Gospel for all generation

Gospel for all generation The main purpose of this page is win soul to God's kingdom.

07/12/2023
01/12/2023

%
‭‭መጽሐፈ መዝሙር‬ ‭114:1‭-‬8‬ ‭(አድሱ ትርጉም 1997 EC)
[1] የያዕቆብ ዘሮች የሆኑት የእስራኤል ሕዝብ ከግብጽ በመውጣት የባዕድን አገር በለቀቁ ጊዜ [2] ይሁዳ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ሆነ፤ እስራኤልም የእግዚአብሔር ርስት ሆነ። [3] ባሕር ይህን አይቶ ሸሸ፤ የዮርዳኖስም ወንዝ ውሃ ማፍሰሱን አቁሞ ወደ ኋላው ተመለሰ። [4] ተራራዎች እንደ አውራ በጎች ፈነጩ፤ ኰረብቶችም እንደ በግ ግልገል በየቦታው ዘለሉ። [5] አንተ ባሕር፥ ምን ሆነህ ሸሸህ? አንተስ ዮርዳኖስ፥ ስለምን መፍሰስህን አቁመህ ወደ ኋላህ ተመለስህ? [6] እናንተ ተራራዎች፥ ስለምን እንደ አውራ በጎች ፈነጫችሁ? እናንተስ ኰረብቶች፥ ስለምን እንደ በግ ግልገል በየቦታው ዘለላችሁ? [7] ምድር ሆይ! በእግዚአብሔር ፊት፥ በያዕቆብም አምላክ ፊት በፍርሃት ተንቀጥቀጪ። [8] ፥ ።
ወንድማችሁ ፡ ሽብሩ በቀለ።
መልካም ምሽት ❤❤

30/09/2023

PRAY NOW

"God, I confess I have put
other things before you.
I believe Jesus died in my place
and rose again. I am trusting in Him
today, nothing else, to make me right
with you. Please give me the priceless
gift of your salvation for His sake,
in the name of Jesus. Amen!"

28/09/2023

“ኀያል የሆነው እርሱ ታላቅ ነገር አድርጎልኛልና፤ ስሙም ቅዱስ ነው፤”
— ሉቃስ 1፥49 (አዲሱ መ.ት)

27/09/2023

Watch, follow, and discover more trending content.

21/09/2023

“አሁንም ከእርሱ ጋር ተስማማ፥ ሰላምም ይኑርህ፤ በዚያም በጎነት ታገኛለህ።”
— ኢዮብ 22፥21

24/08/2023

This is the season of praise God!!!!

Praise ye the LORD. Praise God in his sanctuary: praise him in the firmament of his power. Praise him for his mighty acts: praise him according to his excellent greatness. Praise him with the sound of the trumpet: praise him with the psaltery and harp. Praise him with the timbrel and dance: praise him with stringed instruments and organs. Praise him upon the loud cymbals: praise him upon the high sounding cymbals. Let every thing that hath breath praise the LORD. Praise ye the LORD. Psalms 150
Amen!!!

Pls, pray this pray with me!
13/08/2023

Pls, pray this pray with me!

Connect with God. Every Day.

ማርቆስ 16: 15-18  እንዲህም  አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋ...
02/08/2023

ማርቆስ 16: 15-18
እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።
ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጎዳቸውም፤ እጃቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ እነርሱም ይድናሉ።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gospel for all generation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gospel for all generation:

Share

Category