Right now

Right now Just get it right, “it
is not too late to
dream”. You can
do it now! This
very moment, I
mean right now! Let’s begin!

05/11/2024

የራስዋ አሮባት የሰው ታማስላለች

እትዮ

05/11/2024
21/08/2024

ይህ የሰሜን ሸዋ ማህበረሰብ ነው፣ ኦሮሚያ። በሬዎች ብቻ ሳይሆን የሰው ልጅም በቀንበር ሆኗል፤ ፈረስ በልጓም። ይህ ከተማጽኖዎች ሁሉ ከፍ ይላል። እንደዚህ አይነት ተማጽኖ የሚደረገው ለፈጣሪ ብቻ ነው፤ ከፍተኛ የተፈጥሮ አደጋ ሲከሰት፤ ዝናብ ሲጠፋ፣ ድርቅ ሲበረታ፣ የበሽታ ወረርሽኝ ሲከሰት ወዘተ።

እንደዚህ አይነት አደጋ ሲከሰት በሬ ብቻ ሳይሆን ሰውም በቀንበር ይሆናል፤ ፈረስ በልጓም ይቆማል፤ ማህበረሰቡ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ወጥቶ ለፈጣሪው ልመና ያቀርባል። ይቅር በለን ብሎ ፈጣሪውን ይማጸናል። ይህ እንግዲህ በጣም አልፎ አልፎ በስንት ዓመት አንዴ የሚያጋጥም ነው።

አሁን ግን ዝናብ አልጠፋም። ድርቅም አልተከሰተም። የበሽታ ወረርሽኝም አልታየም። ስለዚህ ይህ ልመና እና ተማጽኖ ለፈጣሪ አይደለም፤ ይልቁንም ልመናው እና ተማጽኖው እየቀረበ ያለው ለሰው ልጅ ነው፤ ለራሱ ልጆች።

በጦርነት ምክንያት ማህበረሰቡ መሬቱን አርሶ መብላት አልቻለም። ገበያ ሄዶ መሸጥ መግዛት ቅንጦት ሆነበት። ልጆቹን ወደ ትምህርት ቤት መላክ አልቻለም። የታመመ ሰው ሆስፒታል መሄጃ መንገድ ጠፋው። የሞተ ሰው ቀብር አጣ። ቀን ጨለማ ሆነበት።

ይህ በጠራራ ፀሐይ ጭለማ የዋጠው ማህበረሰብ በሬዎቹን እና ልጆቹን በቀንበር አድርጎ፣ ፈረሶቹን በልጓም አውሎ፣ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ወጥቶ የገዛ ልጆቹን እየተማጸነ ይገኛል፤ ጦርነት እንዲቆም፣ በመካከላቸው እርቅ እንዲፈጠር እና በሰላም መኖር እንዲፈቀድለት እየለመነ ነው። እንደዚህ አይነት ልመና እና ተማጽኖ ለፈጣሪ እንጂ ለሰው ልጅ ባልተገባ ነበር። ያሳዝናል።

Via: ለሚ ደሜ

09/08/2024

She:-What’s life teaching you right now?

Me:-Life is not a teacher rather its a fuc*ker

20/07/2024

Speed to Inter Miami GK: “Ronaldo or Messi?”

Callender: “Don't compare Ronaldo to Messi , Compare him to me since we have the same style of play.”

Speed: “What do you mean? You’re a GK , aren’t you?”

Callender: “Yeah but we both stay in the box and wait for the ball.” 😭🤣

20/04/2024

ተበ… ደሩ

11/02/2024

WHy we need to plan we are not even know tomorrow

13/01/2024

Perception is reality

11/01/2024

Address

Addis Abeba

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Right now posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category