Zenit zenebe hawassa

Zenit zenebe hawassa Follow me 🙏❤️

28/07/2025

የቱ ተመችቷችኋል ?
A or B 🤔

thank you so much my brother Alex Girma Arts
28/07/2025

thank you so much my brother Alex Girma Arts

መልካም እለቴ ሰንበት🙏🏿❤️Zenit zenebe hawassa
27/07/2025

መልካም እለቴ ሰንበት🙏🏿❤️Zenit zenebe hawassa

እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ንግስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።🙏 ❤️
26/07/2025

እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ንግስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።🙏 ❤️

እንኳን አደረሰን የተዋህዶ ልጆች
26/07/2025

እንኳን አደረሰን የተዋህዶ ልጆች

ገብረኤል አባተ ❤️🙏
25/07/2025

ገብረኤል አባተ ❤️🙏

የህፃኑ ስቃይ🥺ይህ ቆንጅዬ ህፃን  ረያን አብዱልከሪም ይባላል በደም ካንሰር ህመም ህክምና ሲያደርግ ቆይቶ እያገገመ "ዳንኩ" ብሎ ተስፋ ቢያደርግም እንደገና አገርሽቶበት ዶክተሮች "ልጃችሁ በ...
24/07/2025

የህፃኑ ስቃይ🥺

ይህ ቆንጅዬ ህፃን ረያን አብዱልከሪም ይባላል በደም ካንሰር ህመም ህክምና ሲያደርግ ቆይቶ እያገገመ "ዳንኩ" ብሎ ተስፋ ቢያደርግም እንደገና አገርሽቶበት ዶክተሮች "ልጃችሁ በህይወት ለመቆየት ብቸኛ አማራጩ ንቅለተከላ ነው"ብለዋል!!ውጪ ሄዶ ለመታከም ደግሞ ከ7ሚሊዮን ብር በላይ ያስፈልጋቸዋል!

እናትና አባት ተጨንቀዋልበሁሉ የሚወደደው ረያን በሞት አፋፍ ላይ ሆኖ "አድኑኝ እንደጓደኞቼ ልማር"ብሎ ይጣራል!!

ምንም ማድረግ ካልቻልን እንተባበር🙏
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"
#አካውንት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000239022597-ሰዲያ ሁሴን
1000440849036-አብዱልከሪም አልይ(አባት)
#ስልክ
0911757631-ሳዲያ(እናት)
0910417118-አብዱልከሪም
#ጎፈንድሚ
https://gofund.me/5dc21ab6

ስግብግብነትም ልክ አለው ...!በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ አመታዊው የቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግስ ከሚከበርባቸው ከተሞች መካከል የፍቅር ከተማዋ ሀዋሳ አንዷ ናት። ...
24/07/2025

ስግብግብነትም ልክ አለው ...!

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ አመታዊው የቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግስ ከሚከበርባቸው ከተሞች መካከል የፍቅር ከተማዋ ሀዋሳ አንዷ ናት። ላለፉት አስራ አምስት ዓመታቶች በርካቶች ከተለያዩ የአለም እና የሀገሪቱ አካባቢዎች ለዚህ መንፈሳዊ በአል ወደ ከተማዋ በመምጣት በደመቀ መልኩ የሚያክበሩ ሲሆን የእንግዶቹን መምጣት ተከትሎም የእንግዳ ማረፊያዎች ፣ ሆቴሎች እና ምግብ ቤቶች አለፍ ሲልም ከሊስትሮ እስከ ቡና መሸጫ ቦታዎች እንዲሁም ሌሎች በንግድ የሚተዳደሩ የከተማይቱ ግለሰቦች በዚህ በአል ተጠቃሚ በመሆን ገቢ የሚያገኙ ሲሆን አንዳንድ ስግብግቦች ግን በእጅጉ እንግዶችን የሚያሳቅቁ የዋጋ ጭማሪዎችን በማድረግ ከተማው ላይ ሰዎች ቆይታቸውን እንዳያራዝሙ በአጭሩም እንዲያጥር እያደረጉ ይገኛል።

ትዝብቴ እዚህ ጋር ነው አንድ የቅርብ ወዳጄ ወደ ከተማይቱ ለመምጣት የአልጋ አገልግሎትን ፈልጎ እንዳመቻችለት ስለነገረኝ ወደ አንድ የእንግዳ ማረፊያ ሆቴል በቅርበት ወደማውቀው ቦታ በመሄድ ስምንት መቶ ብር እንደሆነ በቅርቡ የማውቀውን የአልጋ ዋጋ በዚሁ በዓል ምክንያት ብቻ እጥፉን በመጨመር ሁለት ሺህ አምስት መቶ እና ሦስት ሺህ ብር ብለው በእጅጉ አስደንግጠውኛል ፣ ስለሆነም የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማዋ ከፍተኛ ገቢ ከምታገኝበት በዓል መካከል አንዱ የሆነውን የቅዱስ ገብርኤል ክብረ በአልን አክብረው ከተማዋን ጎብኝተው እንግዶች ቀናቸውን አራዝመው ይቆዩ ዘንድ እንዲህ አይነት ራስ ወዳድ የሆኑ ስግብግብ የአልጋ ፣ የሆቴል ፣ የምግብ እና መሰል ነጋዴዎች ላይ በአፋጣኝ ክትትል በማድረግ እልባት ሊሰጠው ይገባል ስል በትዕትና እጠይቃለሁ !

ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ታከለ

ወጥረ ሥራ ድሀ ስትሆን ማንም  አይወድምGood night 🌙  follow meZenit zenebe hawassa
23/07/2025

ወጥረ ሥራ ድሀ ስትሆን ማንም አይወድም
Good night 🌙 follow meZenit zenebe hawassa

Good Moring 🙌❤️
23/07/2025

Good Moring 🙌❤️

22/07/2025

በገዛ ፈሴ አስሜን መቀስቀሴ😂😂

22/07/2025

Online ነዉ ምን ልበለው?🥺

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zenit zenebe hawassa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share