Famous Ethiopians

Famous Ethiopians A home for a list of notable Ethiopians, sorted by fields for which they are best known.
(1)

👉 እውቁ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ምን ብሎ ነበር?💥 ጦርነቱ ክረምት ላይ ይጀምራል ❗️ 👉 የሚጀምረው ጌታቸው ረዳ ወይ በወዲ ወረደ ላይሆን ይችላል ❗️💥 የህወሓት ነገር እና ትንቢተ ተመስገ...
02/08/2026

👉 እውቁ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ምን ብሎ ነበር?

💥 ጦርነቱ ክረምት ላይ ይጀምራል ❗️

👉 የሚጀምረው ጌታቸው ረዳ ወይ በወዲ ወረደ ላይሆን ይችላል ❗️

💥 የህወሓት ነገር እና ትንቢተ ተመስገን 🤔

| | በጌታቸው ረዳ ወይ በወዲ ወረደ ላይጀመር ይችላ...

💥 ነገሩ ወዴት ወዴት እየሄደ ነው ጎበዝ 🤔 የሀገራችን ጠላት አበዛዙ 😥እስኪ ይሄን አጠር ያለ መረጃ ያድምጡት 👇💥 አሜሪካ ገባችበት || በአፍሪካ ቀንድ ያቆጠቆጠው አዲሱ ጸረ ኢትዮጵያ አሰላ...
01/08/2026

💥 ነገሩ ወዴት ወዴት እየሄደ ነው ጎበዝ 🤔 የሀገራችን ጠላት አበዛዙ 😥

እስኪ ይሄን አጠር ያለ መረጃ ያድምጡት 👇

💥 አሜሪካ ገባችበት || በአፍሪካ ቀንድ ያቆጠቆጠው አዲሱ ጸረ ኢትዮጵያ አሰላለፍ 🔺

👉 አሜሪካ ተሸውዳለች?
👉 በግብጽ ወጥመድ ተጠልፋለች?
👉 የኢትዮጵያ ቀጣይ እጣ ፋንታ❗️

ሙሉውን ከብላታ ኒውስ ያገኙታል 👇

🔘 ሰብስክራይብ ያድርጉ❗️

💥 በአፍሪካ ቀንድ ያቆጠቆጠው አዲሱ ጸረ ኢትዮጵያ ጥምረት ❗️⚡ REGIONAL POWER SHIFT OR ...

💥💛 ኦኦኦ ሀገራዊ ምክክር የሚያስፈልገው ያልተበረዘ ያልተከለሰ ሀገርኛ ውበት 😘Rate her beauty  👉 Tap to Follow Famous Ethiopians ❤::                ...
15/07/2026

💥💛 ኦኦኦ ሀገራዊ ምክክር የሚያስፈልገው ያልተበረዘ ያልተከለሰ ሀገርኛ ውበት 😘

Rate her beauty



👉 Tap to Follow Famous Ethiopians ❤

:

:























ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) አረፈተወዳጁና እውቁ የባህል ሙዚቃ ተጫዋች ሰሜ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፉ ተሰምቷል።ነፍስ ይማር 😥
15/06/2026

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) አረፈ

ተወዳጁና እውቁ የባህል ሙዚቃ ተጫዋች ሰሜ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፉ ተሰምቷል።

ነፍስ ይማር 😥

🔥 አወዛጋቢው ቴዲ አፍሮ | ከአቦጊዳ እስከ ኢቶሪካ | የቴዲ አፍሮ 25 የሙዚቃ ዓመታት ♥️             💥          💥           💥የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንጉሥ ቴዎድሮስ ካሳሁን...
19/04/2026

🔥 አወዛጋቢው ቴዲ አፍሮ | ከአቦጊዳ እስከ ኢቶሪካ | የቴዲ አፍሮ 25 የሙዚቃ ዓመታት ♥️

💥 💥 💥

የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንጉሥ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ከ9 ዓመታት ረጅም ጥበቃ በኋላ በስድስተኛ አልበሙ "ኢቶሪካ" ዳግም የጥበብ አደባባዩን ተቆጣጥሮታል።

አልበሙ በተለቀቀ ጥቂት ሰዓታት ውስጥ የዓለም አቀፍ ሪከርዶችን በመስበርና በሚሊዮኖች በመደመጥ የቴዲን የማይገሰስ ተወዳጅነት ዳግም አረጋግጧል።

በአቡጊዳ የጀመረው ሙዚቃዊ ጉዞውም በጃ ያስተሠርያል፣ በጥቁር ሰውና በኢትዮጵያ አልበም ቀጥሎ በስተመጨረሻም ኢትዮሪካ ላይ ደርሷል። ይህም ብላቴናው በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ላይ ለሩብ ክፍለ ዘመን ያህል ነግሶ መቆየቱን ያሳየናል።

ይህ ግን እንዲያው በመቀባት በመታደልም ብቻ የመጣ አይደለም። ይልቁንም በከፍተኛ ጥረትና ጽናት አስተውሎትም ጭምር የመጣ እንጂ።

📌 ለመሆኑ ግን ቴዲ አፍሮ መላውን ህዝብ ከዳር ዳር ለማነቃነቃና ከጎኑ ለማሰለፍ አገዛዙንና ደጋፊዎቹን ደግሞ ጨርቅ ለማስጣል እንዴት ቻለ⁉️

🛑 ተከታዩ መሰናዶ ምላሽ አለው ‼️

ያድምጡት ከወደዱት ላይክና ሼርም ያድርጉት 🙏

https://youtu.be/9KnEYLMnFO4?si=nTAK3CH6padRnATg

💥 የቴዲ አፍሮ "ኢቶሪካ" (Ethorica) — የኢትዮጵያ ዲጂታል ሙዚቃ አዲስ ታሪክ! Blatanews ቴዲ አፍሮ በ"ኢቶሪካ" አልበሙ በApple Music "World Music" ዘርፍ በዓለም...
17/04/2026

💥 የቴዲ አፍሮ "ኢቶሪካ" (Ethorica) — የኢትዮጵያ ዲጂታል ሙዚቃ አዲስ ታሪክ! Blatanews

ቴዲ አፍሮ በ"ኢቶሪካ" አልበሙ በApple Music "World Music" ዘርፍ በዓለም አቀፍ ደረጃ አንደኛ ደረጃን በመያዝ፣ በምስራቅ አፍሪካ የሙዚቃ ታሪክ አዲስ ሪከርድ አስመዝግቧል።

"ኢቶሪካ" ያስመዘገባቸው አዳዲስ ክብረ ወሰኖች፦

1️⃣ የዲጂታል ዘመን ንጉስ፦ ቴዲ አፍሮ ምንም አይነት ቅድመ ማስታወቂያ ሳይኖር (Surprise drop) አልበሙን በዲጂታል አማራጮች ብቻ በመልቀቅ፣ አሁንም ድረስ የሀገሪቱን የሁልጊዜም መነጋገሪያ አጀንዳ የመቀየር አቅም ያለው ብቸኛው ኢትዮጵያዊ አርቲስት መሆኑን በተግባር አሳይቷል።

2️⃣ የዩቲዩብ የበላይነት (YouTube Trending)፦ አልበሙ በወጣ በሰዓታት ውስጥ በኢትዮጵያ የዩቲዩብ "Trending for Music" ዘርፍ ላይ ሙሉ በሙሉ የበላይነቱን ይዟል። በአንድ ወቅት እስከ 10 የሚደርሱ የአልበሙ ስራዎች ከአንደኛ እስከ አስረኛ ያለውን ደረጃ በአንድ ላይ ተቆጣጥረውት ይገኛሉ፤ ይህም በምስራቅ አፍሪካ ለሚወጣ አንድ ሙሉ አልበም እጅግ ብርቅዬ ስኬት ነው።

3️⃣ የማህበራዊ ሚዲያው አውራ፦ አልበሙ መውጣቱ በተበሰረ በ2 ሰዓታት ውስጥ ብቻ እና የሚሉ ሀሽታጎች በቴሌግራም፣ በቲክቶክ እና በፌስቡክ በኢትዮጵያ ቀዳሚ መነጋገሪያ (Trending topic) ሆነው አምሽተዋል።

4️⃣ አለምአቀፍ ስኬት፦ ምንም እንኳን በባለስልጣናት እገዳ ምክንያት ይፋዊ የአልበም ምርቃት ስነ-ስርዓቱ ቢሰረዝም፣ አልበሙ በወጣ በ6 ሰዓታት ውስጥ ብቻ በደጋፊዎቹ ከፍተኛ ግፊት (Organic buzz) በተለያዩ ሀገራት (አሜሪካ፣ ኤምሬትስ እና ኢትዮጵያ) በApple Music "World Music" ዘርፍ አንደኛ ደረጃን ለመያዝ ችሏል።

5️⃣ የ9 ዓመታት ጥበቃ እና የ"ሚሊዮኖች" እይታ፦ ከ9 ዓመታት ቆይታ በኋላ የቀረበው ይህ 18 ስራዎችን የያዘው አልበም፣ በተለይም "ዳስ ጣል (አንሳው)" የተሰኘው የመክፈቻ ስራው በ24 ሰዓት ውስጥ በሚሊዮኖች የሚቆጠር እይታን በማስመዝገብ የአመቱ ፈጣኑ ስራ ሆኗል።

6️⃣ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ፦ ቴዲ አፍሮ የኢትዮጵያን የሙዚቃ ገበያ ለመቆጣጠር የግድ የተለመዱት ሚዲያዎችን ወይም ኮንሰርቶችን መጠቀም እንደማያስፈልገው አረጋግጧል። አልበሙን በቀጥታ በራሱ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በመልቀቅ፣ በምስራቅ አፍሪካ በግል ጥረት ለሚሰራጭ (Independent digital distribution) የሙዚቃ ስራ አዲስ የክብረ ወሰን ታሪክ አስመዝግቧል።

ኢቶሪካ — የዘመኑ የጥበብ ማህተም! 🇪🇹✨

👉 ቤተሰብ ይሁኑ https://t.me/blatanews
https://youtube.com/?si=8Mk3bfHqWk0kYv7A

16/04/2026

💥 አስጌ በዳንስ ተከስቷል❤

በኢትዮሪካ አልበም ከቴዲ አፍሮ ጋር የሰራውን ቲንታጎ/ፒንታጎን ከሰማ በኋላ ስሜቱን መቆጣጠር አልቻለም

Asge Dendasho

#ኢትዮጵያ #ኢትዮሪካ #ቴዲአፍሮ

💥 በጀምበር ነው  #ኢትዮሪካን የምንጀምረው ገና ከመጀመረሩ በሰከንዶች >   ሺ ሰው በላይ ቀጥታ እያደመጠው ነውግቡ ግቡ
16/04/2026

💥 በጀምበር ነው #ኢትዮሪካን የምንጀምረው

ገና ከመጀመረሩ በሰከንዶች > ሺ ሰው በላይ ቀጥታ እያደመጠው ነው

ግቡ ግቡ

🔥 ጉድ ነው ዛሬ ሪከርድ ይሰበራል❗️💥 ሰዓቱ 8:00 ነው!Famous Ethiopians  #ኢትዮጵያ    #ቴዲአፍሮ  #ኢትዮሪካ
16/04/2026

🔥 ጉድ ነው ዛሬ ሪከርድ ይሰበራል❗️

💥 ሰዓቱ 8:00 ነው!

Famous Ethiopians

#ኢትዮጵያ

#ቴዲአፍሮ
#ኢትዮሪካ


















15/04/2026

#ሰበር
እነ ካሙዙ ከቴዲ እግር ስር ሆነው እንዲማሩ ታዘዘ 😍

#ኢትዮሪካ #ቴዲአፍሮ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Famous Ethiopians posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share