Ab tech ᴱᵀᴴᴵᴼᴾᴵᴬ

  • Home
  • Ab tech ᴱᵀᴴᴵᴼᴾᴵᴬ

Ab tech ᴱᵀᴴᴵᴼᴾᴵᴬ about sat info �ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ�
� አዳዲስ ሶፍትዌሮችን
�ነፃ የኳስ ቻናሎች
� የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ
� የፈለጉትን ቻናል biss key ማግኘት ይችላሉ!

27/03/2023

best app to Watch football on your phone

100% የተረጋገጠ TV VARZISH እና FOOTBALL HD ከ September 3 2022 ጀምሮ ከታች የተጠቀሱትን ሊጎች በሳተላይት ዲሽ የማስተላለፍ መብት አግኝተወል።✅የእንግሊዝ ፕርሜርሊግ...
05/09/2022

100% የተረጋገጠ TV VARZISH እና FOOTBALL HD ከ September 3 2022 ጀምሮ ከታች የተጠቀሱትን ሊጎች በሳተላይት ዲሽ የማስተላለፍ መብት አግኝተወል።

✅የእንግሊዝ ፕርሜርሊግ
✅የስፔን ላሊጋ
✅የጣልያን ሴሪአ
✅የጀርመን ቡንደስሊጋ
✅የፈረንሳይ ሊግ 1

🔴TV VARZISH KEY
🔑03A01BBE20C16D4E

🔴FOOTBALL HD KEY
🔑12340046ABCD0078

KingStar ሪሴቨሮች ላይ Biss key ለማስገባት

KS 99HD PRIME -ሪሞቱ ላይ Page+መጫን
KS 7960 HD ሪሞቱ ላይ Page+መጫን
KS 8070 HD ሪሞቱ ላይ Page+መጫን
KS 9080 HD ሪሞቱ ላይ Page+መጫን

KS V10 PLUS -ሪሞቱ ላይ ''0''መጫን
KS 3939 PLUS-ሪሞቱ ላይ ''0''መጫን
KS 7700 PLUS-ሪሞቱ ላይ ''0''መጫን
KS 9700 PLUS-ሪሞቱ ላይ ''0''መጫን

VARZISH ተጠቃሚዎች እንኳን ደስ አላቹ

https://t.me/abdish12

እሁድ እና ሰኞ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች በአሞስ 4°W ቻናሎች================እሁድ በፕሪሚየር ሊግ=============================      ቀን 10:00🔴West We...
20/08/2022

እሁድ እና ሰኞ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች በአሞስ 4°W ቻናሎች

================
እሁድ በፕሪሚየር ሊግ
=============================
ቀን 10:00
🔴West West Ham 🆚 Brighton

LIVE ON▶️ስፖርት 2HD

ቀን 10:00
🔴Leeds Leeds United 🆚 Chelsea

LIVE ON▶️ስፖርት 1

ማታ 12:30
🔴Newcastle 🆚 Man City

LIVE ON▶️ስፖርት 1

=============================
✅የፈረንሳይ ሊግ 1
=============================
ማታ 3:45
🔴LOSC 🆚 PSG

LIVE ON▶️5 ፕላስ HD

=============================
ሰኞ በፕሪሚየር ሊግ
=============================
ማታ4:00
🔴Man Man United 🆚 Liverpool

LIVE ON▶️ስፖርት 1
=======================

የሪሴቨራቹ ሰርቨር Expired ካደረገ ወይም ጊዜዉን ከጨረሰ እኛ ጋር ማስሞላት (Renew) ማስደረግ ትችላላችሁ።

Forever አንድ አመት 1200ብር
Forever + Apollo5 አንድ አመት 1400ብር
Funcam አንድ አመት 600ብር
Funcam + Apollo አንድ አመት 650ብር
Super G-Share iks 6ወር 300ብር

እንደየ ሪሴቨራቹ ምትጠቀሙትን ሰርቨር ካወቃቹ በዋላ ለማስሞላት ወይም ኮድ ለመግዛት በንግድ ባንክ:-
✅Abenezer selishe
✅1000261689646
ብላችሁ ብሩን ታስገቡና ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ከነ TT Number (Transaction ID) ፎቶ አንስታችሁ ወይም ስክሪን ሻት አድርጋችሁ ላይ ወይም በ ላይ ላኩልኝ Active አደርግላቹሀለዉ።

6 ምርጥ የስልክ አፕሊኬሽንዎች።3 ጠቃሚ አፕሊኬሽንዎች2 የሞባይል ጌሞች 1 Wallpaper Appአዘጋጅቼላቹሀለዉ ገብታቹ መመልከት ብቻ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://youtu.be/gxLPOr2_...
10/06/2022

6 ምርጥ የስልክ አፕሊኬሽንዎች።

3 ጠቃሚ አፕሊኬሽንዎች
2 የሞባይል ጌሞች
1 Wallpaper App

አዘጋጅቼላቹሀለዉ ገብታቹ መመልከት ብቻ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/gxLPOr2_0gs
https://youtu.be/gxLPOr2_0gs
https://youtu.be/gxLPOr2_0gs

እዚህ ቪዲዮ ላይ የፈለጋቹትን ኮሜንት አድርጉ በቀጣይ ቪዲዮ ላይ አካተዋለዉ።❤️

17/05/2022

ቃና ቲቪ የጀርመን ቦንደስሊጋ እያስተላለፈ ነዉ በአማርኛ ኮሜንታተር 😁🔴ባየር ሙኒክ 🆚 ስቱትጋርት 11544 H 30000https://t.me/abdish12
08/05/2022

ቃና ቲቪ የጀርመን ቦንደስሊጋ እያስተላለፈ ነዉ በአማርኛ ኮሜንታተር 😁

🔴ባየር ሙኒክ 🆚 ስቱትጋርት

11544 H 30000

https://t.me/abdish12

ቅዳሜ እና እሁድ የሚደረጉ ተጠባቂ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በነፃ ቻናሎች በKING STAR ሪሴቨሮች በጥራት መመልከት ይችላሉ።=========================🔵ቅዳሜ ==========...
07/05/2022

ቅዳሜ እና እሁድ የሚደረጉ ተጠባቂ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በነፃ ቻናሎች በKING STAR ሪሴቨሮች በጥራት መመልከት ይችላሉ።

=========================
🔵ቅዳሜ
=========================

ቀን-11:00
🔴Chelsea 🆚 Wolves

LIVE ON▶️Sport 1

ማታ-1:30
🔴Brighton 🆚 Man Man United

LIVE ON▶️Sport 1

ማታ-3:45
🔴Liverpool 🆚 Tottenham

LIVE ON▶️Sport 1

=========================
🔵እሁድ
=========================

ቀን-10:00
🔴Leicester City 🆚 Everton

LIVE ON▶️Sport 1

ቀን-10:00
🔴Arsenal 🆚 Leeds Leeds United

LIVE ON▶️Sport 2HD

ማታ-12:30
🔴Man City 🆚 Newcastle

LIVE ON▶️Sport 1
===============================

ሁሉንም ጨዋታዎች በ ሪሴቨሮች Stable በሆኑት የ Forever እና Funcam ሰርቨሮች በጥራት መመልከት ይችላሉ::

KING STAR 99HD PRIME 👑
KING STAR 7060 HD
KING STAR 8070 HD
KING STAR 9080 HD
KING STAR V10 PLUS
KING STAR 3939 PLUS
KING STAR 7700 PLUS
KING STAR 9700 PLUS

KINGSTAR ሪሴቨሮች ላይ ጥያቄ ካላቹ ከታች ያሉትን ስልኮች መጠቀም ትችላላችሁ ።
0911344156
0954851872

እለት ዕሮብ እጅግ ተጠባቂ ጨዋታ በነፃ ቻናሎች ይመልከቱ።Real Madrid  🆚 Manchester CityLIVE ON▶️5 PLUS HDLIVE ON▶️Varzish Sport HD===========...
04/05/2022

እለት ዕሮብ እጅግ ተጠባቂ ጨዋታ በነፃ ቻናሎች ይመልከቱ።

Real Madrid 🆚 Manchester City

LIVE ON▶️5 PLUS HD
LIVE ON▶️Varzish Sport HD
===============================

ሁሉንም ጨዋታዎች በ ሪሴቨሮች Stable በሆኑት የ Forever እና Funcam ሰርቨሮች በጥራት መመልከት ይችላሉ::

KING STAR 99HD PRIME 👑
KING STAR 7060 HD
KING STAR 8070 HD
KING STAR 9080 HD
KING STAR V10 PLUS
KING STAR 3939 PLUS
KING STAR 7700 PLUS
KING STAR 9700 PLUS

KINGSTAR ሪሴቨሮች ላይ ጥያቄ ካላቹ ከታች ያሉትን ስልኮች መጠቀም ትችላላችሁ ።
0911344156
0954851872

ቃና ቲቪ የፈረንሳይ ሊግ እያስተላለፈ ነዉ በአማርኛ ኮሜንታተር 😁🔴ቦርዶ 🆚 ኒስ ON➡️KANA TV (Nss 57E)11544 H 30000https://t.me/abdish12
01/05/2022

ቃና ቲቪ የፈረንሳይ ሊግ እያስተላለፈ ነዉ በአማርኛ ኮሜንታተር 😁

🔴ቦርዶ 🆚 ኒስ
ON➡️KANA TV (Nss 57E)

11544 H 30000

https://t.me/abdish12

በጣም ቅናሽ ዋጋ ያላቸዉ ጥራታቸውን የጠበቁ አዲስ የ   ምርት የሆኑ ሪሴቨሮች🔥   ✅FULL HD 1080 ናቸዉ።✅ሪሴቨሮቹ የአንድ አመት ነፃ ሰርቨር ተጭኖባቸዋል Amos 4°W መክፈት ይችላ...
23/02/2022

በጣም ቅናሽ ዋጋ ያላቸዉ ጥራታቸውን የጠበቁ አዲስ የ ምርት የሆኑ ሪሴቨሮች🔥




✅FULL HD 1080 ናቸዉ።

✅ሪሴቨሮቹ የአንድ አመት ነፃ ሰርቨር ተጭኖባቸዋል Amos 4°W መክፈት ይችላሉ በዚህም።

✅ተጨማሪ DQCAM የአንድ አመት ነፃ ሰርቨር ተጭኖባቸዋል

✅DST*V Super Sport በ IPTV ይከፍታሉ።

✅አብዛኛውን ጊዜ ቅናሽ ሪሴቨሮች ሪሞት ጥራታቸዉ የወረደ ቢሆንም እነዚህ ሪሴቨሮች ከላይ በምስሉ ላይ እንደምታዩት በጥራት የተሰሩ ናቸዉ።

✅የሚያምር Menu System አላቸዉ።

✅YouTube በጥራት ይሰራሉ

✅2 USB መሰኪያዎች አሉት በዚህም አንዱን ለፍላሽ ሁለተኛውን ለWI-FI አንቴና መጠቀም ትችላላቹ።

✅ECast አለዉ ስልካቹን Mirror ማድረግ እንደ ሪሞት መጠቀም ትችላላቹ።

✅ET Movie ተጭኖበታል Unlimited ስለሆነ አዳዲስ አማርኛ ፊልሞችን በቀላሉ እዛዉ ላይ መየት ትችላለቹ።

✅🔥Biss Key ማስገባት ከፈለጋቹ ሪሞቱ ላይ ''0'' መጫን ብቻ ነዉ።

✅Software አየጫናች መብራት ቢጠፋ በቀላሉ የ Software ስሙን ''ROM'' ብላቹ Rename በማድረግ ሪሴቨሩ ላይ ሰክታቹ ስታበሩት ሪሱ ጭኖ ያስተካክለዋል ።

🔥ብዙ ሰርቨሮችን ይዘዋል በዉስጣቸዉ
✅G-Share Plus
✅Nashare (1 አመት ነፃ ተጭኖበታል )🔥
✅Nashare Pro
✅DQCAM (1 አመት ነፃ ተጭኖበታል )🔥
✅TCAM
✅DQCAM
✅Safari TV Pro
✅One 4 All

ዋጋቸው እጅግ በጣም ቅናሽ ነዉ ከዕቃነታቸዉ እና ከያዙት ሰርቨር አንፃር።

በቅርብ ቀን ወደ ገበያ ይገባሉ።

pre-order ማድረግ ትችላላችሁ ብዛት ምትፈልጉ ብቻ።


0911344156
0954851872

YACINE TV | በሪሴቨራቹ 😎አዳዲሶቹ የKING STAR V10 PLUS እና 3939 PLUS ስልካቹን እና ሪሴቨሩን በማገናኘት ብቻ ሙሉ የ Yacine Tv ላይ ምታገኞቸዉን ቻናሎች መጠቀም ...
14/02/2022

YACINE TV | በሪሴቨራቹ 😎

አዳዲሶቹ የKING STAR V10 PLUS እና 3939 PLUS ስልካቹን እና ሪሴቨሩን በማገናኘት ብቻ ሙሉ የ Yacine Tv ላይ ምታገኞቸዉን ቻናሎች መጠቀም ትችላላችሁ #በነፃ 🔥

አንድ ጊዜ ሪሴቨሩን ከስልካቹ ጋር ካገናኛቹ ስልካቹ ላይ ሌላ ነገር መጠቀም ትችላላችሁ የግድ እዛዉ ላይ መሆን አይጠበቅባችሁም።

KING STAR V10 PLUS 🧨
KING STAR 3939 PLUS 🧨
በቅርብ ቀን........

መረጃ የአፍሪካ ዋንጫ / TV VARZISH HDመጪውን የአፍረካ ዋንጫ ጨዋታዎች ምናልባት በ TV VARZISH ልንመለከት እንችላለን።ከአፍሪካ ዋንጫ ጋር በተገናኘ በቀጣይ ሚያስተላልፍ ቻናሎች ...
25/12/2021

መረጃ የአፍሪካ ዋንጫ / TV VARZISH HD

መጪውን የአፍረካ ዋንጫ ጨዋታዎች ምናልባት በ TV VARZISH ልንመለከት እንችላለን።

ከአፍሪካ ዋንጫ ጋር በተገናኘ በቀጣይ ሚያስተላልፍ ቻናሎች እየተከታተልን ምናደርግ ይሆናል።

https://t.me/+jXeYWYuykFIzN2Zk

|| +251911344156

አዲሱ የKING STAR ሪሴቨር | ከብዙ ጥቅሞች ጋር 🤫  ምን ምን አለዉ 👇👇👇✅ነፃ የ12 ወር FUNCAM ሰርቨር ተጭኖበታል።✅ሪሴቨሩን ከየትም ቦታ ብትገዙት 1አመት Funcam ሰርቨር የተ...
06/12/2021

አዲሱ የKING STAR ሪሴቨር | ከብዙ ጥቅሞች ጋር 🤫



ምን ምን አለዉ 👇👇👇

✅ነፃ የ12 ወር FUNCAM ሰርቨር ተጭኖበታል።

✅ሪሴቨሩን ከየትም ቦታ ብትገዙት 1አመት Funcam ሰርቨር የተጫነበት ስለሆነ በአስተማማኝ ሁኔታ Amos 4°W ላይ የሚገኙ የኳስ,ፊልም ቻናሎችን በጥራት ይከፍትላቹሀል።

✅ Full HD (1080) ነው ሪሴቨሩ።

✅Apollo IPTV አለዉ። በዚህም ቤን Sports ቻናሎች ሌሎችም ቻናሎችን ማግኘት ትችላላቹ። + እንደ ኢንተርኔት ፍጥነታቹ ምስል ጥራቱን መቀነስ መጨመር ትችላላቹ።

✅Extreme IPTV ያስጠቅማል።

✅ሁለት USB መሰኪያ አለው አንዱን ለፍላሽ አንዱን ደግሞ ለ ዋይፋይ አንቴና መጠቀም እንችላለን።

✅YOUTUBE በጥራት ይሰራል አይቆራረጥም + እንደ ኢንተርኔት ፍጥነታቹ ጥራቱን መቀነስ መጨመር ትችላላቹ።

✅YOUTUBE እና ፍላሽ ላይ አማርኛ ያነባል።

✅USB tethering ይቀበላል ።

✅Dolby Digital Sound ስለሆነ የትኛዉም ቻናል ድምፅ ይከፍታል።

✅አዲስ Software ብትፈልጉ Online Update ማድረግ ትችላላችሁ።

✅ጠንካራ 💪 + ዉበት ያለዉ ለየት ያለ ሪሞት አለዉ።

✅Software እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ በቀላሉ የ Software ስሙን ''rom'' ብላቹ Rename በማድረግ በፍላሽ ብቻ ማስነሳት ትችላላቹ።

✅ለአጠቃቀም እንዲመች ተደርጎ የተሰራ System ስላለዉ በቀላሉ Menu መጠቀም ትችላላቹ።

✅ማንኛውም ቻናል እያያቹ ሪሞቱ ላይ Audio በተን በመጫን ሁሉንም የሀገራችን የሬዲዮ ቻናሎች ያገኛሉ።

✅Net Radio አለው በዚህም አለም ላይ ያሉ የሬዲዮ ጣቢያዎች ማድመጥ ትችላላቹ።

✅GM SCREEN Support ያደርጋል። በዚህም ስልካቹን እንደ ሪሞት እና ዲጅታል ፋይንደር መጠቀም ትችላላችሁ።

✅ሪሴቨሩ 1 አመት ትክክለኛ ዋስትና አለዉ።

ይሄን ሁሉ ነገር ይዞ ፌር በሆነ ዋጋ ነዉ ምታገኙት። 😍

===============================

📌በየትኛውም ሱቅ ያገኙታል።

ክፍለሀገር ያላቹ በተለያዩ አማራጮች እንልክላቹሀለን ይደዉሉ።

አድራሻ መርካቶ ጎጃም በረንዳ ያገኙናል📍

ብዛት ወይም በፍሬ ከፈለጋቹ መደወል ትችላላቹ።
📱0911344156
📱0954851872

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ab tech ᴱᵀᴴᴵᴼᴾᴵᴬ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share