ሲዲ ስፖርት/cd sport

ሲዲ ስፖርት/cd sport Live Sport Radio Program

ብሮክሊን ኤሪክ የተባለ አሜሪካዊ ባለሀብት ቶተንሀምን ለመግዛት የአለም ክብረወሰን ገንዘብ አቅርቧል።ኤሪክ 4.5 ቢሊየን ፓውንድ ክለቡን ለመጠቅለል ያቀረበ ሲሆን ግዡ ከተሳካላት ከዚህ በፊት ...
25/09/2025

ብሮክሊን ኤሪክ የተባለ አሜሪካዊ ባለሀብት ቶተንሀምን ለመግዛት የአለም ክብረወሰን ገንዘብ አቅርቧል።ኤሪክ 4.5 ቢሊየን ፓውንድ ክለቡን ለመጠቅለል ያቀረበ ሲሆን ግዡ ከተሳካላት ከዚህ በፊት ቶድ ቡሆሊ ቸልሲን ለመግዛት ያወጡትን 4.2 ቢሊየን ፓውንድ በመብለጥ አዲስ ክብረ ወሰን ይሆናል።

የአርነ ስሎት አዲስ ቅፅል ስም "007" ሁኗል።0 ሽንፈት 0 አቻ7 ድል
25/09/2025

የአርነ ስሎት አዲስ ቅፅል ስም "007" ሁኗል።
0 ሽንፈት
0 አቻ
7 ድል

የቀድሞው የሊድስ ዩናይትድ አጥቂ ፓትሪክ ባምፎርድ የስፔኑን ክለብ ሄታፌን በነፃ ዝውውር ለመቀላቀል ተስማምቷል።
25/09/2025

የቀድሞው የሊድስ ዩናይትድ አጥቂ ፓትሪክ ባምፎርድ የስፔኑን ክለብ ሄታፌን በነፃ ዝውውር ለመቀላቀል ተስማምቷል።

አርሰናል ቱርካዊውን የጁቬንቱሱ ኳስ አቀጣጣይ ኬናን ይልዲዝን በጥብቅ እየፈለገው ነው።
25/09/2025

አርሰናል ቱርካዊውን የጁቬንቱሱ ኳስ አቀጣጣይ ኬናን ይልዲዝን በጥብቅ እየፈለገው ነው።

ሻባላላ ዛሬ ልደቱ ነው።"TSHABALALAAAA!!!""GOAL BAFANA BAFANA!"GOAL FOR SOUTH AFRICA!"GOAL FOR ALL AFRICA!""- Peter Drury 🎙️ Happ...
25/09/2025

ሻባላላ ዛሬ ልደቱ ነው።
"TSHABALALAAAA!!!"
"GOAL BAFANA BAFANA!
"GOAL FOR SOUTH AFRICA!
"GOAL FOR ALL AFRICA!""

- Peter Drury 🎙️

Happy birthday, Siphiwe Tshabalala.. 🥹🇿🇦

ሊቨርፑል የ18 አመቱን የመስመር አጥቂ ሪዮ ንጎሙሀን እስከ 2028 የሚያቆይ ፕሮፌሽናል ውል አስፈርሞታል።
25/09/2025

ሊቨርፑል የ18 አመቱን የመስመር አጥቂ ሪዮ ንጎሙሀን እስከ 2028 የሚያቆይ ፕሮፌሽናል ውል አስፈርሞታል።

ብሩኖ ፈርናንዴዝ 100ኛ ጎሉን በማንችስተር ዩናይትድ በዚህ መልኩ አክብሯል።
25/09/2025

ብሩኖ ፈርናንዴዝ 100ኛ ጎሉን በማንችስተር ዩናይትድ በዚህ መልኩ አክብሯል።

የሳሊባ ፋይል ተዘግቷል።በአርሰናል ቤት የረጅም ጊዜ ውል ለመፈረም ተስማምቷል።
25/09/2025

የሳሊባ ፋይል ተዘግቷል።በአርሰናል ቤት የረጅም ጊዜ ውል ለመፈረም ተስማምቷል።

25/09/2025

- ማንችስተር ዩናይትድ አማካኝ ተጫዋች አስፈርሟል
- የቡካዮ ሳካ ጉዳት?
- ጆዜ ሞሪኒዮ ሳምንት ሳይሞላቸው ከቤነፊካ አሰልጣኝነታቸው ሊባረሩ ነው።

ካራባኦ ካፕ 4ኛ ዙር ግጥሚያዎች ድልድል ይፋ ሁኗል።አርሰናል ከ ብርይተንሊቨርፑል ከ ክርስቲያል ፓላስኒውካስትል ከ ቶተንሀምወልቭስ ከ ቸልሲስዋንሲ ሲቲ ከ ማንችስተር ሲቲ
24/09/2025

ካራባኦ ካፕ 4ኛ ዙር ግጥሚያዎች ድልድል ይፋ ሁኗል።
አርሰናል ከ ብርይተን
ሊቨርፑል ከ ክርስቲያል ፓላስ
ኒውካስትል ከ ቶተንሀም
ወልቭስ ከ ቸልሲ
ስዋንሲ ሲቲ ከ ማንችስተር ሲቲ

የጨዎታው ኮከብ ኢብሪች ኢዜ ሁኖ ተመርጧል።
24/09/2025

የጨዎታው ኮከብ ኢብሪች ኢዜ ሁኖ ተመርጧል።

24/09/2025

ኢዜ በአርሰናል የመጀመሪያ ጎሉን አስቆጥሯል።
ፓ ኢዜ ፓ አርሰናል ቦንዛ...ቦንዛ..

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሲዲ ስፖርት/cd sport posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share