Dave Dire

Dave Dire Film makr

ባዳ እና ቁንጫበልቶ ሩጫ፡፡
16/12/2024

ባዳ እና ቁንጫ
በልቶ ሩጫ፡፡

ጠላቶች አሉህ? መልካም፤ ይህ የሚያሳየው በህይወትህ በአንድ ወቅት ላመንክበት አንድ ዓላማ ቆመሃል ማለት ነው።
14/12/2024

ጠላቶች አሉህ? መልካም፤ ይህ የሚያሳየው በህይወትህ በአንድ ወቅት ላመንክበት አንድ ዓላማ ቆመሃል ማለት ነው።

Sleeping under the stars 🌟 in the mountains 🏔️ can be a unique experience that allows you to connect with nature and rec...
08/12/2024

Sleeping under the stars 🌟 in the mountains 🏔️ can be a unique experience that allows you to connect with nature and recharge.
Akash Travel Visit Oromia Ethiopia Land of Origins

ወዳጅነትህ አያልቅምፍቅርህ በሰሞን አይደርቅምወረት በሌለው ፍቅር ይዘኸኛልለዘላለሙ ወደኸኛል!!!በእርሱ ወዳጅነት ብዙ ተፅናንቺያለሁ! በእርሱ ፍቅር ብዙ ስብራቶችን ተጠግኛለሁ!ኢየሱስ የልቤ ነ...
23/11/2024

ወዳጅነትህ አያልቅም
ፍቅርህ በሰሞን አይደርቅም
ወረት በሌለው ፍቅር ይዘኸኛል
ለዘላለሙ ወደኸኛል!!!
በእርሱ ወዳጅነት ብዙ ተፅናንቺያለሁ! በእርሱ ፍቅር ብዙ ስብራቶችን ተጠግኛለሁ!ኢየሱስ የልቤ ነው! ሰላሜ ነው! ጓደኛዬ ነው! የዘላለም ወዳጄ ነው! ኢየሱስ የቤቴ እረፍት ነው...
በዚህ ፍቅር ተፈወሱ ፍቅሩ ሙሉ ያደርጋል በፍቅሩ ሙሉ ሁኑ!!

2ኛ ሳሙኤል 8 …  ⁶  እግዚአብሔርም ዳዊት በሄደበት ሁሉ ድልን ሰጠው።ተመስገን ጌታዬ አዲስ አመትን ሰጠሀኝHappy birthdayTo me
18/11/2024

2ኛ ሳሙኤል 8

⁶ እግዚአብሔርም ዳዊት በሄደበት ሁሉ ድልን ሰጠው።
ተመስገን ጌታዬ አዲስ አመትን ሰጠሀኝ
Happy birthday
To me

one of my best movie ቃል ነበር በእውነተኛ ታሪክ መሠረት ያረገ ፊልም  ተጋበዙልኝ በ22 cinema     Dawit afework /ya direw/                .eshe...
07/11/2024

one of my best movie ቃል ነበር በእውነተኛ ታሪክ መሠረት ያረገ ፊልም ተጋበዙልኝ
በ22 cinema

Dawit afework /ya direw/




.eshetu .hiwi

   .pictures     የተረገመው ልጅነገ በዓለም ሲኒማ  ይመረቃል
20/10/2024



.pictures የተረገመው ልጅ
ነገ በዓለም ሲኒማ ይመረቃል

ከቻልክ አሸንፍ፤ የግድ ከሆነ ሽንፈትን በፀጋ ተቀበል፤ ፈጸሞ ግን አትተው/ ተስፋ አትቁረጥ!
19/10/2024

ከቻልክ አሸንፍ፤ የግድ ከሆነ ሽንፈትን በፀጋ ተቀበል፤ ፈጸሞ ግን አትተው/ ተስፋ አትቁረጥ!

08/10/2024

Address

Addis Ababa

Telephone

+251932300044

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dave Dire posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Dave Dire:

Share