Technological News

Technological  News ሀሳብ አስተያየቶዎን ያካፍሉን

  L3150     #የሚሸጥ አዲስ 3 ወር ብቻ የሰራ  0940306028 ቴክስት ብታረጉ ይመረጣልcopycolor print and color copyconnecting wifi and print by ...
20/05/2025

L3150
#የሚሸጥ አዲስ 3 ወር ብቻ የሰራ
0940306028 ቴክስት ብታረጉ ይመረጣል

copy
color print and color copy
connecting wifi and print by
using smart phone
scan

  . ሰለ imo ማወቅ ያለብን ስምንት ወሳኝ ነገሮች ...በመጀመሪያ imo ማለት ምን ማለት ነዉ   imo :- ማለት ፈጣን የሆነ የመልዕክት መላዋዉጫ በተጨማሪ ኔቶርክ /በዳታ የሚሰራ ቴክኖ...
01/05/2025

.
ሰለ imo ማወቅ ያለብን ስምንት ወሳኝ ነገሮች ...
በመጀመሪያ imo ማለት ምን ማለት ነዉ
imo :- ማለት ፈጣን የሆነ የመልዕክት መላዋዉጫ በተጨማሪ ኔቶርክ /በዳታ የሚሰራ ቴክኖሎጅ ነዉ ...
በተጨማሪ ሰንዳዋዉል ከዳዋዩም ከተደወለለትም ሰዉ እኩል ብር ሚበላ ቴክኖሎጅ ነዉ
በIMO ላይ ማወቅ ያለብን ስምንት ነገሮች

👉1ኛ እኛ online ላይ መሆናችንን ለመደበቅ ከፈለግን ሰዉ እንዳያውቅ ከፈለግን ...
በመጀመሪያ imo እንከፍታለን ከዛ ከኢሞዉ ከታች ሦስት መስመር አለ እሱን አንዴ እንነካለን ከዛ setting ላይ እንገባለን ከዛ privacy አንዴ እንነካለን ከዛ last seen ሰንነካ ሦስት አማራጭ ያመጣል ከነዛ አማራጮች no body የሚለውን እንነካለን ከዛ online መሆናችን አይታወቅም ።

👉 2ኛ chat እያደረግን እኛ የምንፅፍዉን ሳንልክም እየፃፈን እየለ የሚነበብ ከሆነ ማለት send ሳንልም እየፃፈን እየለ የምንፅፍለት ሰዉ የሚያነብ ከሆነ ...
በመጀመሪያ setting ላይ ትገባላችሁ ከዛ privacy የምለውን አንዴ ትነካላችሁ ከዛ real time chat የሚለዉን ላይ ቦዶ ተዉት አታብሩት ወይም አታረሙ ባዶውን ተዉት ከዛ እየፃፈን እየለ አይነበብም ማለት ነዉ ።

👉 3ኛ የሚላክልን ፎቶም ቪድዮም በ imo ላይ ብቻ እንዳይቀመጥ በሚሞሪያችን እንዲገባ ከፈለግን ...
በመጀመሪያ setting ላይ እንገባለን ከዛ ወድ ታች ወርደን storage የሚለውን አንዴ እንነካለን ከዛ store photo አንዴ ንኩት በተጨማሪ store video የምለውንም አንዴ ንኩት በአጭሩ ራይት አድርጉት ከዛ በ imo የምለክልን ሁሉም ወደ ሚሞሪያችን ይገባል ማለት ነዉ ።
ማስጠንቀቂያ:- ይህንን ካደረግነው ማንኛውንም ፎቶና ቪዲዮ ወደ ስልካችን ስለሚወርድ ዳታ የምንጠቀም ከሆነ ብር ስለሚቆርጥ ይጠንቀቁ!
👉 4ኛ የተላላክነዉን ፅሁፎች ሁሉንም delete ለማድረግ ከፈለግን ...
በመጀመሪያ setting ላይ እንገባለን ከዛ ወዳ ታች ወርደን delete all chat history የምለዉን አንዴ እንነካለን ከዛ የተፃፀፈነዉ ሁሉም delete ይሆናል ማለት ።
👉 5ኛ በ imo ሲደዉልልን የደወል ጥረ ለመቀየር ከፈለግን ማለት ringtone ለመቀየር ከፈለግን...
በመጀመሪያ setting ላይ እንገባለን ከዛ ወዳታች ወረድ ብለን ringtone የሚለዉን አንዴ ነካ ታደርገላችሁ ከዛ አማራጭ ያመጣል የተለያዩ ሙዝቃዎችን ከነዛ ዉስጥ አንዱን መረጣችሁ ነካ ታደርገላችሁ ማለት ነዉ ከዛ በ imo ሲደወል እኛ የመርጥነዉ ጥረ ይጣራል ማለት ነዉ ።

👉 6ኛ የ imo ስማችንን ለመቀየር ከፈለግን ...
በመጀመሪያ setting ላይ እንገባለን ከዛ imo account setting ላይ እንገባለን ከዛ አንዴ እንነካለን ከዛ request name የምለዉን አንዴ ነክተን የፈለግነውን ስም ፅፈን ok እንላለን ከዛ ስማችን ይቀየራል ማለት ነዉ ።

👉 7ኛ የኢሞ አካውንት delete ለማድርግ ከፈለግን ሙሉ በሙሉ imo መጠቀም ካልፈለግን delete ለማድረግ ከፈለጋችሁ ...
በመጀመሪያ setting ላይ ትገባላችሁ ከዛ imo account setting ላይ ገብታችሁ ከሉት አማራጮች delete imo account የሚለውን አንዴ ነካ እናርገለን ከዛ ስልክ ቁጥራቹሁን አስገቡ ይላል ከዛ ታስገባላችሁ ከገባቹሁ ቦኃላ delete ይሆናል ማለት ነዉ ።

👉8ኛ :- block ለማድረግ ከፈለግን እኛ የልፈለግነዉን ሰዉ block ለማድረግ ከፈለግን..መጀመሪያ block ለማድረግ የፈለግነውን ሰው ፎቶን አጥብቀን እንይዛለን ከዛ profile የሚለው ይመጣል ከዛ እሱን አንዴ ነካ እናደርጋለን ከዛም መጫረሻ ላይ block የሚል ፅሁፍ አለ እሱን አንዴ እንነካለን ወይም እናበራለን ከዛ ያልፈለግነው ሰው ከimo / ከኢሞ አችን ውስጥ ይጠፋል block ይሆናል።

#ማሳሰቢያ setting ያልነው የimoን setting ነው የስልክዎን እዳይጠቀሙ
Technological News #ሸር-ላክ-ኮመንት

ዩቲብ ዶት ኮም (you tube com) የሚለው ድህረ ገጽ ስም (( ዶሜን ኔም) የተገዛው የካቲት 14 ቀን 2005 ዓ.ም ነው። ዩቲዩብን የመሰረቱት ቻድ ኀርሊ  ፣ስቲቭ ቻን እና ጃውድ ከሪም...
26/04/2025

ዩቲብ ዶት ኮም (you tube com) የሚለው ድህረ ገጽ ስም (( ዶሜን ኔም) የተገዛው የካቲት 14 ቀን 2005 ዓ.ም ነው።
ዩቲዩብን የመሰረቱት ቻድ ኀርሊ ፣ስቲቭ ቻን እና ጃውድ ከሪም የተባሉ 3 ጓደኛሞች ናቸው። ጓደኛሞቹ ዩቲብን ከመመስረታቸው በፊት ፔይ ፓል በተባለው የአሜሪካ የኤሌክትሮኒክ ገንዘብ ማስተላለፊያ ድርጅት ውስጥ ይሰሩ ነበር።
ጎግል ዩቲዩብን በ1.65 ቢሊዮን ዶላር የገዛው ህዳር 13 ቀን 2006 ዓ.ም ነው። ዩቲዩብ በ2020 ብቻ ከ19 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ አግኝቷል።

ዩቱዩብ ላት ለመጀመሪያ ጊዜ የተጫነው ቪዶዮ Me at the zoo የሚል ነው። 18 ሴኮንድ የሚረዝመው ይህ ቪዲዮ ሚያዚያ 23 ቀን 2005 ዓ.ም ነበር ጃውድ ከሪም በተባለው የዩቲዩብ ተባባሪ መስራች የተጫነ ነው።
ዩቱዩብ ላይ ማስታውቂያ ማስተላለፍ የተጀመረው በ2007 ዓ.ም ነው።
መረጃውን ለሌሎችም ሸር, ላይክ አስተያየቶን ያስቀምጡ
News

26/04/2025

Example of Application
layer are HTTP, FTP

A, True
B, False

ፌስ ቡክ የተመሰረተው የካቲት 4 2004 ዓ.ም ነው ። መስራቾቹም ማርክዙከር ቨርግ እና የሀርቫአድ ዩኒቨርሲትይ ጓደኞቹ ናቸው።  ፌስ ቡክ በይፋ ስራ የጀመረው መስከረም 26  ቀን 2006 ዓ...
24/04/2025

ፌስ ቡክ የተመሰረተው የካቲት 4 2004 ዓ.ም ነው ። መስራቾቹም ማርክዙከር ቨርግ እና የሀርቫአድ ዩኒቨርሲትይ ጓደኞቹ ናቸው።
ፌስ ቡክ በይፋ ስራ የጀመረው መስከረም 26 ቀን 2006 ዓ.ም ነው። አሁን አለም ላይ 2.9 ቢሊየን የፌስ ቡክ ተጠቃሚ አለ።
በየቀኑ ተጨማሪ ከ700ሽ በላይ ሰዎች ፌስ ቡክን ይቀላቀላሉ ። ፌስ ቡክን በ111 ቋንቋዎች መጠቀም ይቻላል።
አብዛኛውን ጊዜ ከ 18 - 37 እድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሰዎች አብዝተው ይጠቀሙታል::
Technological Newss

ቴሌግራም በፈረንሳይ አገልግሎቱን ሊያቋርጥ እንደሚችል አስታወቀ ************ፈረንሳይ የተጠቃሚዎችን መረጃ ያለምስጥራዊ የይለፍ ቃል በድብቅ ለማግኘት የምታስገድድ ከሆነ ቴሌግራም ፈረንሳ...
24/04/2025

ቴሌግራም በፈረንሳይ አገልግሎቱን ሊያቋርጥ እንደሚችል አስታወቀ
************

ፈረንሳይ የተጠቃሚዎችን መረጃ ያለምስጥራዊ የይለፍ ቃል በድብቅ ለማግኘት የምታስገድድ ከሆነ ቴሌግራም ፈረንሳይን ለመልቀቅ ይገደዳል ሲል የቴሌግራም መስራችና ባለቤት ፓቬል ዱሮቭ ተናገረ፡፡

ኩባንያው የተጠቃሚዎችን ሰብዓዊ መብት በመገርሰስ የግል መረጃዎቻቸውን ያለፍቃዳቸው በድብቅ ሶስተኛ ወገን እንዲያገኘው ከመፍቀድ በፈረንሳይ ያለውን የማህበራዊ ሚዲያ ገበያ ለመልቀቅ እንደሚመርጥ ገልጿል፡፡

የፈረንሳይ ብሄራዊ ምክር ቤት ባለፈው ወር የዜጎችን የግል መረጃ ያለፍቃዳቸው ሌላ ሰው እንዳይመለከት ያላቸው መብት ለማገድ የተዘጋጀውን ህግ ውድቅ ማድረጉ ምክር ቤቱ ትክክለኛ ውሳኔ መወሰኑን ፓቬል ጠቅሷል፡፡

ቴሌግራምን የሚጠቀሙ የአደንዛዥ እፅ አዘዋዋሪዎችን ለመቆጣጠር በሚል ፈረንሳይ ያዘጋጀችው ረቂቅ ህግ፤ ወንጀሉን መቆጣጠር እንደማያስችልና ተጠርጣዎች ሌሎች አነስተኛ መተግበሪያዎችን በመጠቀም ተመሳሳይ ወንጀል ሊሰሩ እንደሚችሉ ተናግሯል፡፡

የቴሌግራም ማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም የአደንዛዥ እፅ ዝውውር ወንጀል የሚሰሩ አካላትን ለመቆጣጠር የአውሮፓ ህብረት የዲጅታል አገልግሎት ህግን በማይቃረንና የፍርድ ቤት ትዝዛዘን በተከለ መንገድ የተጠርጣሪ ወንጀለኞችን አይፒ አድራሻና የስልክ ቁጥር ይፋ ማድረግ እንደሚቻል ገልጿል፡፡

ቴሌግራም የተጠቃሚዎችን የግል መረጃ ያለፍቃዳቸው ሌላ ሰው እንዳይመለከትና የመረጃ ደህንነት ለመከላከል ይሰራል ያለው የኩባንያው መስራች፤ ውሳኔው ወንጀለኞችን ለመጠበቅ አለመሆኑን የህግ አውጪዎች እንዲረዱ ማስረዳታችንን እንቀጥላልን ሲል መናገሩን ቴክሴንትራል ዘግቧል፡፡

20/04/2025
ለጥንቃቄ******እራስዎን ከሳይበር ጥቃት ለመከላከል እንዲችሉ ዋና ዋና የሳይበር ጥቃት አይነቶች የትኞቹ እንደሆኑ እናስታውስዎ፦መረጃ ጠላፊዎች የግለሰቦችን ኮምፒውተር፣ የስልክ፣ የባንክ ካር...
04/03/2025

ለጥንቃቄ
******

እራስዎን ከሳይበር ጥቃት ለመከላከል እንዲችሉ ዋና ዋና የሳይበር ጥቃት አይነቶች የትኞቹ እንደሆኑ እናስታውስዎ፦

መረጃ ጠላፊዎች የግለሰቦችን ኮምፒውተር፣ የስልክ፣ የባንክ ካርድ እና ማንኛውንም በይነመረብ ላይ ያኖሩትን መረጃ በርብረው ሊመነትፉ ይችላሉ።

የሳይበር ጥቃት ከግለሰብ ጀምሮ እስከ ሀገር ድረስ በርካታ ጥፋቶችን የሚያስከትል ነው። እነዚህ የሳይበር ጥቃቶች በተለያዩ የማጥቂያ መንገዶች የሚፈጸሙ ሲሆን በሳይበር ምህዳሩ በስፋት የተለመዱ የሳይበር ጥቃት አይነቶች የሚከተሉት ናቸዉ።

1. የአገልግሎት መቋረጥ (denial of service - DOS):- ይህ የሳይበር ጥቃት አይነት የሲስተሞችን አቅም ባልተፈለገ ሁኔታ በማጨናነቅ ህጋዊ ተጠቃሚው አገልግሎት እንዳያገኝ በማድረግ የሚፈጸም የጥቃት አይነት ነው፡፡

2. የድረ ገጽ የዲፌስምነት ጥቃት (Defacement attack):- ሆን ተብሎ እና ሳይጠበቅ ጣልቃ በመግባት መደበኛ የኮምፒውተር ተግባርን የሚያውክ የጥቃት አይነት ነው፡፡

3. የማልዌር ጥቃት (Malware attack):- የተጠቂውን ድረ-ገጽ በሀሰተኛ ሰነዶች በመቀየር የሚፈጸም የጥቃት አይነት ነው ፡፡

4. ስፓም (Spam):- ብዛት ያለው እና አጥፊ ተልእኮ ያላቸውን ኢ-ሜይሎችን በመላክ የሚፈጸም የጥቃት አይነት ነው::

5. የፌሺንግ ጥቃቶች (Phishing attack):- የተለያዩ የማታለያ እና የማዘናጊያ ዘዴዎችን በመጠቀም አጭበርባሪዎች ከተጠቃሚዎች ሚስጥራዊ የሆኑ መረጃዎችን ለመመዝበር የሚደረግ የማህበራዊ ምህንድስና ጥቃት ነው።

ከINSA- የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የተወሰደ

02/03/2025

A computer bus is a communication system that transfers data between components inside a computer or between computers.

02/03/2025

what is

HTTP

ROM  Error on a Computer (Read-Only Memory) error on a computer can occur when there are issues with the bootable device...
28/02/2025

ROM Error on a Computer
(Read-Only Memory) error on a computer can occur when there are issues with the bootable devices or ROM itself. This error can be caused by a number of things, including a corrupt Master Boot Record (MBR), a bad hard drive, or an improperly set up hard drive.

Address

Addis Ababa

Telephone

+251994554740

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Technological News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share