን በመሆኑ ዜጎቻችን እንደማንኛዉም ኢትዮጵያዊ በፈለጉትና በታገሉለት ማንነት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሚል አድራሻ ነዋሪዎቻችን ሲጠይቁ በምዕራብ ትግራይ ዞን ትግራይ ክልል በሚል ሲስተሙ አወጣዉ በሚል ከተመዝጋቢዎች እኔ ትግሬ ማንነት ሣይኖረኝ ባልፈለግነው የማንነት አድራሻ ነው የምትሰጡ የሚል ተደጋጋሚ ቅሬታ በህዝቡ ለማንናትና ወሰን ኮሚቴና አስተዳደር በመቅረቡ፤ ኮሚቴዉ ለፌዴሬሽን ም/ቤት በማመልከታችን ምክንያት የኢ.ፌ.ድ.ሪ ፌዴሬሽን ም/ቤት መልስ ሰጥቶናል፡፡

የማንነትና ወሰን አከራካሪ የሆኑ ቦታዎች በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት መሰረት አሁን ባለንበት ጊዜ ምዕራብ ትግራይ ዞን የሚባል እንደሌለ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ትግራይ ክልል ምዕራብ ትግራይ ዞን እየተባለ ለሚሰጠው የብሔራዊ መታወቂያ/ፋይዳ/ ከዚህ በፊት የተሰጠውም ማስተካከያ ተደርጎና ለወደፊት ሊሰጥ የታሰበውንም ቁሞ በምትኩ የወልቃይት ጠገዴ ነዋሪዎች አሁን በተጨባጭ በሚኖርበት ወረዳና ከተማ ስም እየተጠራና እየተመዘገበ መሰጠት ያለበት በሚኖርበት ወረዳና ከተማ አስተዳደር ብቻ በመግለፅ የግለሰቡ ብሔራዊ መታወቂያው ሊሰራለት ይገባል፡፡

ይሁን እንጂ ምንም እንኳ ፌዴሬሽን ም/ቤት ህጋዊ መልስ/እውቅና/ ባይሰጠንም ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ የምትኖሩ ነዋሪዎች የሆናችሁ በየትኛውም ቦታ ሁናችሁ ብሔራዊ መታወቂያ(ፋይዳ) ስትጠይቁ፣ ስትመዘገቡና ስታወጡ የማታምኑበት የማንነት አድራሻ ሲመዘግቧችሁ እና ሲሰጣችሁ በአስተውሎት ተመልክታችሁ ትክክለኛውን አድራሻ በማስመዝገብ ትክክለኛውን አድራሻችሁን እንድትሞሉ ሲል የወልቃይት ጠገዴ አማራ የማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ በአክብሮት ያሳውቃል፡፡
ከሠላምታ ጋር
የወልቃይት ጠገዴ አማራ የማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ

11/03/2025

ህወሃት አይቀሬው የምስራቅ አፍሪካ ጦርነት ዋና ተዋናይ ሊሆን እየተንደረደረ ነዉ

ህወሃት የትግራይ ህዝብ ወደ ጨለማ ጉዞ
11/03/2025

ህወሃት የትግራይ ህዝብ ወደ ጨለማ ጉዞ

11/03/2025
11/03/2025
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
11/03/2025

🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣



ብለዋል።
እንኳን ደስ ያላችሁ¡¡¡¡¡¡¡

🤣🤣🤣🤣🤣

Address

Addis Ababa
121212

Telephone

+251918191396

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when tazebachew sirak ታዘባቸዉ ሲራክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to tazebachew sirak ታዘባቸዉ ሲራክ:

Share