WMN ወሎ ሚዲያ ኔትዎርክ

WMN ወሎ ሚዲያ ኔትዎርክ ወሎ ሚዲያ ኔትዎርክ
የህዝብ ድምፅ // የብዙሃን ልሳን

02/02/2024
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በኢትዮጵያ የምርጫ፤ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ ቁጥር 1162/2011 ዓ.ም. በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ‘የወሎ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ...
02/02/2024

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በኢትዮጵያ የምርጫ፤ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ ቁጥር 1162/2011 ዓ.ም. በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ‘የወሎ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ’ ተብሎ ለሚጠራ ሀገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲ ጥር 21 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የፖለቲካ ፓርቲ የምዝገባና የህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ሰጠ፡፡

ጥር 24፣ 2016  የአማራ ክልልን አስቸኳይ አዋጅ ለአራት ወራት ተራዘመ።  የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አንደኛ ልዩ ስብሰባው በአማራ ክልል የታወጀውን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለ...
02/02/2024

ጥር 24፣ 2016

የአማራ ክልልን አስቸኳይ አዋጅ ለአራት ወራት ተራዘመ።

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አንደኛ ልዩ ስብሰባው በአማራ ክልል የታወጀውን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለተጨማሪ አራት ወራት አራዝሞታል።

በክልሉ ተጨማሪ ስራዎች ይቀራሉ ተብሎ በመታመኑ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማራዘም ማስፈለጉ ተጠቁሟል።

የምክር ቤቱ አባላት ውይይት ካደረጉበት በኋላ የአስቸኳይ ጊዜ ከዋጁ በሁለት ተቃውሞ በሶሰት ድምፅ ተአቅቦ በአብላጫ ድምፅ ለአራት ወራት ተራዝሟል።

11/01/2024

WMN ወሎ ሚዲያ ኔትዎርክ

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when WMN ወሎ ሚዲያ ኔትዎርክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share