Yemisrach Dimts Radio

Yemisrach Dimts Radio Yemisrach Dimts Communication Services is one of the joint Programs of the Ethiopian Evangelical Chu

Yemisrach Dimts Communication Serices is one of the joint Programs of the Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus involved in Wholistic Ministry to Ethiopians who live the country and those in Diasporas. Communication ministry is older than the establishment of EECMY itself in 1959 as National Church. Literature Program which is the oldest of the church’s Communication Mass Media was established

jointly by LWF, EECMY and the Swedish Evangelical Mission, the Norwegian Lutheran Mission, the Swedish Mission and the American Lutheran Mission. Yemisrach Dimts Literacy Campaign was launched later on which was followed by Yemisrach Dimts Radio Studio and Audio – Visual Service with the opening of Radio Voice of the Gospel. The confiscation of Radio Voice of the Gospel and Yemisrach Dimts Radio studio by the former regime halted the work for some years. Praise God, Yemisrach Dimts after ups and downs was reinstated under the name “EECMY – Yemisrach Dimts Communication Services”

KAN JI'A 1FFAA 1/1/2018 -30/1/2018! KITAABA QULQULLUU YEROO HUNDA DUBBISUU AADAA HAA GODHANNU! Namni kalandeera kana faa...
17/09/2025

KAN JI'A 1FFAA 1/1/2018 -30/1/2018! KITAABA QULQULLUU YEROO HUNDA DUBBISUU AADAA HAA GODHANNU! Namni kalandeera kana faana bu'ee dubbise waggaa 4 giddutti wangeela guutuu dubbisee fixu ni danda'a. Kaayyoon Keenya Dhaloota hundaa bira Wangeela Ga'uudha Eebbiffamaa. Akkuma beekamu kalanderii Makana yesuus Hard Copy isaa argachaa turtaniittu; Amma immoo karaa Facebook, Telegram fi Youtube keenyaa argachuu ni dandeessu.
Telegram: https://t.me/ydcs_raadiyoosagaleemisiraachoo
YouTube: https://www.youtube.com/

የምሥራች ድምፅ የመገናኛ ዘደዎች አገልግሎት የየዕለቱ ጥቅሶች ከ1/1/2018 - 30/1/2018 ዘመነ የማርቆስ  ወንጌላዊ👉 Telegram:- https://t.me/YDRadio👉 Our You ...
17/09/2025

የምሥራች ድምፅ የመገናኛ ዘደዎች አገልግሎት የየዕለቱ ጥቅሶች ከ1/1/2018 - 30/1/2018 ዘመነ የማርቆስ ወንጌላዊ
👉 Telegram:- https://t.me/YDRadio
👉 Our You tube :- https://www.youtube.com//videos

HAPPY ETHIOPIAN NEW YEAR 🌻🌻🌻🌻EECMY-YDCS
10/09/2025

HAPPY ETHIOPIAN NEW YEAR 🌻🌻🌻🌻
EECMY-YDCS

06/09/2025
የ2017 ዓ.ም የጳጉሜ ወር የፀሎትና የምስጋና መርሃ ግብርSaganantaa Kadhataa fi Galataa Guyyaa Qaamee Baraa 2017
06/09/2025

የ2017 ዓ.ም የጳጉሜ ወር የፀሎትና የምስጋና መርሃ ግብር
Saganantaa Kadhataa fi Galataa Guyyaa Qaamee Baraa 2017

ቤተክርስቲያኒቱ በንዋየ ቅዱሳት ማከፋፈያ የጀመረችውን አገልግሎት አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች፡፡የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የምሥራች ድምጽ መገናኛ ዘዴዎች አገል...
01/09/2025

ቤተክርስቲያኒቱ በንዋየ ቅዱሳት ማከፋፈያ የጀመረችውን አገልግሎት አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች፡፡የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የምሥራች ድምጽ መገናኛ ዘዴዎች አገልግሎት ቀደም ሲል በፒያሳ ይሰጥ የነበረውን የንዋየ ቅዱሳት ማከፋፈያ በአዲስ መልክ በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡
በአገልግሎቱ ማስጀመሪያ ፕሮግራም መርሃ ግብር ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የምስራች ድምጽ መገናኛ ዘዴዎች አገልግሎት ዲሬክተር ቄስ ገመቺስ ድዲ እንደተናገሩት ወንጌልን የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ እና ታትመው ለህዝብ የሚቀርቡትን የቤተክርስቲያኒቱን ልዩ ልዩ የህትመት ውጤቶችን ለማድረስ የሚደረገውን አገልግሎት ቤተ ክርስቲያን አጠናክራ ትቀጥላለች፡፡
የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የከተማዋ መነሻ ቦታ እንደመሆኑ መጠን ቅዱሳን ወደ ቦታው በመምጣት አገልግሎት ማግኘት እንደሚችሉ እንዲሁም ሲኖዶሶች፣ሰበካዎች እና ማኅበረ ምዕመናን ቦታውን መተው እንዲጎበኙም ቄስ ገመቺስ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የምስራች ድምጽ መገናኛ ዘዴዎች አገልግሎት የሐብት ማጎልበት እና ኢኮኖሚ ልማት የሥራ ክፍል ኃላፊ የሆኑት ወ/ት ቤቴል ታፈሰ በበኩላቸው የፒያሳ የንዋየ ቅዱሳት ማከፋፈያ ከሰላሳ ዓመት በላይ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየ እና በቅርቡ ለብዙ ሰዎች ተደራሽ ከሚሆንበት ቦታ በኮሪደር ልማት ምክንያት የተነሳ መሆኑን ጠቅሰው አሁን የተገኘው ቦታ ግን ለአገልግሎቱ ምቹ በመሆኑ ቅዱሳን ወደ ስፍራው በመምጣት አገልግሎት ማግኘት እንደሚችሉም ገልጸዋል፡፡
የቤተክርስቲያኒቱን ልዩ ልዩ የህትመት ውጤቶች እና በተለያዩ ደራሲያን የተጻፉ መጽሐፍትን በቅርበት ለማግኘት እንዲቻል የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የምስራች ድምጽ መገናኛ ዘዴዎች አገልግሎት በተለያዩ ስፍራዎች መሰል የንዋየ ቅዱሳት ማከፋፈያን ለመክፈት ቢሮ በጥናት ላይ መሆኑን ወ/ት ቤቴል ጨምረው ተናግረዋል፡፡
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የምስራች ድምፅ መገናኛ ዘዴዎች አገልግሎት የንዋየ ቅዱሳን ማከፋፈያ ከዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም በተጨማሪ በመካኒሳ፣በቦሌ፣በመገናኛ፣በቢሾፍቱ እና በአዳማ እንደሚገኝም ለማወቅ ተችሏል፡፡

Address

Guinea Bissau Street
Addis Ababa
1366

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00

Telephone

+251 113 210 134

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yemisrach Dimts Radio posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Yemisrach Dimts Radio:

Share