Zendro

Zendro ወቅታዊ ጉዳዮች

ዘንድሮ Times ወቅታዊ እና ተያያዝ ስነ- ልቡናዊ፣ ማኅበራዊ፣ ጤና፣ ባህል፣ ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚክስ እና መሰል ጉዳዮች ላይ መረጃዎችን፣ የባለሙያ ሀሳቦችን፣ ሂሶችን፣ የመፍትሄ እና አስደናቂ ለውጥ ሀሳቦችን የምንጋራበት፣ የምንለዋወጥበት፣ የምንማማርበት እና ዘንድሮን እንዲሁም መጪውን ጊዜ የተሻለ ለማድረግ የሚጠቅሙ ሁለገብ ጉዳዮች የሚስተናገዱበት መድረክ ነው፡፡

ዘንድሮ የትላንት በአንድ ገፁ የትላንትን አምሳል ነው፡፡ ዘንድሮ የዛሬ የግለሰቦች፣ ማኅበረሰብ እና መንግስት ምርጫና ተግባራዊ እንቅስቃሴ አጠቃላይ ድምር ውጤት ነው፡፡ ዘንድሮ የነገን መልክ በእጅጉ የሚወስን የዛሬ ተግባር ነው፡፡ በአጭሩ ዘንድሮ ትላንት፣ ዛሬ እና ነገ

ነው፡፡ ከዚህ እና መሰል እሳቤዎች በመነሳት ይህ ማኅበራዊ ገፅ (ዘንድሮ) በግለሰብ እና ማኅበረሰብ ደረጃ ትላንትን በቅርበት እና ቀናነት መረዳት የምንችልበትን፣ ዛሬን ከመረዳት ባሻገር የተሻለ እንዲሆን ቁልፍ ሚና የምንጫወትበትን ሙያዊ እና ሀገራዊ ፋይዳ ያለው እውቀት፣ ክህሎት እና ዓለም አቀፋዊ ነባራዊ እና ምናባዊ ጉዳዮችን የምንማርበት፤ ነገ ከትላንት እንዲሁም ከዛሬ በእጅጉ የቀናና የላቀ እንዲሆን ዘንድሮ ምን፣ ለምን እና እንዴት መማር፣ ማወቅ፣ መስራት፣ እና መለወጥ እንደሚገባን የምንነጋገርበት መስክ ነው፡፡

Zendro Times, among other things offers useful and up-to-date news, information's, insights and inputs of great minds across the globe on life, society and the world as we know it and/or as it should be. The page also pushes forward ideas and information's that can be used to bring about positive change on self and the world widely ranging from health to lifestyle.

23/04/2026

15/04/2026

12/04/2026

Happy Easter 🐰 🐣 💓

08/04/2026

28/03/2026

ላንሴት የሴቶች እና የልጆች ሆስፒታል በሕፃናት የአጥንት ሕክምና ዘርፍ አንቱ የተባሉትን ዶ/ር ናርዶስ ወርቁን በመያዝ ዘመናዊና ፈጣን የሕክምና አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል።

16/03/2026

ማኩላር ኤዲማ ምንድን ነው? ምልክቶቹስ? በላቪስታ ስፔሻሊቲ የዓይን ክሊኒክ የረቲና ስፔሻሊስት ሀኪም የሆኑት ዶ/ር Sadin Hailu በዚህ ቪዲዮ አጭር ማብራሪያ አቅርበውልናል።

የእይታ ለውጥ ካስተዋሉ መዘግየት የለብዎትም!

ዶክተሩን ለማማከር ከፈለጉ በ ላ ቪስታ ስፔሻሊቲ የዓይን ህክምና ማዕከል ያገኟቸዋል።

12/03/2026

መልካም 2ኛ ዓመት ለላንሴት የሴቶችና ልጆች ሆስፒታል! 🎉!

Address

Burundi Street, Lideta Condominium
Addis Ababa
251

Telephone

+251913239965

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zendro posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Zendro:

Share