Ethio beauty

Ethio beauty Ethio beauty
(1)

የኢቢኤስ ቴሌቪዥን በአፍሪካ የምርጥ ብራንዶች ሽልማት ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት ቀዳሚነቱን ይዞ አሸነፈ  | በ16ኛው የአፍሪካ ምርጥ ብራንዶች የሽልማት ሥነ ሥርዓት ላይ በብዙኃን መገናኛ ዘር...
26/05/2026

የኢቢኤስ ቴሌቪዥን በአፍሪካ የምርጥ ብራንዶች ሽልማት ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት ቀዳሚነቱን ይዞ አሸነፈ

| በ16ኛው የአፍሪካ ምርጥ ብራንዶች የሽልማት ሥነ ሥርዓት ላይ በብዙኃን መገናኛ ዘርፍ የተሳተፈው ኢቢኤስ ቲቪ በአህጉሪቱ ውስጥ ከፍተኛ ተወዳጅነት እና ዕውቅና ካላቸው ተቋማት መካከል በመመረጥ ለሁለተኛ ተከታታይ ጊዜ የአንደኛ ደረጃን ሽልማት በድጋሚ ለመውሰድ በቅቷል።

ይህ የተመዘገበው ታላቅ ስኬት ለመላው የቴሌቪዥን ጣቢያው የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች፣ ሁልጊዜም ከጎኑ ላልተለዩ ታማኝ ተመልካቾች እንዲሁም አብረው ለሚሠሩ አጋር ድርጅቶች በሙሉ የተበረከተ የጋራ ኩራት ነው።

እንኳን ደስ አለን፣ እንኳን ደስ አላችሁ።

የሽልማት ፕሮግራሙን ሙሉ ሥነ ሥርዓት የፊታችን እሁድ በሚቀርበው እሁድን በኢቢኤስ የሥነ ግብረ መልስ መርሐ ግብር ላይ የሚተላለፍ በመሆኑ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን።

ebs

#ጌጡ #ጌጡተመስገን

21/05/2026
21/05/2026

Address

Addis Ababa
0000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio beauty posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio beauty:

Share