EthiopikaLink

EthiopikaLink EthiopikaLink is an infotainment radio show airs Tuesdays, Thursdays and Saturdays on Arada FM 95.1

03/08/2026
01/08/2026

ከሁለት ዓመት በላይ አብረን የቆየን፣ እጅግ የምወዳት ፍቅረኛ አለችኝ። እሷ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በጣም ንቁ ናት:: የዕለት ተዕለት ህይወቷን፣ የምትውልበትንና የምታደርገውን ነገር ሁሉ ዘወትር ታጋራለች። ነገር ግን ስለ እኔ ወይም አብረን ስለመሆናችን አንድም ነገር ገጿ ላይ አይገኝም። ይባስ ብሎ፣ እኔ የእሷን ፎቶ ወይም የሁለታችንን ምስል ገጼ ላይ ስለጥፍና ታግ (Tag) ሳደርጋት፣ ባትናገረውም ደስ እንዳላላት በጣም ያስታውቃል። የግል ህይወቷን ሚስጥር ማድረግ ፈልጋ ነው እንዳልል ሙሉ ህይወቷን ለሰዎች ታሳያለች። ከሌሎች ወንዶች የምታገኘውን ትኩረት እንዳታጣ ወይም ነፃ (Single) መስላ ለመታየት የምታደርገውም እየመሰለኝ ውስጤ ትልቅ ጥርጣሬ ፈጥሮብኛል። ምን ላድርግ?

ድምጽዎን ሊንኩን በመጠቀም ይስጡ፤ ሃሳብዎንም በኮመንት ያጋሩን።
https://t.me/EthiopikaLinkRadioShow/2984

25/07/2026

ከእጮኛዬ ጋር ልንጋባ ጥቂት ወራት ነው የቀሩን። እሱ ጥሩ ገቢ እና ስራ አለው፤ ነገር ግን አንድ ነገር በጣም እያሳሰበኝ መጥቷል።
ገንዘብ ላይ ሲበዛ ቋጣሪ ነው። ለምሳሌ፣ ካፌ ገብተን ቡና ስንጠጣ 5 ወይም 10 ብር መልስ በጥንቃቄ ይጠብቃል። እቃ ልንገዛ በወጣን ቁጥር ለማስቀነስ በጣም ይከራከራል። ጓደኞቹ ድንገት ለመገናኘት ሲደውሉ አይመቸኝም ይላቸዋል። እኔ ግን ብር ላለማውጣት አንደሆነ ይገባኛል። ጭራሽ ማበደር የሚባል ነገርማ አታስቡት። እሱ እያለ ከሩቅ ሰው ሁሉ ተበድሬ አውቃለሁ። ጠንቃቃነቱን ብወደውም ነገ ተጋብተን አብረን መኖር ስንጀምር፣ በቤታችን ውስጥ በሚፈጠሩ አስፈላጊ ወጪዎች ላይ ሁሉ እንዲህ የሚያስጨንቀኝ ከሆነ እንዴት አብሬው መኖር እችላለሁ? ምን ላድርግ?

ድምጽዎን ሊንኩን በመጠቀም ይስጡ፤ ሃሳብዎንም በኮመንት ያጋሩን።

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when EthiopikaLink posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to EthiopikaLink:

Shortcuts

Share

Category