Addis Zena -አዲስ ዜና

Addis Zena -አዲስ ዜና Welcome to አዲስ ዜና - Addis Zena – Your Trusted Source for Timely and Reliable Ethiopian News!

ውድ ቤተሰቦች ከጊዜ ወደ ጊዜ ዘመን ተለውጦሀብት ለማፍራት እረጅም ጉዞ እና አድካሚ ስራ መስራት እየቀረ  በምንጠቀመው የእጅ ስልክ ገንዘብ መስራት መቀበል መላክ እና የውጭ ሀገራትን ገንዘብ ...
29/11/2024

ውድ ቤተሰቦች ከጊዜ ወደ ጊዜ ዘመን ተለውጦ
ሀብት ለማፍራት እረጅም ጉዞ እና አድካሚ ስራ መስራት እየቀረ በምንጠቀመው የእጅ ስልክ ገንዘብ መስራት መቀበል መላክ እና የውጭ ሀገራትን ገንዘብ በእጅ ስልካችን ብቻ በመጠቀም በቀን እስከ 5 ዶላር መስራት የምትችሉበትን የቴሌግራም ቻናል ይዘንሎት መጥተናል ትርፍ ሰዓቶን በመጠቀም ገቢዎን ያሳድጉ ለመክፋት ይሄን ይጫኑ :-

26/09/2024

መቆያ ዜናዎች

የዐቢይ አህመድ ሠራዊት ከቀን ወደ ቀን እየፈረሰ ነው።

በጎንደር ቀጠና RPG እና ስናይፐር ከነፍስ ወከፍ መሣሪያ ጋር እንደያዙ ፋኖን ተቀላቅለዋል። "ከወገናችን ጋር አንዋጋም" ብለው ወንድሞቻቸውን የተቀላቀሉት የዐቢይ አህመድ ሠራዊት አባላት፤ ለቀሪዎቹ ወንድሞቻቸውም ጥሪ አቅርበዋል። ዝርዝር አለው።

//////

ጎጃም ላይ ታሪክ ተሠርቷል።
"ከእንግዲህ ጎጃም ላይ ምን ተሠራ አትበሉ፤
እስቲ ሁላችሁም በላይ በላይ በሉ" እንዲል ባለቅኔው፤ የበላይ ልጆች ማርቆስ ላይ የፈጸሙትን እጅን በአፍ የሚያስጭን ድል አስመልክቶ አስተያየታቸውን ሰጥተውናል። በ251 ዛሬ ማብራሪያቸው ይደመጣል።
"አዳምነህ መንግሥቴ እኔንና ዝናቡ ልንገረውን ለመያዝ ሲመጣ ራሱን ይዘን እንዳናስቀረው" የአማራ ፋኖ በጎጃም ዘመቻ መሥሪያ ኃላፊው መቶ አለቃ አበበ ሰው መሆን የተናገረው ነው ሙሉውን ትሰሙታላችሁ።

///////

ሸዋ ላይ የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ በከሰምና በአአርቲ የተፈጸመው ጀብዱ ምን ይመስላል? ከአውደ ውጊያው የደረሰንን የመሪዎቹን ማብራሪያ የያዘ መረጃ አካተን እናቀርበዋለን።

//////

በፋኖ ነጻ የወጡት ከተሞችና ወረዳዎች ህዝባዊ አስተዳደር ከመመሥረት ቀተጨማሪ ኸደ ልማት ስራም ገብተዋል።

ነጻ ከወጡት ወረዳዎች አንዷ በሆነችው የደቡብ ጎንደሯ ስማዳ ወረዳ ዛሬ፤ ምድር አንቀጥቅጥ የፋኖ ድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በሰልፉ የተነሱትን መፈክሮችና የፋኖ መሪው የሰጠውን ምላሽ 251 ዛሬ በውይይት ጭምር የሚያቀርበው መረጃችን ነው።

///////

የአሳምነው ልጆች መርሳና ውርጌሳ ቀጠና ታምር ሰርተዋል። የአማራ ፋኖ በወሎ የጊራናው ባለሽርጡ ክፍለጦር ዋና አዛዥ ፋኖ እንድሪስ ጉድሌ የዕለቱን ተጋድሎ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ተናግሯል። ሙሉ ማብራሪያው በ251 ዛሬ ይቀርባል።

26/09/2024

Ethiopian Music : Solomon Demile ሰለሞና ደምሌ (አማለኛው) - New Ethiopian Music 2024(Official Video) Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More...

26/09/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Getachew Abita, Esu Yemirtua Lij, Wubante Nega, Dinkeneh Tessema, Kiyaye Love, Rakib Ahmed, Abdilsemed Gacheno Emamlolaso, ያባቷ ልጅ, አማረ ሙላቱ, ጦቢያ ደሳለኝ ጫኔ, Misge Shumet, ወለተ ጻድቅ, Farada Tufa, Abo Amar, Zelalm Amilaku, በርሀ ሃይለ, Gatnet Gonderaw, Werku Mandefro, ዝንተዓለም አምሓራ, Kasye ShWafer

Address

Addis Ababa
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Zena -አዲስ ዜና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Addis Zena -አዲስ ዜና:

Share