08/02/2020
ደሞ ነቃ ነቃ በል መደመር ማለትኮ የገዳን ስረአት ያካተተ መፅሐፍ ነው ገዳን ወደ ታሪኩ ገብተህ ስታይ እየተፈፀመ ያለው ብዙ በመግደልና አካባቢውን በማጥፋት ይታወቃል።ሹሙ ደግሞ ገዳን ይመራል በተዋረድ ሌሎችም ብዙ በማጥፋት በየተራ የሹሙን ቦታ ያገኛሉ ማለት ነው ሌላው ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖር ህዝብ ሁሉ አደጋ ላይ ወደቀ ገዳ ካልፈቀደ መኖር አይታሰብም።ስለዚህዛሬ የሚጨሰው ነገ ይነዳልና በጊዜ እንሰብሰብ