KB Properties

KB Properties Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from KB Properties, Digital creator, Adisabeba, Addis Ababa.

በሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ውስጥ ትርፋማ እና ውጤታማ እንዲሆኑ የሚረዱዋችሁ 3 ዋና ነጥቦች፦1,📍 ትክክለኛ አካባቢ (Location)የአካባቢው የመንገድ፣የንግድ እና የመሠረተ ልማት እድገት ...
24/08/2026

በሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ውስጥ ትርፋማ እና ውጤታማ እንዲሆኑ የሚረዱዋችሁ 3 ዋና ነጥቦች፦

1,📍 ትክክለኛ አካባቢ (Location)
የአካባቢው የመንገድ፣የንግድ እና የመሠረተ ልማት እድገት የንብረቱን ዋጋ ይወስናል።

2,💰 ትክክለኛ ዋጋ እና የክፍያ እቅድ
በገበያ ዋጋ ውስጥ መግዛት፣ ተመጣጣኝ ቅድመ ክፍያ እና ለአቅምህ የሚስማማ የክፍያ ፕላን መኖር አስፈላጊ ነው።

3,📈 የወደፊት የዋጋ ጭማሪ እና የገቢ እድል
ንብረቱ በጊዜ ሂደት ዋጋ ሊጨምር ይችላል? ለኪራይ ገቢ ያመነጫል? እነዚህን ከመግዛትህ በፊት መገምገም ያስፈልጋል።

Location + Price + Future Growth = Smart Real Estate Investment.

16/08/2026

በመገናኛ ፣ በሽሮሜዳ እና በካዛንች ሱቅን ከነገበያው ይዘንሎት መጥተናል !

ለበለጠ መረጃ 0942301340 ይደዉሉ
ካቮድ ካለ የንግድ ማዕከል አለ !!

🇪🇹

✅ ሽሮሜዳ ዋና ዋና መንገዶች ላይ የሚገኙ ለጥበብ ፣ ለካፌ ፣ ለሬስቶራንት ፣ ለንግድ የሚሆኑ ሱቆች ሽያጭ ላይ ነን...  +251901596024  ይደውሉልንስለ ንግድ ማዕከሎቻችን በትንሹ✅ ...
12/08/2026

✅ ሽሮሜዳ ዋና ዋና መንገዶች ላይ የሚገኙ ለጥበብ ፣ ለካፌ ፣ ለሬስቶራንት ፣ ለንግድ የሚሆኑ ሱቆች ሽያጭ ላይ ነን... +251901596024 ይደውሉልን

ስለ ንግድ ማዕከሎቻችን በትንሹ

✅ ጥበብ ሞል - ሽሮሜዳ
- 11,400 ካሬ ላይ ያረፈ
- 5B+G+6+T ሲሆን underground (basement) የባስና የታክሲ ስቴሽን
- የንግድ ማዕከሉ መሀሉ open down (ክፍት) ነው ከግራውንድ ወደ ላይ በደንብ መታየት እንዲችል ተደርጎ ዲዛይን የተደረገ
- 14 ሊፍትና 6 እስኬለተር(የደረጃ ሊፍቶች) ያለው
- ሮለር ኮስተር ፣ ትልልቅ ሬስቶራንቶች ፣ በርገር ቤቶች ፣ ጌም ዞኖች ሌሎችም መዝናኛ ከላይ ያሉት
- Prime location (ከአሜሪካ ኢምባሲ አጠገብ ከስፔን ኢምባሲ ፊት ለፊት)
- ከፍተኛ የሰው ፍሰት ያለበት

ማጠቃለያ፦
- ሁሉም በመገንባት ላይ የሚገኙ ሲሆን የሚረከቡበት ጊዜ አንድ አመት ከ6 ወር ነው
- 50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
- በ10% ቅድመ ክፍያ የሱቅ ባለቤት ይሁ

29/07/2026

0942301340

29/07/2026
27/07/2026

Commercial shope for sales

27/07/2026

Display space for sale @ megenagna

Address

Adisabeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when KB Properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share