29/07/2025
ወታደሩን ወታደር ገደለው፤ መች ይበቃ ነበር ጌታው የበደለው
ነበር እንዳይረሳ | ደጃዝማች ከበደ ተሰማ
ነበር እንዳይረሳ ከታሪክ ማስታወሻ ባሻገር ከሚለው መጽሀፍ ውስጥ ታሪክን ከምሳሌና ከአባባሎች ጋር እያጣቀሰ የሚያስረዳ መጽሀፍ ነው ከዚህ ድንቅ መጽሀፍ ውስጥ ተራኪው አንዱዓለም ተስፋዬ የመረጠውን የአጼ ምኒሊክ ጊዜ ምን ይመስል ነበር የሚለውን ጋበዛችሁ
#ትረካ #ታሪክ #አማርኛታሪክ #90ዎቹ #አማርኛታሪክ #መጽሐፍ #ትረካዎች .7 #ሬዲዮትረካ #አንዱአለምተስፋዬ