Wera negari - ወሬ ነጋሪ

Wera negari - ወሬ ነጋሪ የተፃፈልህን እንጂ ያልተፃፈልህን ፈፅሞ ...

እርስ በእርስ ካልተዛዘን ቅን አሳቢ ካልሆን ችግር እና አሳር እንዲህ ተወጥሮ እያበበ ፍዳችንን ያበላናል ፡፡ #ሆ.../አቤቱ ሀገሬን በአማን አቃናት;
26/12/2023

እርስ በእርስ ካልተዛዘን ቅን አሳቢ ካልሆን ችግር እና አሳር እንዲህ ተወጥሮ እያበበ ፍዳችንን ያበላናል ፡፡
#ሆ.../አቤቱ ሀገሬን በአማን አቃናት;

ዝነኛውና ተወዳጁ አርቲስት ሰለሞን ተካ መልዕክቴን አስተላልፉልኝ አለ!"በፀሎታቹ ታስቡኝ ዘንድ ተንበርክኬ እማጸናችኃለው በማለት እንዲህ ሲሉ ገልጸዋል፡፡"በቅርቡ ነው ወደ ኦርቶዶክስ ቤተ ክር...
26/12/2023

ዝነኛውና ተወዳጁ አርቲስት ሰለሞን ተካ መልዕክቴን አስተላልፉልኝ አለ!
"በፀሎታቹ ታስቡኝ ዘንድ ተንበርክኬ
እማጸናችኃለው በማለት እንዲህ ሲሉ ገልጸዋል፡፡
"በቅርቡ ነው ወደ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ልጅ ሆኖ እንደመጣ ይፋ ያደረገ ሲሆን ማህበረ ምዕመናን በጸሎታቸው እንዲያስቡት ተንበርክኮ ተማጽኗል፡፡
በእርጅና ዘመንዎ የጠራ አምላክ በቤቱ ያጽናዎት ፡፡
ምንጭ፦ዲያቆኖ ደረጄ

No  cristino Ronaldo fans will pass without liking this what a picture   ronaldo
26/12/2023

No cristino Ronaldo fans will pass without liking this what a picture
ronaldo

Address

Addis Ababa

Telephone

+251975860530

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wera negari - ወሬ ነጋሪ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share