Dynasty Business Group

Dynasty Business Group የዳይናስቲ ቢዝነስ ግሩፕ ዋና አላማ ዘመን ተሻጋሪና ወሰን ተሻጋሪ የኢኮኖሚ ዳይናስቲ መገንባት ነው። ሀገራችን ያላትን እምቅ የኢኮኖሚ አቅምና የማህበረሰባችንን የተበታተነ አቅም ደምሮ በመጥቀም አንድ ግዙፍ ኢኮኖሚያዊ ታሪክ መቅረጽ ነው።

  6❤ .ማ✅ #ቢዝነስ ፕላስ✅  plus✅  Dream✅
06/03/2025

6❤

.ማ✅
#ቢዝነስ ፕላስ✅

plus✅
Dream✅

 🎉🎉🎉🌠Dynasty Business Group Share Company🎉🌠🌠🌠🌠Business Plus🌠🌠🌠🌠🌠Dynasty Business Group Share Company is a dynamic, multi...
03/03/2025

🎉🎉🎉

🌠Dynasty Business Group Share Company🎉

🌠🌠🌠🌠Business Plus🌠🌠🌠🌠🌠

Dynasty Business Group Share Company is a dynamic, multi-sectoral investment holding firm committed to driving transformative growth in Ethiopia’s economy. Specializing in diverse, high-impact investments, we focus on acquiring, managing and optimizing long-term, high-quality assets and businesses.


!!

18/04/2024
 #ለተሳተፋችሁ ሁሉ ምስጋናችን ይድረስ!! #በኮኔክሽን ወይም በፕሌትፎርሙ ምክኒያት መሳተፍ ያልቻላችሁ ደግሞ ሌላ ፕሮግራም ስላለን እንገናኛለን።
18/04/2024

#ለተሳተፋችሁ ሁሉ ምስጋናችን ይድረስ!!
#በኮኔክሽን ወይም በፕሌትፎርሙ ምክኒያት መሳተፍ ያልቻላችሁ ደግሞ ሌላ ፕሮግራም ስላለን እንገናኛለን።

ደይናስቲ ኢንቨስትመንት ግሩፕ is inviting you to a scheduled Zoom meeting.Topic: ዛሬ ማታ 3ሰዓት የማይቀርበት ቨርቿል ጉባዬ ስለ ዳይናስቲ ቢዝነስ ጉሩፕ ግልፅ ...
18/04/2024

ደይናስቲ ኢንቨስትመንት ግሩፕ is inviting you to a scheduled Zoom meeting.

Topic: ዛሬ ማታ 3ሰዓት የማይቀርበት ቨርቿል ጉባዬ
ስለ ዳይናስቲ ቢዝነስ ጉሩፕ ግልፅ ያልሆነልንን ሁሉ የምንረዳበት ውይይት ነው እንዳያመልጠን!
ዳይናስቲ ቢዝነስ ግሩፕ አ.ማ
በኢትዮጲያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:45
ለሁም አዳርሱ ማንም እንዳይቀር::
Time: Apr 18, 2024 01:30 PM Eastern Time (US and Canada)

Join Zoom Meeting
https://us06web.zoom.us/j/85114025747?pwd=Z8cqtX5koYtd2nTUbX4q7mxNr69nwH.1

Meeting ID: 851 1402 5747
Passcode: 703958

---

One tap mobile
+13052241968,,85114025747 #,,,,*703958 # US
+13092053325,,85114025747 #,,,,*703958 # US

---

Dial by your location
• +1 305 224 1968 US
• +1 309 205 3325 US
• +1 312 626 6799 US (Chicago)
• +1 646 876 9923 US (New York)
• +1 646 931 3860 US
• +1 301 715 8592 US (Washington DC)
• +1 253 215 8782 US (Tacoma)
• +1 346 248 7799 US (Houston)
• +1 360 209 5623 US
• +1 386 347 5053 US
• +1 408 638 0968 US (San Jose)
• +1 507 473 4847 US
• +1 564 217 2000 US
• +1 669 444 9171 US
• +1 669 900 6833 US (San Jose)
• +1 689 278 1000 US
• +1 719 359 4580 US
• +1 253 205 0468 US

Meeting ID: 851 1402 5747
Passcode: 703958

Find your local number: https://us06web.zoom.us/u/kscdV8tSZ

✅ሁላችንም ዝግጁ ነን?!✅ዛሬ 3:00✅ዳይናስቲ!!
18/04/2024

✅ሁላችንም ዝግጁ ነን?!
✅ዛሬ 3:00
✅ዳይናስቲ!!

 #ማርፈድ ራስን መበደል ነው። በሰዓቱ እንገኝ። እናመሰግናለን።
17/04/2024

#ማርፈድ ራስን መበደል ነው። በሰዓቱ እንገኝ። እናመሰግናለን።

 #የነገ ሐሙስ ማታ!! #ከ3:00 ጀምሮ!! #በጉጉት የሚጠበቅ ወሳኝ ቨርቿል መድረክ!! #ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!! #ሊንክ ሰዓቱ ሲቃረብ ይለቀቃል።©ዳይናስቲ ቢዝነስ ግሩፕ አ.ማ
17/04/2024

#የነገ ሐሙስ ማታ!!
#ከ3:00 ጀምሮ!!
#በጉጉት የሚጠበቅ ወሳኝ ቨርቿል መድረክ!!
#ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!
#ሊንክ ሰዓቱ ሲቃረብ ይለቀቃል።

©ዳይናስቲ ቢዝነስ ግሩፕ አ.ማ

✅ዓለም አቀፍ የስብሰባ ጥሪ!!//April 16/2024//Addis Ababa: Ethiopia //Dynasty Business Group S.C✅እንደሚታወቀው በምሥረታ ላይ የሚገኘው ዳይናስቲ ቢዝነ...
16/04/2024

✅ዓለም አቀፍ የስብሰባ ጥሪ!!

//April 16/2024
//Addis Ababa: Ethiopia
//Dynasty Business Group S.C

✅እንደሚታወቀው በምሥረታ ላይ የሚገኘው ዳይናስቲ ቢዝነስ ግሩፕ አክሲዮን ማህበር በመላው ዓለም ከሚገኙ የማህበረሰባችን አባላትና ኢትዮጵያዊያን ጋር ውይይት ለማድረግ አቅዶ የነበረ ሲሆን የረመዳንን ወር በማስመልከት የቀነ ቀጠሮ ለውጥ አድርጎ ነበር። አሁን የረመዳን ወር በመጠናቀቁና ስብሰባው የጋራ ግንዛቤ ለመያዝ ወሳኝ በመሆኑ የፊታችን ሐሙስ ማለትም April 18/2024 ከምሽቱ 3:00-4:30(በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) በዙም ኮንፈረንስ (Google meet) እንዲሆን ተወስኗል። በዚህም ስብሰባ ሁላችሁም እንድትገኙና ተቋሙ ወደ ቀጣይ ምዕራፍ የሚሸጋገርበትን ውይይት በጋራ ተወያይተን የጋራ አቋም ለመያዝ በንቃት እንድንሳተፍ ስንል በአክብሮት እንጋብዛለን።

#አንድነታችን ታሪክ ይሰራል!!
#ቢዝነስ ፕላስ!!

@ዳይናስቲ ቢዝነስ ግሩፕ አክሲዮን ማህበር

ቲክቶክ:- https://www.tiktok.com/

ዋትሳፕ:-https://chat.whatsapp.com/IUlXTRDofB6AE5fVcTEI29

ፌስቡክ:-https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=971413607892305&substory_index=971413607892305&id=61557571983119&mibextid=UyTHkb

ኢንስታግራም:- https://www.instagram.com/p/C41FLzSNWSM/?igsh=MXgzbTFxdnM2ZDAxdw=

ዩቱብ:- https://youtube.com/-fk6rj?si=Ei521PHdSK7PmoE6

ኢ-ሜይል:- [email protected]

 #እንኳን ለ1445ኛው ኢድ አል ፊጥር በሠላም አደረሳችሁ!! .ማ
09/04/2024

#እንኳን ለ1445ኛው ኢድ አል ፊጥር በሠላም አደረሳችሁ!!

.ማ

 #ኢድ ረቡዕ ነው!! #ለመላው የኢስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል ፊጥር በሠላም አደረሳችሁ። ጾማችሁንና ኢባዳችሁን በሙሉ አላህ ይቀበላችሁ። ኢዱም የሠላም፣ የፍቅር፣ የአብሮነት...
08/04/2024

#ኢድ ረቡዕ ነው!!

#ለመላው የኢስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል ፊጥር በሠላም አደረሳችሁ። ጾማችሁንና ኢባዳችሁን በሙሉ አላህ ይቀበላችሁ። ኢዱም የሠላም፣ የፍቅር፣ የአብሮነት፣ የኢባዳ፣ የበረከት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

©ዳይናስቲ ቢዝነስ ግሩፕ አ.ማ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251712146599

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dynasty Business Group posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Dynasty Business Group:

Share