Guma - ጉማ

Guma - ጉማ Guma is a news/media network based in East Africa. Honestly we will serve humanity. Be with us and

ታዋቂው የኦሮሚኛ ቋንቋ ሙዚቀኛ ሃጫሉ ሁንዴሳ በተተኮሰበት ጥይት ህይወቱ አለፈ:: በ1976 ዓም ኣምቦ ተወልዶ ኣምቦ ያደገው የ36 ዕድሜ ወጣት ሃጫሉ የሁለት ሴት ልጆች ኣባት ነበር::ለወዳጅ...
29/06/2020

ታዋቂው የኦሮሚኛ ቋንቋ ሙዚቀኛ ሃጫሉ ሁንዴሳ በተተኮሰበት ጥይት ህይወቱ አለፈ:: በ1976 ዓም ኣምቦ ተወልዶ ኣምቦ ያደገው የ36 ዕድሜ ወጣት ሃጫሉ የሁለት ሴት ልጆች ኣባት ነበር::
ለወዳጅ ዘመድና ኣድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛለን ነፍስህ በሰላም ትረፍ!

25/06/2020

ሸገር ዳቦ : 2 ሚሊዮን ዳቦ በአንድ ቀን

2 ሚሊዮን ዳቦ በአንድ ቀን የሚያመርተው ሸገር ዳቦ ማምረቻ ግንባታው ተጠናቆ ዛሬ ይመረቃል
ዛሬ - ኢንጂነር ታከለ ኡማና ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ እንዲሁም ልዩ ልዩ ባለስልጣናት በተገኙበት ይመረቃል።

11/06/2020
12/05/2020
አሁንም ጥንቃቄ ያሻል
07/05/2020

አሁንም ጥንቃቄ ያሻል

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ከፍተኛ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ተመዘገበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 1 ሺህ 847 የላብራቶሪ ምርመራ 25 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።

ይህም ቁጥር ቫይረሱ በኢትዮጵያ ከተከሰተ ወዲህ ከፍተኛው ሆኖ ተመዝግቧል።

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች ውስጥ 19 ሰዎች ምንም አይነት የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ እና ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች ጋር ንክኪ የሌላቸው መሆናቸውን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል።

3 ሰዎች ደግሞ ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች ጋር ንክኪ ያላቸው ሲሆን፥ ቀሪዎቹ ሶስቱ ደግሞ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው መሆናቸውንም ገልፀዋል።

ቫይረሱ የተገኘባቸው ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ፥ እነዚህም እድሜያቸው ከ17 እስከ 65 ዓመት የሆኑ 24 ወንዶች እና 1 ሴት ናቸው።

ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች መኖሪያም 21 በአዲስ አበባ፣ 2 ደበቡብ ክልል ሃድያ ከንባታ ዞን፣ 2 በኦሮሚያ ክልል (በቦረና ለይቶ ማቆያ እና በፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን) መሆኑንም ሚኒስትሯ ገልፀዋል።

በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 187 ደርሷል።

በአሁኑ ወቅትም በአጠቃላይ ቫይረሱ ከተገኘባቸው ውስጥ 88 ሰዎች በለይቶ ህክምና ውስጥ ያሉ ሲሆን፥ ከእነዚህም 1 ሰው በጽኑ ህክምና ላይ ይገኛል።

እስካሁን 93 ሰዎች ከቫይረሱ ሲያገግሙ፤ 4 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ህይወታቸው ማለፉ እና 2 ሰዎች ደግሞ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ይታወቃል።

07/05/2020

ኣብ ትግራይ ብቫይረሰ ኮሮና ዝተትሓዙ 4 ሰባት ተረኺቦም።

መቐለ 29 ሚያዝያ 2012 ዓ/ም (ትግራይ ቲቪ)

ቫይረስ ኮሮና ተረኺብዎም ዘለው 4 ሰባት ካብ ጅቡቲ ናብ መቐለ ዝመፅኡ እንትኾኑ፤
1. ወዲ 33 ዓመት ገናሒ መኪና
2. ወዲ 28 ዓመት ተሓጋጋዚ ገናሒ
3. ወዲ 25 ዓመት ተሓጋጋዚ ገናሒ
4. ወዲ 24 ዓመት ተሓጋጋዚ ገናሒ ከምዝኾኑ ተሓቢሩ።
ዛጊድ ኣብ ትግራይ ኣብ ምክልኻል መሰረት ዝገበረ ስራሕ መኸተ እናተሳለጠ ምፅነሑ ዝገለፁ ሓላፊ ቢሮ ጥዕና ትግራይ ዶክተር ሓጎሰ ጎድፋይ ጎና ጎኒ ምርመራ 608 ሰባት ተገይሩ እዩ ኢሎም፡፡
ካብዚኣቶም ድማ እቶም 268 ሰባት ካብ ጅቡቲ ናብ መቐለ ዝመፁ ኮይኖም ኣብ ደሞም እቲ ቫይረሰ ዝተረኸቦም 4 ሰባት መቐለ ኣብ ዝርከብ ማእኸል መወሸቢ ዝነበሩ እዩም።

ብተኽለወይኒ ኪዳነ

27/03/2020

   #1888
02/03/2020

#1888

28/12/2019

Thanks All! Our page( -ጉማ) reached 300 likes. and invite your friends to .

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Guma - ጉማ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share