
04/02/2024
ጥበብ ከኪዲ ጋር
የደራሲያን ሰአሊዎች ገጣሚዎች የህይወት ታሪክ ልምድ ገጠመኝ፣ አዲስ መፅሀፍት ፊልም የ ስእል ኤግዚቢሽን ቲአትር እንዲሁም ቆየት ያሉ የጥበብ ስራዎች የሚዳሰሱበት ምርጥ ፕሮግራም። በቅርብ ቀን በየኔ ቫይብ ሬዲዮ ብቻ።
እስከዛው በሙከራ ስርጭታችን በተመረጡ ሙዚቃዎች ዘና ይበሉ!
radio.yenevibe.com
የኔ ቫይብ ሬዲዮ - የዘመኑ 📻
YeneVibe Radio