የኔ ማንቸስተር/Yene Manchester

የኔ ማንቸስተር/Yene Manchester ማንቸስተር ዩናይትዳዊ መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛው ቦታ!!

ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ፈጣን የዝውውር ዜናዎች ፣ የተጫዋቾች እና የአሰልጣኝ አስተያየት እና የህይወት ታሪክ ፣ የዩናይትድ ጨዋታ ከመጀመሩ 1 ሰአት በፊት ምርጥ 11ዱ እነማን እንደሆኑ ማየት ከፈለጉ ፣ ጨዋታዎችን በቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት መከታተል ከፈለጉ እና ሌሎችንም ማንቸስተር ዩናይትድ ነክ ነገሮችን እዚሁ ገፅ ላይ ያገኛሉ።

24/08/2025

በነገራችን ላይ ተሻሽለናል ወይስ ያው ነን የሚለውን የምናየው ዛሬ ነው። እናያለን።

16/08/2025

We’re back at it, aren’t we?

ከየትኛውም የሚድፊልድ ወይም አጥቂ ተጫዋች ዝውውር ዜና በላይ ያስደሰተኝ የሱ ዩናይትድን ለመቀላቀል መወሰን ነው። ከምንም በላይ የሚያስፈልገን ወሳኝ ተጫዋች!!!
03/06/2025

ከየትኛውም የሚድፊልድ ወይም አጥቂ ተጫዋች ዝውውር ዜና በላይ ያስደሰተኝ የሱ ዩናይትድን ለመቀላቀል መወሰን ነው። ከምንም በላይ የሚያስፈልገን ወሳኝ ተጫዋች!!!

21/05/2025

በሰላም ልብ ድካም ሳትሰጡን ማሸነፍ አትችሉም ማለት ነው??

አደራህን እጅህ እንዳያፈስ
21/05/2025

አደራህን እጅህ እንዳያፈስ

ራፋፋፋ🔴🔥ጨዋታውን ለመታደም በስቴድየሙ ይገኛል።
21/05/2025

ራፋፋፋ🔴🔥ጨዋታውን ለመታደም በስቴድየሙ ይገኛል።

ተዘጋጅተናል🙏 ይሁነነ
21/05/2025

ተዘጋጅተናል🙏 ይሁነነ

08/05/2025

አሰልጣኙ ምንም ወጣት ቢሆን እኮ የ7 አመት ልዩነት አላቹ ፣ ተው እንጂ አጎት ካሲሜሮ😂🔴

“ቢያንስ ቻምፒዮንስ ሊግ ተጫውተናል” ይለኛል እንዴ? ከዛስ የት ደረስክ??? እኔስ ዋንጫዬን ይዤ እመለሳለሁ ይብላኝ ላንተ😏
08/05/2025

“ቢያንስ ቻምፒዮንስ ሊግ ተጫውተናል” ይለኛል እንዴ? ከዛስ የት ደረስክ??? እኔስ ዋንጫዬን ይዤ እመለሳለሁ ይብላኝ ላንተ😏

08/05/2025

አማድ ናፍቀኀኝ ነበር አቦ🔴

እንደምን ዋላቹ??? ከዚ በኋላ አንድ ሰው ሲያወዳድራቸው ማየት አልፈልግም! ልክህን እወቅ እዛ!👹
08/05/2025

እንደምን ዋላቹ??? ከዚ በኋላ አንድ ሰው ሲያወዳድራቸው ማየት አልፈልግም! ልክህን እወቅ እዛ!👹

18/04/2025

ኦናናም በአሰልጣኙ 1 ጨዋታ ቅጣት ተጥሎበት የነበረ አይመስልም ፣ አልታይም የመጀመሪያ ተመራጭ በረኛን እያቀፈ አይመስልም። I love this game! ሳጥጠጣ የሚያሰክርህ ብቸኛ ክለብ🔴🔴🔴

Address

Unity University
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የኔ ማንቸስተር/Yene Manchester posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share