
06/02/2024
በሰላም እና ፀጥታ ለብልጽግና ጉዟችን ሞዴል የሆነዉ የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ለከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አመራሮች በትራንስፎርሜሽን ሊደር ሺፕ ላይ ያተኮረ ስልጠና መስጠት ተጀመረ።
ስልጠናዉን በድሬደዋ ከተማ ነዋሪዎች ዘንድ ተመስጋኝና ተዋዳጅ የሆኑት ከንቲባዉ ከድር ጀዋር እና የድሬደዋ ፖሊስ ጠቅላይ መመሪያ ሀላፊ ኮሚሽነር አለሙ መግራ አስጀምረዉታል።