
11/03/2025
ዓላማ ይዞ የተሰለፈ የሚያስፈራ የአንተ ሰራዊት
ጠላትን ሁሉ እያሸነፈ በአንተ መሪነት ቀንና ሌሊት
ባሕር ተሻግሮ በምድረበዳ ጊንጡን ረጋግጦ
ጥቂቱ ሕዝብህ ከአንተ ጋር በዝቶ ርስቱን ጨበጠ ከብዙ በልጦ
ሕዝብን አበዛህ
የአገሪቱንም ወሰን አሰፋህ
የማዳን እጅህን ለእኛ ዘረጋህ
ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ 🙏