KB Properties

KB Properties Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from KB Properties, Digital creator, Adisabeba, Addis Ababa.

31/10/2025

ከ RG & Family Real Estate
ቦሌ አደይ አበባ እስተድየም ፊትለፊት የ ንግድ ሱቅ ግራውንድ ላይ ከ 11 ካሬ ጀምሮ ቅድመ ክፍያ 1,100,000 ሚልዮን ጀምሮ በሽያጭ ላይ
0937424527

‎የካዛንቺስ ግቢ ገብሬኤል  ቤቶች ዋጋ በካሬ‎ከ 3ኛ -1ዐኛ ፎቅ =124,982 ብር ‎ከ 11ኛ -18ኛ ፎቅ =111,573 ብር‎ከ 19ኛ -26 ኛ ፎቅ=106,007 ብር‎ከ 27ኛ -31 ኛ ፎ...
29/10/2025

‎የካዛንቺስ ግቢ ገብሬኤል ቤቶች ዋጋ በካሬ
‎ከ 3ኛ -1ዐኛ ፎቅ =124,982 ብር
‎ከ 11ኛ -18ኛ ፎቅ =111,573 ብር
‎ከ 19ኛ -26 ኛ ፎቅ=106,007 ብር
‎ከ 27ኛ -31 ኛ ፎቅ =95,634ብር ነው
‎ቅድመ ክፍያ 10%

‎5% -25% ቅናሽ ይደረጋል።

‎ያሉን ካሬዎች
‎ባለ አን፣ድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
‎👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
‎👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
‎👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ

‎0937424527

የሚሸጥ አፓርትመንት ሰፈር cmc የተባበሩትስፋት 134 ካሬ ባለ2መኝታ3ተኛ ወለል ላይ ያለሊፍት ያለው luxury apartment ካርታው ድጂታልዋጋ 13.5ሚሊየን📞📞 0937424527
29/10/2025

የሚሸጥ አፓርትመንት
ሰፈር cmc የተባበሩት
ስፋት 134 ካሬ ባለ2መኝታ

3ተኛ ወለል ላይ ያለ
ሊፍት ያለው
luxury apartment

ካርታው ድጂታል
ዋጋ 13.5ሚሊየን

📞📞 0937424527

እንዳያመልጣችሁ የአያት አክሲዮን ሊጠናቀቅ ነው    ሁሉም የሚሳተፍበት ቀላል INVESTMENT!    የኩባንያውን አክሲዮኖች ለመጨረሻ ጊዜ ለአዲስ አባላት እየሸጥን መሆኑን እንገልፃለን። የተ...
20/10/2025

እንዳያመልጣችሁ የአያት አክሲዮን ሊጠናቀቅ ነው

ሁሉም የሚሳተፍበት ቀላል INVESTMENT! የኩባንያውን አክሲዮኖች ለመጨረሻ ጊዜ ለአዲስ አባላት እየሸጥን መሆኑን እንገልፃለን።

የተሰማራባቸው መስኮች

📌በሪል ስቴት ልማት

📌በሆቴልና ቱሪዝም

📌በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ

📌በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ

📌በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ

📌በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ

📌በትምህርት ኢንቨስትመንትና

📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

:➛ከ51% እስከ 55% (Dividend + Capital gain) ትርፍ ማግኘት ይችላሉ!

የ 2015ዓም ትርፍ 44%

የ 2015 ዓም ትርፍ 51.3%

የ 2016ዓም ትርፍ 46% አከፋፍለናል

የአክሲዮን ሽያጭ ዝርዝር ሂሳብ...

➛ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

➛ 5% የአገልግሎት ክፍያና

➛ 40% ቅድመ ክፍያ እና ቀሪ 60% ክፍያውን በ3 ዓመት ጊዜ ይከፍሉታል።

ዝቅተኛ አክሲዮን መጠን

➛ብዛት:- 2500 አክሲዮን በብር:- 250,000ብር

➛ቅድመ ክፍያ: 40%+5% = 112,500 ብር

ቀሪ ክፍያ በ3 ዓመት የሚከፈል

ከፍተኛ አክሲዮን መጠን

➛ብዛት:- 20,000,000 አክሲዮን

➛ቅድመ ክፍያ: 40%+5%= 900,000,000 ብር

ቀሪ ክፍያ በ3 ዓመት የሚከፈል

:
0937424527

WhatsApp ,telegram ,,

በሁሉም አማራጮች ያገኙናል

13/10/2025

0937424527
🏬 ከ15_ 40% ቅናሽ የንግድ ሱቆችንና የመኖሪያ ቤቶችን
በመሃል ቦሌ አደይ አበባ ስታድየም ፊት ለፊት ላይ

🏠ምቹ በሆነው በመሃል ቦሌ የንግድ ሱቆችን በተለያዩ የካሬ አማራጮች ከ15 ካሬ እስከ 45 ካሬ ድረስ
ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚሆኑ ሱቆች:-
🌿ለኮስሞቲክስ
🏋🏼‍♀️ለሱፐር ማርኬት
☕️ ለካፌ
🤼‍♂️ ለ Gym ቤት
🏦 ለ office
እንዲሁም የመኖሪያ Apartment በተለያዩ የካሬ አማራጮች:-
👉studio = 58 ካሬ
👉ባለ ሁለት መኝታ = 94 ካሬ
👉ባለ ሁለት መኝታ = 121 ካሬ
👉ባለ ሁለት መኝታ = 134 ካሬ
ይህም እድል የሚቆየው ለአጭር ግዜ ብቻ ስለሆነ የዚህ እድል ተጠቃሚ ለመሆን ፈጥነው ይደውሉ።
☎️ ለበለጠ መረጃ
09-37-42-45-27

15/06/2025

100% የተጠናቀቀ አፓርትመንት🏠

በታሪካዊቷ  #ካዛንቺስ ቤት ፈላጊዎች ብቻ!✅ 250,000 ካሬ  ላይ ያረፈ ሁሉንም መሰረተ ልማት         ያሟላ ቅንቱ የመኖርያ መንደር✅ የጤና ማዕከል እና ትምርት ቤት ያካተተ✅ አራት ...
04/06/2025

በታሪካዊቷ #ካዛንቺስ ቤት ፈላጊዎች ብቻ!

✅ 250,000 ካሬ ላይ ያረፈ ሁሉንም መሰረተ ልማት ያሟላ ቅንቱ የመኖርያ መንደር
✅ የጤና ማዕከል እና ትምርት ቤት ያካተተ
✅ አራት መዋእለ ህፃናት KG
✅ ሁለት የመጫዎቻ ቦታዎች እና አረጓዴ ቦታዎች
✅ የህዝብ ፕላዛ
✅ በቂ የፓርኪንግ ቦታ በኮሪደር ልማት ስታንዳርድ
#ዋጋ VAT ጨምሮ ከ97,658 -124,982 ብር እንደየ ወለሉ በካሬ በ10% ቅድመ ክፍያ
% ተጨማሪ #ቅናሽ ያግኙ!


1 መኝታ => ከ45 -72 ካሬ
2 መኝታ => ከ80 -100 ካሬ
3 መኝታ => ከ95 -145 ካሬ
4 መኝታ => ከ140 -160 ካሬ
ያላችሁ ደንበኞች #በወኪል መግዛት እንድምትችሉ እናሳዉቃለን።
ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ!
☎️ 0937424527

💥💥በመሃል  አዲስ አበባ ካዛንቺስ 💥💥💥ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን ልዩ ቅናሽ በመጠቀም የግልዎ ያድርጉ ፤ ➯ ከ ባለ 1 ፤ 2 ፤ 3 እና 4 መኝታ➯ ከ 45ካሬ እስከ 160ካሬ➯ 10%...
27/05/2025

💥💥በመሃል አዲስ አበባ ካዛንቺስ 💥💥💥

ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤

➯ ከ ባለ 1 ፤ 2 ፤ 3 እና 4 መኝታ
➯ ከ 45ካሬ እስከ 160ካሬ
➯ 10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ

ልዩ ቅናሽ

100%--ለከፈለ--20% ቅናሽ
85%%---ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%---ለከፈለ------11% ቅናሽ ቅናሽ
40%---ለከፈለ-------8% ቅናሽ ቅናሽ
ይደረጋል

በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ ።

በተጨማሪም ግንባታቸው ከ90% በላይ በተጠናቀቁ
በCMC፣አያት፣ መሪ ሳይታችንም በታላቅ ቅናሽ እየሸጥን ነው።

ለበለጠ መረጃ:

☎️ 0937424527

Address

Adisabeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when KB Properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share