Diverse Media Network - DMN

Diverse Media Network - DMN This is promoter center....

05/10/2026

‎ያለፉትን ስብራቶች መርምረን፣ በፍጥነት እና በፈጠራ መንገድ ሪፎርም እያደረግን፣ የሚመጣውን ዓለም ለመቃኘት እየተዘጋጀን ነው።
‎‎ #የመደመርመንግሥት

የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት✍️
05/10/2026

የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት✍️

05/10/2026

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቃለ መሐላ!

Diverse Media Network - DMN

ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በዛሬው ዕለተሰ በድጋሚ ተሹመዋል።ሚዲያችን በአዲሱ የኃላፊነት ዘመንዎ ለሀገራችን ሰላም፣ አንድነት፣ ዴሞክራሲና ሁለንተናዊ ልማት የሚያበረ...
05/10/2026

ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በዛሬው ዕለተሰ በድጋሚ ተሹመዋል።

ሚዲያችን በአዲሱ የኃላፊነት ዘመንዎ ለሀገራችን ሰላም፣ አንድነት፣ ዴሞክራሲና ሁለንተናዊ ልማት የሚያበረክት የተሳካ፣ ፍሬያማና ታሪካዊ የሥራ ዘመን እንዲሆንልዎ ከልብ ይመኛል።🙏

ኢትዮጵያን በተሻለ ተስፋ ወደ ፊት የሚያራምድ የሥራ ዘመን ይሁን! 🙏

Abiy Ahmed Ali Diverse Media Network - DMN

አቶ አሕመድ ሽዴ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተሰየሙ  7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመሥረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው።...
05/10/2026

አቶ አሕመድ ሽዴ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተሰየሙ

7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመሥረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው።

በዚህም አቶ አሕመድ ሽዴን የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል።

አቶ አልማው ዘውዴ በፌዴሬሽን ምክር ቤት በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ ተሾሙአቶ አልማው ዘውዴ በኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አስተምህሮ ኮሚቴ ጸ...
05/10/2026

አቶ አልማው ዘውዴ በፌዴሬሽን ምክር ቤት በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ ተሾሙ

አቶ አልማው ዘውዴ በኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አስተምህሮ ኮሚቴ ጸሐፊ ሆነው ተሹመዋል።

Diverse Media Network - DMN Southwest Communications

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ቃላ መሃላ ፈጽመዋል*******************በ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመስረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ...
05/10/2026

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ቃላ መሃላ ፈጽመዋል
*******************

በ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመስረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የምክር ቤቱ አባላት ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።

አቶ ደስታ ሌዳሞ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ሆኑየኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት 7ኛው የፓርላማ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል።በጉባኤውም አቶ ደስታ ሌዳሞን የምክር...
05/10/2026

አቶ ደስታ ሌዳሞ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ሆኑ

የኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት 7ኛው የፓርላማ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል።

በጉባኤውም አቶ ደስታ ሌዳሞን የምክር ቤቱ ምክትል አፈ ጉባኤ አድርጎ መርጧል።

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተሰየሙየኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የ7ኛው የፓርላማ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል።በጉባዔውም ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚ...
05/10/2026

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተሰየሙ

የኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የ7ኛው የፓርላማ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል።

በጉባዔውም ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ሆነው ተሰይመዋል።

Diverse Media Network - DMN

05/10/2026

Address

Addis Ababa

Telephone

+251935126304

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Diverse Media Network - DMN posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Diverse Media Network - DMN:

Shortcuts

Share