Langano Records

Langano Records We have full scale studio facilities including a live room, vocal booth and control room. Our services include all aspects of sound engineering
(1)

Langano Recording Studio is a full scale, industry standard, music recording and production facility based in Addis Ababa Ethiopia, owned and operated by Abegazu Shiota, a qualified and experienced music composer and sound engineer

Our services include recording and sound engineering, music/sound production and post production

Langano Records Studios is the perfect fit for Singers, songwriter'

s & Bands! Give us a call and let's create the perfect production together! For more information please visit our website www.langanorecords.com

24/07/2026
አጫጆቹም ሚሊዮን ዓመታትን ይፈጃል ሲባልለትየኖረውን የኀዋ ርቀት በላቀ እውቀታቸው እና በረቀቀጥበባቸው ቆርጠው እና አሳብረው ከደጃፉ ደርሰዋል።ከዚህ ሁሉ የአዙሪት በለኣ የሰው ዘርን ማን ያድ...
09/07/2026

አጫጆቹም ሚሊዮን ዓመታትን ይፈጃል ሲባልለት
የኖረውን የኀዋ ርቀት በላቀ እውቀታቸው እና በረቀቀ
ጥበባቸው ቆርጠው እና አሳብረው ከደጃፉ ደርሰዋል።
ከዚህ ሁሉ የአዙሪት በለኣ የሰው ዘርን ማን ያድነው ይሆን?
-- እውነትስ የሰው ዘር የተፈጠረበት ዓላማ ይሄው ነበር?
እንደ ማሳ ሰብል ተዘርቶ መታጨድ?! ... የሚያምንበት
አምላክስ ወዴት ይሆን ያለው?


ማርች በድንገት ሰውነቷ ተንቀጠቀጠ። ከአፍንጫዋ ጥቁርደም ይፈስ ጀመር።"በእሳት ሰንሰለት የታሰሩ ግዙፍ ፍጥረታት፤... ገጻቸውእንደ አውሬ ነው፤... ከላይም ከታችም የእሳት ጎርፍይፈስባቸዋል።...
03/07/2026

ማርች በድንገት ሰውነቷ ተንቀጠቀጠ። ከአፍንጫዋ ጥቁር
ደም ይፈስ ጀመር።
"በእሳት ሰንሰለት የታሰሩ ግዙፍ ፍጥረታት፤... ገጻቸው
እንደ አውሬ ነው፤... ከላይም ከታችም የእሳት ጎርፍ
ይፈስባቸዋል። ተራራውን ንደው ሊወጡ በማያባራ ቁጣ
ይታገላሉ!" ብላ ጮኸች። ዶክተር ሄርዊን ሊያስቆሟት
ቢሞክሩም፣ ማርች ግን ይበልጥ ወደ ጥልቁ የራዕይ ዓለም
ጠቅልላ ገባች።

እባካችሁ

🔥TOMORROW NIGHT 🔥ነገ ማታ🔥
17/04/2026

🔥TOMORROW NIGHT 🔥ነገ ማታ🔥

16/04/2026

የማይቀር የጥበብ ድግስ! 🎤✨

አንጋፋው እና ተወዳጁ ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ ከድምፃዊት ሄለን በርሄ ጋር በመሆን የዳግማይ ትንሳኤን ዋዜማ በሙዚቃ ሊያደምቁ ዝግጁ ናቸው!

📍 ቦታ፦ ማሪዮት ሆቴል (Marriott Executive Apartments)
📅 ቀን፦ ቅዳሜ ሚያዝያ 10 ቀን 2018 ዓ.ም
🕣 ሰዓት፦ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ
🎫 የመግቢያ ዋጋ፦ 4,000 ብር ብቻ (ለቅድሚያ ገዢዎች)

ብቸኛ የሚዲያ አጋር፦ ዓባይ ቲቪ (Abbay TV)

📲 ትኬት እንዴት መግዛት ይቻላል?
በቀላሉ በቴሌብር (Telebirr) ላይ ትኬቶቹን አሁኑኑ ያግኙ!

ይህ ታሪካዊ ምሽት እንዳያመልጥዎት!
በቦታው ተገኝተው ከጥበብ ጋር ይገናኙ።

MarriottAddis LiveConcert

ድምፃዊ   ft       በምርጥ ነጠላ ዜማዎቹ የሚታወቀው ከወጣትና አንጋፋ ሙዚቀኞች ተወዳጅ አልበምና ነጠላ ዜማ  ጀርባ ያለው ታታሪ ወጣት የግጥምና ዜማ ደራሲ ድምፃዊ   ከረጅም ጊዜ በኃላ...
16/03/2026

ድምፃዊ ft

በምርጥ ነጠላ ዜማዎቹ የሚታወቀው ከወጣትና አንጋፋ ሙዚቀኞች ተወዳጅ አልበምና ነጠላ ዜማ ጀርባ ያለው ታታሪ ወጣት የግጥምና ዜማ ደራሲ ድምፃዊ ከረጅም ጊዜ በኃላ በቆንጆ አዲስ ሙዚቃና ቪዲዮ ተከስቷል 👏

ግጥም
ዜማ
ሙዚቃ ቅንብርና ሚክሲንግ
ማስተሪኒግ

በቅርብ ቀን በ ይለቀቃል

Address

Fikremariam Aba Techan Street
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Langano Records posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category