Ethio MovieS

Ethio MovieS Telegram channel join ethiofilmproduction

🎬 🔥🔥ሳላያት 🔥🔥🎬ተወዳጁ አርቲስት አለምሰገድ ተስፋዬ ወደ ኮሜዲው በድምቀት ተመልሷል!🎬በእውነት መልቲሚዲያ ተዘጋጅቶ በሞሪያድ ኢንተርቴመንት የቀረበው የኮሜዲ ይዘት ያለው አዝናኝ  ፊልም *...
24/06/2026

🎬 🔥🔥ሳላያት 🔥🔥🎬

ተወዳጁ አርቲስት አለምሰገድ ተስፋዬ ወደ ኮሜዲው በድምቀት ተመልሷል!

🎬በእውነት መልቲሚዲያ ተዘጋጅቶ በሞሪያድ ኢንተርቴመንት የቀረበው የኮሜዲ ይዘት ያለው አዝናኝ ፊልም

* አለምሰገድ ተስፋዬ
* ናታይ ጌታቸው፣
* መኮንን ለአከ፣
* አስቴር አለማየሁ፣
* ክላራ ሙሉጌታ፣
* ሊና ካሳ እና ሌሎች ተወዳጅ ተዋናዮች የተጣመሩበት “ሳላያት” የተሰኘው አዲስ አስቂኝ ፊልም በልዩ የቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርዓት ይመረቃል።

📅 ሰኞ ሰኔ 22 ከቀኑ 11:30 ጀምሮ
📍 ፍላሚንጎ – አዲሱ ህፃናትና ወጣቶች ቲያትር

ሳቅ፣ ፍቅር፣ ያልተጠበቁ ክስተቶች እና አዝናኝ ታሪክ የተሞላበትን ይህን ድንቅ የቤተሰብ ኮሜዲ ፊልም ታላላቅ እንግዶች በተገኙበት በአንድ ላይ ለመመልከት ይዘጋጁ!



©️ሞሪያድ ኢንተርቴመንት

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio MovieS posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share