Kaleb film production

Kaleb film production 🚫ɴᴏ ᴄᴏᴘʏʀɪɢʜᴛ ɪɴғʀɪɴɢᴇᴍᴇɴᴛ ɪɴᴛᴇɴᴅᴇᴅ🚫

Main channel
https://t.me/girdosh_tv

10/09/2025

ዘመን ተሟጦ ዘመን ሲተካ
ያሰብነው ባይሆን ያልነው ባይሳካ
ጤና ሳይጎድል ዕድሜ ሳይነካ
ቆሞ መቁጠርም እድል ነው ለካ።

መልካም አዲስ አመት!

07/09/2025

🎵 Follow the official Auto Polata on Telegram : https://t.me/Auto_Polata​🎧 Eshi - Melaku Mesfin (Official Audio)🔔 Turn on notifications to stay updated wi...

ሙዚቀኛ፣ ተዋናይ አርቲስት ዮሐንስ ጌታቸው ማነው?አርታስት ዮሐንስ ጌታቸው ከአባቱ ከአቶ ጌታቸው አምባው እና ከእናቱ ከወ/ሮ ገነት ሙላው ነሐሴ 2 ቀን 1963 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ...
23/08/2025

ሙዚቀኛ፣ ተዋናይ አርቲስት ዮሐንስ ጌታቸው ማነው?

አርታስት ዮሐንስ ጌታቸው ከአባቱ ከአቶ ጌታቸው አምባው እና ከእናቱ ከወ/ሮ ገነት ሙላው ነሐሴ 2 ቀን 1963 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ ካዛንቺስ አካባቢ ተወለደ። እድሜው ለትምህርት ሲደርስም በአስፋ ወሰን ትምህርት ቤት እንዲሁም በሲቢስቴ ነጋሲ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ተከታትሎ የጨረሰ ሲሆን የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱንም በንፋስ ስልክ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በከፍተኛ ውጤት 12ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ ሲሆን በወቅቱ ለኪነ ጥበብና ሙዚቃ ከፍተኛ ፍቅር ስለነበረው ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት በመግባት እንዲሁም በከፍተኛ ማዕረግ በመጨረስ ሲቀጥል ለትምህርት በነበረው ፍላጎት አሜሪካን አገር ከሚገኘው በርክሌይ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ትምህርቱን በመከታተል 2ኛ ዲግሪውን በማዕረግ የወሰደ ሲሆን በሙያ አጋጣሚ በተለያዩ የሀገር ውስጥና ውጭ በመሄድ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ያገለገለና ሞያና ልምዱን ያካፈለ ሲሆን በኪነ ጥበቡ በተለያዩ መድረኮች ላይ በሙዚቃ፣ ተለያዩ ድምፃዊያን ድርሰቶችን በመስጠት፣ ሙዚቃዎችን በማቀናበር፣ የቴሌቭዥን ድራማዎች እና ፊልሞች ላይ በዋና አዘጋጅነት እንዲሁም በመሪ ተዋናይነት በመስራት በጣም በርካታ ስራዎችን የሰራና የተሳተፈ አንጋፋ ባለሙያ ነበር።

ሙዚቀኛ፣ ተዋናይ አርቲስት ዮሃንስ ጌታቸው ከዚህ አለም ድካም አርፏል። የቀብር ስነ- ስርዓት ነገ አርብ ነሃሴ 16 2017 ዓ.ም ከቀኑ 6 ሰዓት በቅዱስ ዮሴፍ ቤተ-ክርስቲያን ይፈፀማል።
21/08/2025

ሙዚቀኛ፣ ተዋናይ አርቲስት ዮሃንስ ጌታቸው ከዚህ አለም ድካም አርፏል። የቀብር ስነ- ስርዓት ነገ አርብ ነሃሴ 16 2017 ዓ.ም ከቀኑ 6 ሰዓት በቅዱስ ዮሴፍ ቤተ-ክርስቲያን ይፈፀማል።

29/11/2024
15/11/2024
15/11/2024

እሺ... ይበልጣል ከሺ!

🌼መልካም በዓል🌼  | ለመላው የካሌብ ፊልም ፕሮዳክሽን በሙሉ እንኳን ለ2017 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሰን፡፡አዲሱ ዓመት የሰላም፣የጤና እና የዕድገት እንዲሆንልን እንመኛለን...
11/09/2024

🌼መልካም በዓል🌼

| ለመላው የካሌብ ፊልም ፕሮዳክሽን በሙሉ እንኳን ለ2017 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሰን፡፡

አዲሱ ዓመት የሰላም፣የጤና እና የዕድገት እንዲሆንልን እንመኛለን!

በድራማችን ሻሞ የምናውቀው ተወዳጁ የኪነጥበብ ባለሞያ ኩራባቸው ደነቀ ህይወት ማለፋቸው ተሰምቷል። በበርካታ መድረክ ተውኔቶችና የቴሌቭዥን ስራዎች ላይ የምናውቀው ኩራባቸው ህይወት ማለፉ ተዘግ...
26/08/2024

በድራማችን ሻሞ የምናውቀው ተወዳጁ የኪነጥበብ ባለሞያ ኩራባቸው ደነቀ ህይወት ማለፋቸው ተሰምቷል።

በበርካታ መድረክ ተውኔቶችና የቴሌቭዥን ስራዎች ላይ የምናውቀው ኩራባቸው ህይወት ማለፉ ተዘግቧል። ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለመላ አድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛለን😓።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kaleb film production posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share