
28/09/2024
https://youtu.be/MVggq3sfeWs
ጋዜጠኛ ውብሸት አሰፋ በአስገምጋሚ ድምፁ እንዲሁም ከ25 ዓመታት በላይ በራዲዮ ጋዜጠኝነት የቆየ፥ ሥፍር ቁጥር በሌላቸው የቴሌቪዥን እና የራዲዮ ማስታዎቂያዎች የምናውቀው•••• በማራኪ ቡክስ ዋና መሥሪያ ቤት ተገኝቷል፤ ያልተሰሙ ታሪኮቹን በባለጅ ቲዩብ አጋርቷል ። አነጋገሩ ያዝናናል። ሊንኩን ተጭናችሁ ተመልክቱት፥ ሰብስክራይብ ለምታደርጉ እና ኢሜላችሁን በኮሜንት ላይ ለምታስቀምጡ የነፃ መጽሐፍ ሽልማት ተዘጋጅቶላችኋል። "ጀንቦሮ••• ዋን ላቭ"
ከጋዜጠኛና የማስታወቂያ ባልቭሞያ ውብሸት አስፋ ጋር በአዲስ አመት የተደረገ ልዩ አዝናኝ ጭውውት፤