Minber Al Qurraa - منبر القراء

Minber Al Qurraa - منبر القراء Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Minber Al Qurraa - منبر القراء, Media, Addis Ababa.

🔗 https://youtu.be/D8i5RFAqcds 🔗ምርጥ ቲላዋ በዶክተር ሚስባህ | ሱረቱል መረየም 1- 36 | ኑን የቁርኣን መድረክ |  #መወሰኛይቱ | በሚሊንየም አዳራሽ | 🔗 https:...
06/11/2024

🔗 https://youtu.be/D8i5RFAqcds 🔗

ምርጥ ቲላዋ በዶክተር ሚስባህ | ሱረቱል መረየም 1- 36 | ኑን የቁርኣን መድረክ | #መወሰኛይቱ | በሚሊንየም አዳራሽ |

🔗 https://youtu.be/D8i5RFAqcds 🔗

Follow us | ይከታተሉን | تابعونا
using our username on
Facebook | YouTube | Telegram |X |Instagram | TikTok | Spotify

08/05/2024

እስካሁን በሚያምር ድምጽ ተዘጋጅተው ዩትዩብ ላይ የተቀመጡ ቲላዋዎችን በማሰባሰብ ይህንን የቀጥታ ስርጭት ጀምረናል። ሊንኩን በመንካት የተከበረውን የቅዱስ ቁርአን ቲላዋ ያድምጡ።

YouTube Live | የዩትዩብ የቀጥታ ስርጭት
🔗 https://youtube.com/live/-CUXpKnwWc8 🔗

Follow us | ይከታተሉን | تابعونا
using our username on
Facebook | YouTube | Telegram |X |Instagram | TikTok | Spotify

በኑን የቁርአን መድረክ ዝግጅት ላይ በታዋቂዎቹ ሱዳናውያን መሻይኾች ሸይኽ አዘይን እና ሸይኽ ሲራጁዲን የቀረቡ ቲላዋዎች በሚንበሩል ቁራእ መቅረብ ጀምረዋል። 🌴በዚህ ቪድዮ ሸይኽ ሲራጁዲን በኢ...
15/04/2024

በኑን የቁርአን መድረክ ዝግጅት ላይ በታዋቂዎቹ ሱዳናውያን መሻይኾች ሸይኽ አዘይን እና ሸይኽ ሲራጁዲን የቀረቡ ቲላዋዎች በሚንበሩል ቁራእ መቅረብ ጀምረዋል።
🌴
በዚህ ቪድዮ ሸይኽ ሲራጁዲን በኢብን ዓምር አሻሚ ሪዋያ ከሱረቱ አል ካህፍ አያ 27 እስከ 44 ቀርቧል። ኮሜንት ላይ የተቀመጠውን ሊንክ በመንካት ይጋበዙ።

የቃሪእ ዓብዱራሕማን ሙሐመድ ቲላዋ እንደቀጠለ ነው። እስካሁን ከሱረቱ አን-ናስ እስከ ሱረቱ አል-ሙልክ እያንዳንዱ ሱራ ለየብቻው እና በጁዝ ተከፋፍሎ ተለቋል። ቀጣዮቹን ጁዞችም በሚቀጥሉት ቀና...
25/03/2024

የቃሪእ ዓብዱራሕማን ሙሐመድ ቲላዋ እንደቀጠለ ነው። እስካሁን ከሱረቱ አን-ናስ እስከ ሱረቱ አል-ሙልክ እያንዳንዱ ሱራ ለየብቻው እና በጁዝ ተከፋፍሎ ተለቋል። ቀጣዮቹን ጁዞችም በሚቀጥሉት ቀናት የሚለቀቁ ይሆናል ኢንሻአላህ።
የመጀመርያው ኮሜንት ላይ በተቀመጠው ሊንክ እስካሁን የተዘጋጁትን ቲላዋዎች መታደም አንድ ቦታ ላይ ማግኘት ይቻላል።
ይህ የሚንበር አል-ቁራእ ኦፊሴላዊ ገጽ ሲሆን ፔጁን ፎሎው በማድረግ እንዲያሳድጉት እንጠይቃለን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
★★★★★
ሚንበር ቲቪን በኢትዮሳት በተሻለ የምስል
ጥራት ለመከታተል👇
ፍሪኩዌንሲ:- 11545
ሲምቦልሬት:- 45000
ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል
★★★★★

!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Minber Al Qurraa - منبر القراء posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category