Pro JESUS,,

Pro JESUS,, It's all about Jesus.

04/04/2022
25/01/2022
30/11/2021

የእግዚአብሔር ቃል ጨለማችንን የሚገፍፍ እና በሕይወት ጉዟችን አካሄዳችንን የሚያቀና ብርሃን ፣ ለመንገዳችንም መብራት ፣ ሁኔታዎች ሲከብዱንና ወደ ፊት መሄድ ሲያቅተን ተስፋን የሚሰጠን የሕይወታችን መመሪያ ነው።

የእግዚአብሔርን ቃል ዕለት ዕለት በማንበብ ፣ በማጥናትና በማሰላሰል ፣ ልባችንን እንዲገዛና ሕይወታችንን እንዲመራ ልንታዘዘው ይገባል የዚያን ጊዜም በሕይወታችን መከናወን ይሆንልናል።

“የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።”
ኢያሱ 1፥8

30/08/2021

↪️ብጠመኝም እንኮን ፍፁም እርካታዬ
↪️ኢየሱስ ነው ለኔ የህይወት ዎኃዬ

↪️ኢየሱስ ሰለሜ ነው ማን ይወድብኛል
↪️ከብርና ከወሪቅ ከሁሉም በልጦብኛል
↪️እርካታዬ ለነፍሴ መፅናናዬም እሱ
↪️ድጋፈም ምርኩዜም ጋሸዬ ነው እሱ 😇🙏❤

Address

Bole Road
Addis Ababa

Telephone

+233593918332

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pro JESUS,, posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category