Jaarraa Media and Promotion

Jaarraa Media and Promotion Jaarraa Media and Promotion Is Private Limited company which Established to Work On Advertising, Br its a company established by young media professionals.

"ከተማ አስተዳደሩ አዲስ አበባ ለነዋሪዎቿ ፅዱ፤ምቹ እና ለኑሮ ተስማሚ እንድትሆን ቀጣዩን ትዉልድ ጭምር ታሳቢ ያደረገ የተለያዩ የልማት ስራዎች በፍጥነትና በጥራት ተሰርተዋል በመሰራት ላይም ...
10/05/2025

"ከተማ አስተዳደሩ አዲስ አበባ ለነዋሪዎቿ ፅዱ፤ምቹ እና ለኑሮ ተስማሚ እንድትሆን ቀጣዩን ትዉልድ ጭምር ታሳቢ ያደረገ የተለያዩ የልማት ስራዎች በፍጥነትና በጥራት ተሰርተዋል በመሰራት ላይም ናቸው።"

ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ

"ህዝባችንን በታማኝነት ለማገልገል በገባነው ቃል መሰረት 2ኛውን ምዕራፍ የኮሪደር ልማት አጠናቀን ክፍት እናደርጋለን።" ~ ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤበቀሪ ጊዜያት ልዩ ክትትል በማድረግ ቶ...
13/03/2025

"ህዝባችንን በታማኝነት ለማገልገል በገባነው ቃል መሰረት 2ኛውን ምዕራፍ የኮሪደር ልማት አጠናቀን ክፍት እናደርጋለን።"
~ ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ

በቀሪ ጊዜያት ልዩ ክትትል በማድረግ ቶሎ መጠናቅ ያለባቸውን ስራዎች መጨረስ፣ መደገፍ የሚገባቸውን ደግሞ እየደገፍን ህዝባችንን በታማኝነት ለማገልገል በገባነው ቃል መሰረት 2ኛውን ምዕራፍ የኮሪደር ልማት አጠናቅቀን ለግልጋሎት ክፍት የምናደርግ ይሆናል::

የአዲስ አበባን ስራዎችና የለውጥ ጉዞዎችን መመልከት እስከዛሬ ለምን አልተሰራም ያስብላል!ብዙዎች ከተማዋን እንደዚህ ማሳመር እየተቻለ የቆሸሸች ከተማ ተብላ ለምን ለመጠራት አደረስናት እያሉ ነ...
09/01/2025

የአዲስ አበባን ስራዎችና የለውጥ ጉዞዎችን መመልከት እስከዛሬ ለምን አልተሰራም ያስብላል!

ብዙዎች ከተማዋን እንደዚህ ማሳመር እየተቻለ የቆሸሸች ከተማ ተብላ ለምን ለመጠራት አደረስናት እያሉ ነው። እውነት ነው ይህንን ስናይ የዛሬው ውበቷ ቢያኮራም ትላንት ግን የነበረችበት ያሳፍራል።

እድለኞች ነን እኮ እስከዛሬ የአፍሪካ መሪዎች አንሄድም ወደዛች ከተማ ብለው ዋና መስርያቤቱን ማስነሳት ይችሉ ነበር። ምክንያቱም ከተማዋ ከተማ የሚያስብላት ምን ነበራት። ምንም የላትም እኮ! አሁን ግን እየጓጓን ያለነው የአፍሪካ መሪዎች ከትንሽ ቀና በኋላ ለአፍሪካ ህብረት መሪዎች ጉባኤ ሲመጡና ሲያዩ ምን ይሉ ይሁን የሚለው ነው? ከቀናት በፊት የኬንያው ፕሬዝዳንት መጥቶ ሲመለስ በፍጥነት ካቢኔዎቹን ሰብስቦ የኮሪደር ልማት ይጀመር እንዳለው የሚያደርጉ ብዙዎች እንደማሆኑ ምንም ጥያቄ የለውም። የሚገርመው የተሰራውን ለሕዝብ በማሳየት ተገቢ ስራ መሆኑ ታምኖበት የውሸት ነጋዳዎችን አፍረዋል። ሕዝቡም አይቶ ፍርድ ሰጥቷል። ግን ግን የኢትዮጵያን ታክስ ከፋይ ብሩን እነማን ቢቀራመቱት ነው ምንም ያልተሰራበት? ዛሬ አዲስ አበባ ከራሷ ተርፋ ለሌላም እየሆነች ነው። ስራውም ይናገራል ለሀቅ የሰሩ እውነት አርነት ታወጣለች እንደሚባለው የከተማዋ እድገት ከፍ ብሎ በአፍሪካ ምድር ታይቷል።

Good News👌 Totally controlled
21/10/2024

Good News👌 Totally controlled

13/10/2024
የኮሪደር ልማቱ ውብ እና ዘመናዊ መንገዶች፣ ሰፋፊ የእግረኛ መንገዶች፣ አረንጓዴ ጎዳናዎች፣ ለጤና ተስማሚ መንደሮች እንዲኖረን ያደርጋል"‼️ ከንቲባ አዳነች አቤቤ
10/03/2024

የኮሪደር ልማቱ ውብ እና ዘመናዊ መንገዶች፣ ሰፋፊ የእግረኛ መንገዶች፣ አረንጓዴ ጎዳናዎች፣ ለጤና ተስማሚ መንደሮች እንዲኖረን ያደርጋል"‼️ ከንቲባ አዳነች አቤቤ

👉 !! የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ቅዳሜ የካቲት 16 ቀን 2016 ዓ.ም በዓድዋ ድል መታሰቢያ የምክር ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ በመ...
21/02/2024

👉 !!

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ቅዳሜ የካቲት 16 ቀን 2016 ዓ.ም በዓድዋ ድል መታሰቢያ የምክር ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይካሄዳል፡፡

በመሆኑም በተጠቀሰው ቀን እና ቦታ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ የምክር ቤት አባላት በሙሉ እንዲትገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

አጀንዳዎች፦

👉 የ2016 ዓ.ም የግማሽ ዓመት ሪፖርት ላይ ተወያይቶ ማፅደቅ።
👉 ልዩ ልዩ ውሳኔዎች ላይ ተወያይቶ ማፅደቅ ናቸው።

አዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት

የካቲት 13/2016 ዓ.ም

Address

Gabon
Addis Ababa

Telephone

+251923584818

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jaarraa Media and Promotion posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share