Ethiopia is Falling Under Abiy

Ethiopia is Falling Under Abiy ➽Everything about Ethiopia!

➽Follow me: https://twitter.com/EthiopiaForward The main purpose of this page is to promote the new face of Ethiopia.

The new Ethiopia where the rights of all citizens, regardless of their ethnic, religious or political backgrounds, are protected and their well-being is given highest attention. This page also works to spread the huge historical, natural, and cultural beauty of Ethiopia and its future prospects.

13/03/2021

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም ነገር ተወዶ ተወዶ ነፍስ ብቻ ረከሰ❗️

The coverup of a genocidal war!
07/03/2021

The coverup of a genocidal war!

28/02/2021

ዛሬ በጎረቤት አገር ተወራ የምትገኘውን አድዋ፤ ከ125 ዓመት በፊት በሌላ አገር መወረሯን ለማክበር ሽርጉድ የሚል አስመሳይ ህዝብ! ቢያንስ የያኔው ወራሪ ሹካና ማንኪያ አያሳድድም ነበር!

For more info, go to Twitter!
28/02/2021

For more info, go to Twitter!

አቶ ደመኧ: በምክትል ጠቅላይ ሚንስትር መአርግ የመርዶ ነጋሪ እና ቀብር አስፈፃሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ!
03/11/2020

አቶ ደመኧ: በምክትል ጠቅላይ ሚንስትር መአርግ የመርዶ ነጋሪ እና ቀብር አስፈፃሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ!

Abiy Ahmed is so generous 😄
13/09/2020

Abiy Ahmed is so generous 😄

ጋይስ….. አገራችን እንዳትፈርስ !====================ጋይስ….. አገራችን እንዳትፈርስ !ከንቲባው ዘርፎ አይከሰስ- ሽመልስ ዘልፎ አይወቀስ፣ድሆች በቆጠቡት ብር- የካድሬ ጎጆ ይቀ...
02/09/2020

ጋይስ….. አገራችን እንዳትፈርስ !
====================
ጋይስ….. አገራችን እንዳትፈርስ !
ከንቲባው ዘርፎ አይከሰስ- ሽመልስ ዘልፎ አይወቀስ፣
ድሆች በቆጠቡት ብር- የካድሬ ጎጆ ይቀለስ፣
ታከለ ወረደ ስንል- ታከለች በቦታው ትንገስ፣
ሸገር ቤቷን ተነጥቃ- በሰላም ዳቦዋን ትጉረስ።

ጋይስ…. አገራችን እንዳትፈር፤
ለትምህርት የሄዱ ሴቶች- ጫካ ውስጥ ቀልጠው ይቅሩ፣
የዘር ጭፍጨፋ ፈጽመው- ‹‹ግጭት›› በማለት ይጥሩ፤
ኀዘን፣ ንዴታቸውን- አንገት በማረድ ይግለጹ፣
ቤታችንን በማቃጠል- ንብረት በማውደም ይመጹ።

ጋይስ…. አገራችን እንዳትፈርስ፤
የመኮነን ሐውልት ይንኮት- እንዳሻቸው ያፈናቅሉ፣
ኦሮሞ በያዘው ወንበር- አማራን ዳውን ይበሉ፣
መሬቱንም ሰማዩንም- በጎጥ ቀላድ ይካፈሉ፤
ጃዋር የታሰረ እለት- አጃቢው ሆነን እንታሰር፣
ፖሊስ የከበበው ቀን- ሟቾች ሆነን እንቀበር፣
የነፍጠኛውን ሥርዓት እናውግዝ- የገዳ ሥርዓት እንማር፣
ልማት ይጥፋ- ምርጫው ይቅር።

ጋይስ- አገራችን እንዳትፈርስ፤
ሲመቷችሁ አታልቅሱ- ሲቀሟችሁ አትክሰሱ፣
ዝም ብላችሁ ቀበሮ ጋር- ከዐቢይ ፓርክ ተናፈሱ፡፡

~ ~ ~
Assaye Derbie

01/04/2020

“ሳናጣራ አናስርም” ~ April the fool.

ዐቢይ አሕመድን የሚያቃዡትና ብልግና ፓርቲን የፈጠሩት “ምጡቅ” ምሁራን እነዚህ ናቸው።
29/12/2019

ዐቢይ አሕመድን የሚያቃዡትና ብልግና ፓርቲን የፈጠሩት “ምጡቅ” ምሁራን እነዚህ ናቸው።

As a leader, Abiy Ahmed is suppose to come up with policy and regulations to clean up the city and reduce environmental ...
22/12/2019

As a leader, Abiy Ahmed is suppose to come up with policy and regulations to clean up the city and reduce environmental pollution from human activities. Being on the streets 100 times doesn’t make any sense and it doesn’t make him an exemplary leader. What a laughable story in the city🙊

አክቲቪስት አብይ አሕመድ የመስጊዶቹ መቃጠል "አወግዛለው" አለ 🙊
21/12/2019

አክቲቪስት አብይ አሕመድ የመስጊዶቹ መቃጠል "አወግዛለው" አለ 🙊

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopia is Falling Under Abiy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share