ኑና ነይ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር Nuna Neyi Trading Plc

ኑና ነይ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር Nuna Neyi Trading Plc Nuna Neyi Trading plc, company based in Ethiopia, dedicated to connecting individuals, merchants, and business owners through social media platforms.

We use a unique affiliate system and innovative compensation plans to create seamless market integration.

Adwa Victory is a symbol of Ethiopia’s resilience, unity, and determination. It represents the unyielding spirit of our ...
02/03/2025

Adwa Victory is a symbol of Ethiopia’s resilience, unity, and determination. It represents the unyielding spirit of our ancestors, who defended our nation’s sovereignty with courage and wisdom. Their triumph was not just a military victory but an inspiration for African freedom and independence.

At Nuna Neyi Trading PLC, we carry this victorious spirit into the world of business and entrepreneurship. Just as our forefathers fought for independence, we strive to empower individuals with economic freedom through innovative business opportunities and training. Our mission is to create sustainable wealth by fostering entrepreneurship, connecting workers to opportunities, and promoting financial literacy.

On this historic day, we honor our heroes by building a future where every Ethiopian can achieve success and prosperity.
Happy Adwa Victory Day!

Neyi Trading Plc
"Center of Entrepreneurs"
=====================
Contact us:
💌 [email protected]
🪩 www.nunaney.com
:
:

 #ወርቃማ ዕድል ለሥራ ፈላጊዎች በሙሉ!!!ማህበራዊ ሚዲያን ተጠቅመው ገንዘብ መስራት አስበው ተቸግረዋል?  እንግዲያዉስ ድርጅታችን ኑና ነይ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሥራ ፈላጊዎችን በአ...
22/02/2025

#ወርቃማ ዕድል ለሥራ ፈላጊዎች በሙሉ!!!
ማህበራዊ ሚዲያን ተጠቅመው ገንዘብ መስራት አስበው ተቸግረዋል?
እንግዲያዉስ ድርጅታችን ኑና ነይ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሥራ ፈላጊዎችን በአካል እና በኦንላይን አሰልጥኖ ወደ ሥራ ማስገባት ይፈልጋል። ድርጅቱ በስልጠና ወቅት የሚሰጣቸው አገልግሎቶች: -
በተባለ መተግበሪያ እና Facebook ላይ እንድሁም መሰረታዊ የማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያተኮሩ አጫጭር ስልጠናዎችን በጽንሰ ሃሳብ እና በተግባር ስልጠና መስጠት።
#እያንዳንዱ ሰው Fanbase በተባለ መተግበሪያ እና Facebook ላይ 10,000 ተከታይ እና 100,000 የቪዲዮ ተመልካች እንዲያገኙ ማድረግ።
#ምርት እና አገልግሎት ያላቸው ሰልጣኞች እርስ በእርሳቸው በማህበራዊ ሚዲያ የገበያ ትስስር መፍጠር እና ማገበያየት።

#የአገልግሎት ክፍያ:-
ድርጅታችን ከላይ ለተዘረዘሩት አገልግሎቶች 1,50ዐ ብር ያስከፍላል።
#የአገልግሎት ክፍያው ለመሰልጠን ከወሰኑ በኋላ በድርጅቱ በኩል በሚላክሎት የመክፈያ ፎርም የሚከፍሉ ይሆናል።
#ልብ ይበሉ አሰልጥነን ሥራ ስለሚናስጀምርዎ ፈጥነው ይመዝገቡ።
በዚህ አጋጣሚ ድርጅታችን ክፍያ መክፈል ለማይችሉ የአካል ጉዳተኞች እና በአንድ አንድ ምክንያት የአገልግሎት ክፍያ መክፈል ለማይችሉ 1,000 ሰዎችን በተለያዩ የስልጠና ዙሮች በማካተት በነፃ ማሰልጠን ስለምፈልግ መስፈርቱን የሚታሟሉ ሰልጣኞች አሳማኝ ምክንያት በማቅረብ የዕድሉ ተጠቃሚ መሆን እንደምትችሉ ለመግለጽ እንፈልጋለን።
#አድራሻችን። አዲስ አበባ ከሃያ ሁለት ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ እየሩስ ህንፃ አጠገብ ንብ ባንክ እና ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ያሉበት ህንፃ ላይ 4ተኛ ፎቆ ቢሮ ቁጥር 401።
ለመመዝገብ ይህን ልንክ ይጠቀሙ
👇👇👇👇👇
https://forms.gle/BWGgP63ugSzMsMNu6
Contact us:
💌 [email protected]
🪩 www.nunaney.com
Telegram:
support:
ስልክ፡ +251911159947/ +251912648342

Registration Form

Happy Monday from Nuna Neyi Trading Plc!As we step into a new week, let’s embrace the fresh opportunities it brings. Mon...
27/01/2025

Happy Monday from Nuna Neyi Trading Plc!

As we step into a new week, let’s embrace the fresh opportunities it brings. Monday is not just the first day of the week; it's the gateway to new possibilities and a chance to start strong.

At Nuna Neyi Trading Plc, we’re here to empower you with the tools and knowledge you need to grow. Through our comprehensive training in social media and digital marketing, you’ll gain the skills to navigate the digital world effectively.

Take the next step towards achieving financial freedom by joining our best international affiliate program. It’s designed to reward your efforts and help you unlock your potential.

Let’s make this week successful together. Use our services to grow, learn, and thrive. Your journey toward success starts today.

Here’s to a productive and fulfilling Monday!

Warm regards,
Nuna Neyi Trading Plc
"Center of Entrepreneurs"
=====================
Contact us:
💌 [email protected]
🪩 www.nunaney.com
Telegram:
support:

By Wishing You Wonderful Sunday, Success and Dreams Fulfilled with Nuna Neyi Trading PlcAt Nuna Neyi Trading Plc, your s...
26/01/2025

By Wishing You Wonderful Sunday, Success and Dreams Fulfilled with Nuna Neyi Trading Plc

At Nuna Neyi Trading Plc, your success is our mission. We believe in empowering you to achieve your dreams, whether you’re growing your business, exploring new opportunities, or reaching for personal goals.

By using our services effectively, you can unlock unparalleled potential and take confident steps toward your aspirations. Additionally, our affiliate system offers an incredible opportunity for you to grow alongside us, turning your network into a pathway to success.

Together, let’s create a brighter future, where dreams aren’t just imagined—they’re achieved. Partner with us, and let’s make your journey extraordinary!

Here's to your success,
®Nuna Neyi Trading Plc
"Center of Entrepreneurs"
=====================
Contact us:
💌 [email protected]
🪩 www.nunaney.com
Telegram:
support:

Dear Valued Customers,On this blessed occasion of Epiphany, we at Nuna Neyi Trading PLC extend our heartfelt wishes to y...
19/01/2025

Dear Valued Customers,

On this blessed occasion of Epiphany, we at Nuna Neyi Trading PLC extend our heartfelt wishes to you and your loved ones. May this holy day bring peace, joy, and blessings into your life, just as the baptism of Jesus Christ illuminated the world with divine grace.

As we celebrate this significant event, we are reminded of the importance of faith, renewal, and togetherness. We are grateful for your continued support and trust in our journey towards fostering entrepreneurship and empowerment.

Happy Epiphany!

Warm regards,
Nuna Neyi Trading PLC
"Center of Entrepreneurs"
======================
Follow our Social Medias and stay updated
👇👇👇👇
1. YouTube
https://youtube.com/?si=OCRbuJh3OecLRhfp
2. Tiktok
https://www.tiktok.com/?_t=8io0EdrGym6&_r=1
3. Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=615543491240229&mibextid=ZbWKwL
4. Instagram
https://www.instagram.com/?igsh=dWUxZ3E1eThIZ2Fs
5. Likee
https://l.likee.video/v/SSapxy
6. Telegram
https://t.me/nunaneyi

Be a serious and give your full attention to this unique Company to achieve your dreams. Our company Nuna Neyi Trading p...
14/01/2025

Be a serious and give your full attention to this unique Company to achieve your dreams. Our company Nuna Neyi Trading plc is unstoppable and ready to shooting to sky as a rocket................

========================
Join our Business presentation today @ 9:00 PM[ዛሬ ከምሽቱ 3:00 ላይ ]

Presenter: Mr. Berhanu Samuel [Company CEO]

MC: Leader Mekonnen Birhanu

Impartation:
1) Eng. Leader Semere H/Michael
2) Eng. Leader Habtamu Ute
3.) Eng. Leader Yonas Shaweno
4) Leader. Fekede Asmare
=======================
Join our live stream
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+4Cl5BScrGnE3YmQ8

®Nuna Neyi Trading Plc
"Center of Entrepreneurs"
=====================
Contact us:
💌 [email protected]
🪩 www.nunaney.com
Telegram:
support:

13/01/2025
ኑና ነይ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ደንበኞቹ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ፣ በዓሉ የሰላም፣ የደስታ እና የስኬት እንዲሆንላችሁ ይመኛ...
06/01/2025

ኑና ነይ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ደንበኞቹ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ፣ በዓሉ የሰላም፣ የደስታ እና የስኬት እንዲሆንላችሁ ይመኛል!

®Nuna Neyi Trading Plc
Center of Entrepreneurs

=====================
Contact us:
💌 [email protected]
🪩 www.nunaney.com
Telegram:
support:

👉የ2,000,000 ብር ሽልማት  #ድርጅታችን ለ20 ሰዎች ለእያንዳንዳቸው የ100,000 ብር ሽልማት ልያንበሸብሻችሁ ነው።=====================Contact us:💌 nunaneyi@...
02/01/2025

👉የ2,000,000 ብር ሽልማት
#ድርጅታችን ለ20 ሰዎች ለእያንዳንዳቸው የ100,000 ብር ሽልማት ልያንበሸብሻችሁ ነው።

=====================
Contact us:
💌 [email protected]
🪩 www.nunaney.com
Telegram:
support:

28/12/2024

ማስታወቂያ:
ድርጅታችን ኑና ነይ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለበርካታ ማህበረሰብ የሥራ ዕድል በመፍጠር ረገድ ተስፋ የተጣለበት እና የዘመናችን እጅግ ተወዳጅ ድርጅት መሆኑ በብዙዎች ዘንድ የተመሰከረለት እውነት ነው። በዚህ መሠረት ድርጅታችን ለማህበረሰቡ የተሻለ የሥራ ዕድል በመፍጠር በኩል የሃገራችን ኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ሁኔታ በማሻሻል ከሚታወቁት ድርጅቶች አንዱ እንደሚሆን የማይቀር እውነት ነው። ስለሆነም ድርጅታችን ተደራሽነቱን በፍጥነት ለማስፋት በቀጣይ ሳምንት ማለትም በጥቂት ቀናት ውስጥ ለሶስት ወራት የሚቆይ የሥራ ዘመቻ(Campaign) ይጀምራል። በዚህ ዘመቻ ትልልቅ እና አጓጊ የማበረታቻ ሽልማቶችን (Promotional rewards) የተዘጋጀ ሲሆን ይህም ሙሉ ዝርዝሩን በድርጅቱ ትላልቅ ሊደሮቻችን በኩል እና በመቀጠል ደግሞ በሁሉም የድርጅቱ የማህበራዊ ሚድያዎች በኩል በቅርቡ የሚለቀቅ ይሆናል። በአሁን ሰዓት ለዘመቻው የሚረዱ የተለያዩ ቅድመ ዝግጅቶችን እየተደረጉ ያሉ ሲሆን ከእነዚህ ዝግጅቶች አንዱና ዋነኛው ጉዳይ አጠቃላይ የድርጅቱ ነባር አባላትን በመቀስቀስ የዕድሉ ተጠቃሚ ማድረግ ነው። በዚህ መሰረት ነባር ደንበኞችን ሙሉ በሙሉ የመለየት ሥራ ተጠናቆ ቀጣይ ሥራ ደንበኞችን የመቀስቀስ ሥራ የሚጀመር ይሆናል። ስለሆነም በክፍለሀገር ከ1,400 ሰው በላይ፣ በአዲስ አበባ ደግሞ ከ300 ሰው በላይ የተመዘገቡ ደንበኞች ያሉ ሲሆን ለዚሁ ዘመቻ ይረዳን ዘንድ ከነገ ቀን 20/04/2017 ዓ.ም ጀምሮ ድርጅቱ በወከላቸው አመራሮች እና ሊደሮች አማካኝነት በስልክ እና በተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ቅስቀሳ የሚደረግ ስለሆነ አዲስ አበባ ያላችሁ ደንበኞቻችን በሚትመደቡበት ቀን እና ሰዓት በአካል ቢሮ በመምጣት በክፍለሀገር ያላችሁ ደንበኞቻችን ደግሞ በኦንላይን በሚዘጋጀው ቅስቀሳ በመገኘት መረጃውን በመረዳት እና በዘመቻው የሚገኘው ወርቃማ ዕድል በትክክል በመገንዘብ የዘመቻው ዋና ተዋናዮች በመሆን የተዘጋጀውን አዲሱን የኑና ነይ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ወርቃማ የሥራ ዕድል እና በጣም አጓጊ የሆነ ሽልማት ተጠቃሚ በመሆን ከድርጅታችን ጋር ታሪክ እንድትሰሩ ስንል በታላቅ አክብሮት ጥሪያችንን ለማስተላለፍ እንወዳለን። በዚህ አጋጣሚ ድርጅታችን በቅርቡ ባወጣቸው ህጎችን በተመለከተ የህጎቹ አስፈላጊነት እና ጥቅም በቂ ማብራሪያ ባለ መስጠታችን ምክንያት በደንበኞቻችን ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ማሳደሩ ለመረዳት ችለናል። ስለሆነም ለተፈጠረው ክፍተት በድርጅቱ ስም ትልቅ ይቅርታ እየጠየቅን መሻሻል ያለባቸውን ህጎች ድርጅቱን እና ደንበኞቻችንን በሚጠቅም መልኩ የማሻሻል ሥራ እየተሰራ መሆኑን በአክብሮት ለመግለጽ እንፈልጋለን።

"ድርጅቱ"

====================
®Nuna Neyi Trading Plc
"Center of Entrepreneurs"

=====================
Contact us:
💌 [email protected]
🪩 www.nunaney.com
Telegram:
support:

Address

Addis Ababa
14282

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኑና ነይ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር Nuna Neyi Trading Plc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share