INayaQuran ዒናያ ቁርአን

INayaQuran ዒናያ ቁርአን ይህ ቻናል በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ የቁርአን ቃሪዎችን ጥራት ባለው ድምጽ እና ቪድዮ በአንድ ላይ የሚያገኙበት ቻናል ነው !

https://youtu.be/7TJj_mDAEb4
04/04/2024

https://youtu.be/7TJj_mDAEb4

سورة النبإ | Surah An-Naba - 1-40| قَارِئ عبد الحميد ميغورو | ሱረቱ አል-ነባእ | ቃሪእ አብዱልሐሚድ ሚጎሮ 4K_____________________በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ የቁርአን ቃሪዎች ጥራት ባለው ድምጽ እና ...

በኢቅራእ ቲዩብ የተለያዩ ኢትዮጵያውያን ቃሪኦችን በልዩና መንፈስ በሚያድስ አቀራር የሚሰሯቸውን ቂርአቶች በተለያዩ ሪዋያዎች እንዲሁም ቁርአንን የተመለከቱ ርዕሰ ጉዳዮችን ያቀርባል።   ይህም ...
11/03/2024

በኢቅራእ ቲዩብ የተለያዩ ኢትዮጵያውያን ቃሪኦችን በልዩና መንፈስ በሚያድስ አቀራር የሚሰሯቸውን ቂርአቶች በተለያዩ ሪዋያዎች እንዲሁም ቁርአንን የተመለከቱ ርዕሰ ጉዳዮችን ያቀርባል።

ይህም በህዝቡና በቁርዐን መካከል ያለውን ቅርበት ከማጥበቅና ኢትዮጵያውያን ቃሪኦችን ከማስተዋወቅ አንፃር የራሱን ድርሻ ይወስዳል።

👇👇👇👇
https://youtu.be/aalkwhZ8Fiw?si=0yQVN9ksjBrJqwjQ

በኢትዮጲያ ደረጃ የመጀመረያው የቅዱስ ቁርኣንን 30 ጁዝእ ንባብ👉በተጅዊድ ህግጋት👉በውብ ድምፅ👉በላቀ ጥራትበቃሪእ ዐብዱል ሙዒን ሸይኽ ኑሩድዲን ያድምጡ https://youtu.be/qF7ov3e...
02/03/2024

በኢትዮጲያ ደረጃ የመጀመረያው የቅዱስ ቁርኣንን 30 ጁዝእ ንባብ
👉በተጅዊድ ህግጋት
👉በውብ ድምፅ
👉በላቀ ጥራት

በቃሪእ ዐብዱል ሙዒን ሸይኽ ኑሩድዲን ያድምጡ

https://youtu.be/qF7ov3ew_4M?si=ze7bYKvZMe7VZ3ho

القارئ عبدالمعين الإثيوبي القارئ عبدالمعين الإثيوبي Qari Abdulmuin Al Ethiopi

በአል ኢምራን የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም አዘጋጅነት የተሰናዳው "ንጉስ ነጃሺይ አመታዊ የቁርአን እና የተጅዊድ ውድድር"የመጀመሪያ የአዲስ አበባማጣሪያውን ዛሬ ባማረና በተሳካ ኹኔታ ...
10/02/2024

በአል ኢምራን የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም አዘጋጅነት የተሰናዳው "ንጉስ ነጃሺይ አመታዊ የቁርአን እና የተጅዊድ ውድድር"የመጀመሪያ የአዲስ አበባማጣሪያውን ዛሬ ባማረና በተሳካ ኹኔታ በማከናወን ጀምሯል

ሼር ሼር 👇

በቴሌግራም https://t.me/alimranislamic

በ YouTube https://youtube.com/?si=ypFsCcKkPIgPHJRc

በኣል ዒምራን የቁርኣንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም፣ የቁርኣን ኢጃዛና ኢስናድ የትምህርት ክፍል መከፈቱንና መጀመሩን ምክንያት በማድረግ ታላላቅ መሻይኾችና ኡስታዞች በተገኙበት ደማቅ ፕሮግራም ...
10/12/2023

በኣል ዒምራን የቁርኣንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም፣ የቁርኣን ኢጃዛና ኢስናድ የትምህርት ክፍል መከፈቱንና መጀመሩን ምክንያት በማድረግ ታላላቅ መሻይኾችና ኡስታዞች በተገኙበት ደማቅ ፕሮግራም ተካሂዷል።

በፕሮግራሙ ላይ በኡስታዝ አብዱሽኩር እና ኡስታዝ አብዱል ሙዒን ስለ "ኢስናድ" እና "ኢጃዛ" ምንነት ሰፊ ገለፃ የተደረገ ሲሆን ፤ ለአብነት ያህል ሁለቱም ኡስታዞች 10 አይነት የአቀራር ዘይቤን በመጠቀም ለታዳሚው ያቀረቡት ቁርአን የብዙዎችን ቀልብ በእጅጉ የሳበ ሆኖ ሊያልፍ ችሏል ።
****
በተጨማሪም በእለቱ ሁሉም የተቋማችንና የቅርንጫፍ የአዳሪ እና ከትምህርት መልስ (አፍተር እስኩል) አስተማሪዎች እንዲሁም የሁሉም ቅርንጫፍ መድረሳ ኮሚቴዎች የተሳተፉበት መሹራ በመዕሀዳችን ውስጥ ሲደረግ ውሏል ።

የአል ኢምራን መድረሳ ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
➡️ ይህ የአል–ዒምራን(cmc) የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም official ቻናል ሲሆን፣በዚህ ቻናል
➲ ስለ ተቋሙና በስሩ ስላሉ ቅርንጫፎች የተለያዩ መረጃዎች ይለቀቃሉ
➲ እለታዊና ወቅታዊ ምክሮች
➲ ሳምንታዊና ወርሓዊ የዳዕዋ ፕሮግራሞች የሚለቀቁበት ይሆናል።
ቻናሉ ተደራሽነት እንዲኖረው ለሌሎች በማጋራት የበኩሎን ይወጡ።
https://t.me/alimranislamic

በኣል–ዒምራን የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም ቁርዓንን ከሐፈዙና ፣ ዒልምንም ከቀሰሙ ብርቅዬ ተማሪዎች ውስጥ አንዱ የሆነው ቃሪእ ዐብዱል ሙዒን ኑረዲን፤ ተቋሙ ያመቻቸለትን እድል ተጠቅሞ...
03/12/2023

በኣል–ዒምራን የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም ቁርዓንን ከሐፈዙና ፣ ዒልምንም ከቀሰሙ ብርቅዬ ተማሪዎች ውስጥ አንዱ የሆነው ቃሪእ ዐብዱል ሙዒን ኑረዲን፤ ተቋሙ ያመቻቸለትን እድል ተጠቅሞ ወደ መዲና በማቅናት ፤ 10 አይነት የቁርኣን አቀራር ዘዬዎችን በመማርና ኢጃዛ በመውሰድ እራሱን ካበቃ በኋላ በአለም—አቀፍ ደረጃ ካሉ ቃሪኦች መሀከል ለመመደብ የቻለ ሲሆን፤ የ 30 ጁዝእ ቁርኣንን በ mp3 በማዘጋጀትም የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ቃሪእ ሆኗል።
******
አሁን ላይ ቃሪእ ዐብዱል ሙዒን በኣሉ–ዒምራን በመገኘት ፤ ሳምንታዊ የቁርአን ሪዋያ ኮርስ በመስጠት ላይ ይገኛል ።
INayaQuran ዒናያ ቁርአን

05/08/2023

Ethiopian Quran coming soon...
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Address

Addis Ababa
1000

Website

http://www.tiktok.com/@iNayaQuranETH

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when INayaQuran ዒናያ ቁርአን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share