Soloda production

Soloda production ጥበብ እዉነት ናት!! ለጠቢብም አንዲት ቃል ትበቃዋለች!!

24/01/2024
ጠቅላላ የፕሮዳክሽን ስራ በጥራት እንሰራለን ከ pre_production እስከ  Post_productionጥንቅቅ አድርገን እንከዉናለን ሊንኩን በመጫን ሀሳቦትን ያጋሩን እናመሰግናለን https:...
19/03/2023

ጠቅላላ የፕሮዳክሽን ስራ በጥራት እንሰራለን
ከ pre_production እስከ Post_production
ጥንቅቅ አድርገን እንከዉናለን ሊንኩን በመጫን ሀሳቦትን ያጋሩን እናመሰግናለን
https://t.me/natnaelkoki

  ጳጉሜን 2 በራስ ሆቴል ከ 10:00 ሰዓት ጀምሮ ልዩ ጊዜ  እናሳልፋለን
01/09/2022


ጳጉሜን 2 በራስ ሆቴል ከ 10:00 ሰዓት ጀምሮ ልዩ ጊዜ እናሳልፋለን

16/08/2022
07/07/2022

የጉዞ ቀን ሐምሌ15፣16፣17,2014/ 👉BOOK NOW አሁኑኑው ቦታ ይያዙ 0904132057
https://t.me/bluenilehiking2021
https://www.instagram.com/zerihunziy/ https://www.facebook.com/BlueNileTour
የጉዞ ሂሳብ የሚያካተው
ትራንስፖርት ደርሶ መልስ
ምሳ
ቁርስ
እራት
መግቢያ
አስጎብኚ
የታሸገ ውሀ
ፎቶ ግራፍ
መገናኛ ቦታ ሜክሲኮ ሸበሌ ሆቴል
መነሻ ሰአት 11፡45
Destination: isle of lake Tana blue Nile falls Forest
Location: northern of Addis
Distance from Addis: 525km
Package
Transportation,
Lunch,
Snacks,
Entrance Fee,
Local Guide,
Bottle of Water & coffee,
Photograph
Activities
Hiking
⛴ Bot Trip⛴⛴
Games
Sight see
Waterfall
Museum
Wildlife
Price: 5500ETB only
For foreigners 145 USD$
Meeting Point: Mexico Wabi Shebele
Departure Time: 11:45 Local Time

BOOK NOW
አሁኑኑው ቦታ ይያዙ
Inbox on telegram: 0904132057
Tel: +251904132057 / +251909323072

14/06/2022

የደርሶ መልስ ጉብኝት ወደ
💧🌴 ወንጪ ሀይቅ 🌴💧
ለበለጠ መረጃ 0904132057/0909323072

መቼ:- ሰኔ 12ዓ.ም

ርቀት:- ከአ. አ 155 ኪሎ ሜትር

💸 ዋጋ:- 950 ብር

መገናኛ ቦታ :- ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ፊትለፊት 12:00 ሰአት
የምንጎበኛቸው እና የምናከናውናቸው ሁነቶች ፦
1. አረንጓዴው ሃይቅ ወንጪ
2. የተፈጥሮ ፍል ውሃ ሻወር ፍል ውሃ 30° እና
3 አምቦ ውሃውሃ
4 የጭቃ ባዝ
5. ጥንታዊ ገዳም ከድንቅ ታሪኮቹ ጋር
6. ውብ መልክዕ ምድር ከተፈጥሮ ፀጋ ጋር
7. ባህል፣ ታሪክ እና ተፈጥሮአዊ ፀጋ የተላበሰ አካባቢን
8. የጀልባ ላይ ሽርሽር
9. የበቅሎ ጉዞ
ዋጋው የሚያጠቃልለው
ስናክ፣ ምሳ፣ ትራንስፖርት፣ የአስጎብኚ እና የመግቢያ ክፍያን፣ ጀልባ ክፍያን ያጠቃልላል

10/05/2022

አዋሽ ብሔራዊ ፓርክ #ድሆ ሎጅ
ርቀት:-220 km ከ አዲስ አበባ
የጉዞ ቀን:-ግንቦት 20/2014
መመለሻ :-ግንቦት 21/2014
ዋጋ :-3500
የሚጎበኙ መስህቦች
አዋሽ ፓርክ,
-አዋሽ ፏፏቴ,
- ተፈጥሯዊ ፍልዉሃ,
-ጅብ ጎሬ
-የተለያዩ የአእዋፍ ዝርያዎች
-እንዲሁም ከእንስሳት ደግሞ ሰላ,ከርከሮ,አጋዘን,ኦሊቭ & ሀማድርያስ ዝንጀሮዎች,ጉሬዛ እና ,አቦ ሸማኔ,,አንበሳ,ባለ ጥቁርና ወርቃማ ጀርባ ቀበሮዎች, የምንጎበኝ ይሆናል።
አዋሽ ልዩ መልክዐ ምድራዊ መስህብ እና የማህበረሰብ አኗኗር
የምናደርጋቸው ክንውኖች
# የአዋሽ ፏፏቴ ጉብኝት
#የአዕዋፍ እና የዱር እንስሳት ጉብኝት
#የአዋሽ ተፈጥሯዊ ፍልውሃ ከ 40-50c በሚደርስ ውሃ መታጠብ እና ዋና በ ድሆ ሎጅ (ቅያሪ ልብስ ቢይዙ ይመከራል)
#የድንኳን አዳር ፓርኩ ውስጥ
#አንድ እሽግ ለ አንድ ልጅ ማህበረሰባዊ ድጋፍ
ክፍያ የሚያጠቃልለው
ትራንስፖርት, ምግብ,( ቁርስ ምሳ እራት)
አስጎብኚ,ስካውት., ፓርክ መግቢያ,
የማያጠቃልለው
#አልኮል መጠጦች,የግል ፍላጎቶች,
እባክዎን ሲመጡ
እንደ አቅሞ የልጆች መማሪያ መሳሪያዎች, የሴቶች ንፅህና መጠበቂያዎች,ይዘው በመምጣት የጉዞ ትዝታና እርካታዎን እጥፍ ድርብ ያድርጉ
ቦታ ለማስያዝ
0904132057
0909323072https://www.instagram.com/bluenilehiking/
https://t.me/bluenilehiking2021
ክፍያ ለመፈጸም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000373309528 ብሉ ናይል ሀይኪንግ
ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለንto make a payment
Commercial Bank of Ethiopia 1000373309528 Blue Nile Hiking
Starting time 11:45.
Starting place :- Wabishebele Hotel
This is what we expect for our families who are only 15 minutes late on the trip.

Thank you for making us your choice

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Soloda production posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share